በ120 ሺ-175 ሺ ብር ብቻ ! አዋጭ ስራ | የእህል መውቅያ እና መኖ ማቀነባበርያ ማሽን ዋጋ |business | Ethiopia | Gebeya
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ከ120 ሺ-175 ሺ ብር አዋጭ ስራ | የእህል መውቅያ እና መኖ ማቀነባበርያ ማሽን ዋጋ |business | Ethiopia | Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia
በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! ua-cam.com/video/_sJm83b-mQE/v-deo.html
Galatomi ulfadhu callaa kenyaa
Calla man barnotaa ufta hodhafi disanii barsasan ilee nugafadhu
@@hekmakh2624፨
ዋዉ ማሻአላህ እናመሠግናለን ወድማችን ጫላ ማንኛዉንም ሰዉ ያማከለ ከትንሺ እስከ ትልቅ ስለምታቀርብልን
ጫላዬ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እኔ ስፈልገው የነበረውን በናፍጣ የሚሰራ ዘመናዊ የእህል ወፍጮ ነበር አንተ ባስተላለፍክልን አድራሻ ደውዬ ጠየኳቸውና መስራት ይቻላል እንሰራልሻለን በፈለግሺው ሳይዝ ንገሪን አሉኝ ጫላዬ እኔ የወፍጮ ሳይዝ እንዴት እንደሆነ አላውቅም እስክ ተባበረኝ እንደት ብዬ ሊዘዛቸው እኔ በጣም በአስቸኳይ ነው የሚፈልገው ከወር በሃላ ሀገሬ ስለምገባ ተዘጋጅቶ ቢጠብቀኝ ደስተኛ ነኝ ተባበረኝ ወንድም
በጣም እጅክ አድርገን እነሰግነሌን በጣም በጣም አርፋ ነገር ነው በአነስተኝ ለገበሬ በምመጠን መሬት መራሻ ብኖር ? ማራሻ መሽን እነ መውቃያ መሽን ከሌ በጣም አርፍ ነው እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ ከስደት መልስም በአላህ ፋቀድ ወደ ግብሪነ ነው ያምሄደው 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርቺ ውዴ እኔም አስብ ነው
ለ ትክክልኛው ማራጃ ከ ፈልጋችሁ ጫላጋ ብቻ ኑ የኛ ዬ ስደታይኖች ታስፋ ከ ፈጣሪ በታች እንዴን ሰራ ና የምር ሰርቶ ሳው እንደ ምልወጥ ምታሳ አንተ ብቻ ኔ በርታ ከኔ ሙሉ በትሳቦች ዎዳችዋሎ 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም እናመሰግናለን ገበያሚዲያ ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታቀረቡት እናመሰግናለን ውዶቼ ❤❤❤
ሠለም ገበያ ሚዲያ ምርጦቼ ስወዳችው በውነት እናመሰግናለን ገባያዎች ሁሌም ከዲስ ነገር ለህዝባችው እናመሰግናለን 💚💚♥️♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው
ወድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የምሠጠን ትምህርት በጣም ደሥይላል እኔ 700'ሺ አለኝ ግን መነገድ መሥራት እወዳለዉ ብዙ የንግድ እዉቀት የለኝም ምን ባደርግ ይሻለኛል እኔም ተጠቅሜ ሌላዉም መጥቀም እፈልጋለዉ ምን ትመክረኛለህ ወድሜ ምለሽህ እጠብቃለዉ ሥግደትመሮኛል
በውስጥ መስመር ያናግሩን
ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
አሪፈ ነው እናመሰግናለን ለፍብሪካውም ለሰተዎዎቂውም ጫላ ወድሜ እኛ ጋረ በብዛት የሚመረተው ማሺላ ነው መውቃት ይቻላል
በጣም እናመሰግናለን ሁሌ እከታተላለው እና እናንተን እያየሁ የተኛው ስራ መስራት እንዳለብኝ ሁሌ ኳልኩሌት አደርጋለው ያለሁት ዓረብ ሃገር ነው ። አሁን እምፈልገው ጫላ ወንድሜ ወደ ክፍለ ሀገር ለማድረስ ይከብዳል እኔ መቀሌ ነኝ እንድትጠይቅልኝ እምፈልገው እንዲህ አይነት ማሽነሪዎች እዛ ቅርንጫፍ ያላቸው ካሉ ወይም የሚያደርሱ ከሆነ ወይም እዛ የእናንተ ሰው ካለ ብታጣሩልን በትህትና እጠይቃለው
በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ ሻሎም
መቀሌ በምገርም ሁኔታ ማሽነሪ የምያመርቱ ድርጂቶች አሉ።
@@gebeyamedia አመሰግናለው ወንድሜ ጫላ ዘመንህ ይባረክ እስኪ የምትችል ከሆነ አድራሻ ተባበረኝ
ከርሳ ምድር ውሀ መቆፈርያ መሽን ምሰሩ ከሆና ጠይቅልን❤❤
እናመሰግናለን ጨለ
የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን ብቻውን አይሸጥም ወይ
ጤና ይስጥልኝ ገበያዉ ለምታደርገዉ አቀራራቢነት እናመሰጉናለን ግን አንድድ ማሽንች ከሚሰጡት አገልግሎት በላይ ስም ባንሰጣቸዉ ጥሩ ነው ለምስሌ ይሄ መኖ አቀነባባሪ ማሽን አይደለም ለመኖ ሚሆኑ ግብዓቶችን የሚፈጭ ነው ሌላዉ ማስተማመኛ የመስጠት ጉዳይ በዲናሞ ላይ ማስተማመኛ አልሰጥም አለ ይህ ማለት እሱ ዲናሞዉን የገዛዉ ያለ ማስተማመኛ ነው ማለት ነዉ ታዲያ እንዴት ያለ ማስተማመኛ በገዛኸዉ ዲናሞ ማሽን ሰርተህ ለማሽንህ ማስተማመኛ አለኝ ትላለህ ቢቻል ዲናሞ ከገዛበት ማስተማመኝ ለማሽኑ ሙሉ ማስተማመኛ ቢሰጥ የተሻለ ይመስለኛል
ማንም ኢትዮጵያ ላይ ያለ አሰመጪ ለዲናሞም ሆነ ለጀነሬተር ዋስታና አሰጥም ቢሉም . ከማጉላላት ውጪ ምንም አይፈይዱ ም ለዛ ነው ሃቁን የተናገርኩት
❤❤❤ዋውው ጥሩነው
Enem alegn mashen gebeia meda laggnchu felgalew
በጣምአሪፋነውሀራወልዳየአይደርስም
Enamesegnalen gn be ken sent litr NAFTA yibelal?
chala great man ❤
በጣም ጥሩ
የ2017ዓ.ም ዋጋ ስንት ነው
ስልክ አሳውቁን እንደውል
መግዛት እፈልጋለሁ
አሁን ዋጋው ስንት ነው? መጋቢት 2016
ወረታ ወይም ባህርዳር የሚልኩ ከሆነ እፈልጋለን
ውድ ያኤልሻሎም አምረቾች ፡ ይህችን ያዕህል ያመውቅያ መሽንነ የማኖ መቃናባባሪያ መሽን የመጨረሻው ደግሞ የእጅ እያተገፈ ያሚሠረ መሬትን ያምያርስ ትራክታር ፤የሁሉንም ዝርዝር ዋጋና ጠቅላላ ድምር ሥርተችሁ ለኩልን ። ለሥራችሁ ትልቅ ክብርና አክሯት ጭምር ።
ደውላችሁ ብታናግሩ
That's great
ማሻላህ
Ega maresha newu betam asfelag anec yale
አድራሻችሁ የትነው
Enamesegnalen
ባቄላና አተር አይወቃም ወይ
ሀዋሳ የት አካባቢ ነው
ወይጉድ በጣም ይገርማል ገበሬ ተድለዋል
መኖ ማመረቻውን ተባበረኝ
hawasa lay bizu sira fetari wetatoch alu astewawqachew
አሪፍ ነበር ይህ ሁሉ የሚሆነው እህል ሲኖር አይደል፡፡
ትክክል
የት ሂዶ?
ውድ ነው እንጅ እህል መች ጠፋ?
አሁላይ ዋጋው ስትነው
wow betam arif new bertu jeginoch
❤❤❤❤❤
የጤፍ መውቂያ ማሽን እንፈልጋለን አንዴት ማግኘት እንችላለን?
አድራሻና ስልክ አስቀምጠዋል😊
Good job
እዴት አገኛለሁ
ወልደያ ታደርሳላቺሁ
እኔም አለሁ ወልደያ ካደረሱ
የእህል መውቄያውን ማሺን እፈልጋለው እባክህ አድራሻ ስጠኝ
አተር ማዝሪያስ?
Good 🐅🐅👌👌👌👌💚
አተን፣እዴት፣ላግኝህ፣ጭላየ
የውሃ መሳቢያ በርቀት መሳብ የሚችል ጀኔሬተር እፈልጋለሁ ታመርታላችሁ ወይ
የኔም ጥያቄ ነበር
ወደ ክፍለ ሀገር ይሄድ ይሆን እፈልጋለው
ወደ አርሲ አሰላ ማድረስ ከቻሉ ደምበኛ እንሆናለን
አድራሻ ላክልኝ በአስቸኳይ ከቻልክ በፍጥነት እፈልጋለሁ
ባሁኑ ሰአት ስንት ነዉ ማለቴ 2016 ዋጋዉን ብትነግሩን
ዋጋውን ነገሩሽ
የመጀመርያ ኮማች ነኝ
እኔ አክሱም መግዛት እፈልጋለሁ
የእርሻ አነስተኛ ትራክተር አቅርብልን እኔ ፈልግ አለሁ
ማንዋል ስቲልነስ ስቲል የቂቤ መናጫ ትሰራላችሁ
እኔም የዚህን ጥያቄ እጋራለውየወተት መናጫ ብታሳየን
👍👍
ሰላም•የገበያ•ምድያ•ስልኪስጠኚ•ወድሜ
በቅርቡ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ
👍👍👍👍👍
አማራ ክልል ታደርሱልን አላች እስኪ መልሱልን በቆሎም የሚወካ ከሆነ
በቆሎ ይወቃልድ ወላሂ ሰለማላቅ ነው
በቆሎ ይፈለፈላል እንጅ አይወቃም በአድራሻቸው እዘዥያቸው ይሰራሉ
የጤፍ ቢኖር
ቁጥር
አረ አስቀምጠናል
@@gebeyamedia ዋሳብ አይሰራም ውጭ ሀገር ላለነው ዋሳብ ቢኖር አሪፍ ነው ወንድሜ
❤❤👍👍👍
💯👍
አረ እፈልጋለው በናትህ
ወደ አማራ ክልል ማድረስ ይችላሉ
ይቻላል
ጤፍ ማጭዳ በኖራቹ አረፍ ነው
ማሽኑን ትግራይ ድረስ ታደርሳላቹ እንዳይዘረፍ !!!
ትግራይ ከዚህ በበለጠ ጥራት ይገኛል