"Leave the children alone they belong to me " JESUS but the children of Daniel Satnael kisret they don't have religion at all in so called Ethiopia 🇪🇹 😊😊😊
Eshe, many thanks on behalf of Ethiopians for your live show discussing our pain. Your efforts are deeply appreciated. I hope this country adopts strong rules to ensure justice. Keep fighting! God bless!!!
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏
በጣም ያሳዝናል እኔ በዝች በህፃን የደረሰዉ ግፍ መቸም አረሳዉ ያለሁት ሳኡድነዉ ልጀ 7 አመት አለችኝ እኔ ሰመጣ ላባቴ ለናቴ አደራ ብየ መጣሁ ከዚያ አባቴ ሞተብኝ እናቴ ደካማ ናት እናቴ ይሄን ስሰማ ልጂሺን ተረከቢኝ አለችኝ እኔም አገር ምንም የለኝም ገዘብ ከልጀ አይብስም ብየ ልገባነዉ ድስባሲ ጀምሬለሁ ጎደኞቸ አዋተዉልኝ እድሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ 😢😢😢😢
አላህ ያሳካልሽ ውደ
አላህ ይርዳሽ እህት
እግዚአብሔር ያሳካልሽ እኔም የ12 ወንድ ልጅ አለኝ በጣም እያሳሰበኝ ነው ።መጥፎ ዘመን ላይ ደርሰናል ጥሩ አደረግሽ ግቢ እናቴ😢😢😢
ትክክለኛ ውሳኔ ነው። እግዚአብሔር ይረዳሻል። በርቺና ወደ ሀገርሽ ግቢ። ለልጅሽ እናት ሁኝላት።
በጣም ከባድ ነዉ😢 እኔ በ15 አመቴ የሆነ ልጅ ፍቅሬን ካልተቀበልሽ ብሎ በጥፊ መቶኝ በጣም ብዙ ሰወች ነበሩ እቦታዉ ላይ ግን የገረመኝ ነገር ፊቴ ቅርፁን እስኪቀይር ቀዪ ከለር በደቂቃዉ ዉስጥ ጠቁሮ ታምሜ እያዬ በቦታዉ የነበሩት ዘመዶቼ ሳይቀሩ ለሰዉየዉ ወግነዉ ፖሊስ ጣቢያ ድረስ ሔዱ ሲከሰስ ለሽምግልና ቤት ድረስ መጡ ማርያምን ህመሙ ከባድ ነዉ ከመታኝ ሰዉየ ይልቅ የተባበሩት ሰወች ያደረጉትና የተናገሩት ነገር አሳመመኝ😢😢 ይኽ በትንሹ አሳምሞኛል እንኳን እንደዚህ አይነት የግፍ ግፍ የተፈፀመባት እቦቀቅላ ህፃን በጣም የማል😢 ከገዳዪ በላይ የሚያቆስሉት ተባባሪወቹ ማህበረሰቡ በጣም ያማል እኛ ሀገር ብቻ አይደለም በአለም ደረጃ ነዉ ተፅእኖዉ ከባድ ነዉ ግን ለምን 😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድ
ፈጣሪ የህፃን ሄቨንን ደም በአግባቡ መልሶ እንድናይ ይፍቀድልን😢😢😢
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
እሼ መልካም ልብ ተሠጦሀል ፈጣሪ ይመስገን ፍጻሜህን ያሳምርልህ የሰውልጅ በተሰጠው ፀጋ ወገኑን ሲያገለግል ደስይላል።
እሼ አፍሪያለው ወንድ በመሆኔ ብቻ አፍሪለው ይህ የአውሬነት ስራ ነው ፈጣሪ የጁን ይስጠው
እሼ እባካችሁ እንደ እናንተ አይነት ተፅእኖ ፈጣሪዎች ሁሉ ንም አብዝቼ እለምናችኋለው።ይሄ ጉዳይ ዘለቄታዊ መፍትሄ እስከሚገኝ መበርታት ያስፈልጋል።
እሸ እኔ የሁለት ሴቶች አባት ነኝ ያለሁበት ሐገር ህጉ አስተማማኝ ቢሆንም በጣም ያስፈራል የሰው ልጂ እንዲህ ቆሽሿል ምን አይነት ቤተሰብ ወልዶ ቢያሳድገው ነው ሄቨን ላይ እንደዚ የጨከነው እኔ አሁንም የሱንም ልጆች ቢመረመሩ ጥሩ ነው ሰውየው አይታመንም ይህ ታናሹ ሰይጣን ሰው ነው
እረ ዋናው ትልቁ ሰይጣን ነው ሰይጣን እንኳን እደዚህ አይነት ድርጊት የሚያደርግ አይመስለኝም ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል ነህ እሸ ሁሉም ሰው በግፍ የተገደለባችሁ ቤተሰብ ድማፃችሁን አሰሙ ሁሉም ይውጣ ፍትህ ፍትህ😢😢😢
😭😭😭😭😭
የኔ እርግብ ፈጣሪ ነፍስሽን ከንፁሀን መላእክት ጋር ያኑረው።መግለጽ ከምችለው በላይ ውስጤ ተሰብሯል ህመሟ ይገባኛል በመጀመርያ ሰው በመሆኔ ሲቀጥል የሁለት ሴት ልጆች እናት በመሆኔ ተንገበገብኩ ልጆቼን ትቼ ወቶ ሰርቶ መግባትም ፈራው።ህጉ መሻሻል አለበት በሰው መሰል አውሬ ወንዶች ምክንያት በስቃይም ያሉ ሆነ የህይወት ዋጋ ለከፈሉ እህቶቼ ምንም አይነት ቅጣት በደላቸውን ባይክስም ይችን ህጻን ባጭሩ ለቀጨ ግን ከዚ በሀላ ይህን ድርጊት ለመፈጸም ለሚያስብ አውሬ ሁሉ መቀጣጫ መሆን አለበት።እህቴ እግዚአብሔር አጽናኙን መንፈስቅዱስ ይላክልሽ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በጣም ያዛዝናል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ፍረጅን እማማ እናት ለምን ታልቅስ እናት ሀገር እናት እህት አክስት አያት እህት እናት ሚስት ናት ለምን ታልቅስ እኮ ለምን ፍትህ ለሄቨን
እሼ ተባረክ ይሄ ከበቂ በላይ ቅጣት ነው ማስተማሪያ ቅጣት ይጣልበታል ብየ አምናለሁ እሷ ስለብዙ ድምጽ ሆናለች
ፍትህ ለሄቨን ከብሄር ከዘር እንውጣ ሰው እንሁን
ፍትህ ለተደፈሩ ሁሉ ደፋሪዎች ለፍርድ ይቅረቡ
አቤቱ ፈጣሪ ሁሉንም አይተህ የሚበጀውን አምጣልን።
ከሀገረ አሜሪካ።
Amen Amen Amen ❤❤❤
😭😭😭😭የአላን ፊርድ እንጠብቃለን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አወ ሕጉ ይቀየርልን ይህ መፅሀፍ ቅዱስ ወይም ቁራን አይደለም እኮ ይህን ያህል ህዝብ ይቀየር እያለ ለምን አይቀየርም
እሼ የኛ ተባረክ ወንድማችን በውነዕ❤❤❤❤
ተሸ thank you for being voice for voiceless እች ልጅ የሁላችንም ልጅ ነች እናት የሆን አባት የሆነ እህት ያለው እናት ያለው ሴት ልጅ የወለደ ተንገብግበናል አወ በርግጥ እንደ በግ ሰው እየታረደ ቆዳው እንደበግ እየተገፈፈ የሚሞትበት ሀገር ሆነናል ከእንሰሳ የማንሻል ሆነናል የእንደዚህ አይነት ጥቃት ግን አፋችሁን ያዙ ተብሎ አብረው አስመስለው እንዲኖሩ እየተገደድ ነው ፍትህ ለሄቨን እና መሰሎችዋ
እሼ የእውነት ትለያለህ እ/ር ይጨምርልህ
ፍትህ ከአላህ ነው የሰው ልጅ ፍትህ በአሁኑ ጊዜ ፍትህ የለም ስንት ሴት ልጅ በግፍ ተሰቃይተው በሞት ያጣናቸው በበሽታ ተለክፈው የሚኖሩ ስንት አለ በየ ቤቱ አላህ ፍርዱን ያቅርበው ሄቨን እና ልክ እንደ ሄቨን ፍትህ ያጡ በየቤቱ አሉ
እዉነተኛ ፍርድ ለተደፈሩ ሴቶችና ህፃናት!
እሼ ትልቅ ሰዉ በዚህ ትልቅ ርእስ ዙሪያ እንድንወያይ ማመቻቸትህን አደንቃለሁ፡፡
ግን የጉዳይህ መነሻ መድረሻህ የህፃን ፌቨን ጉዳይ ብቻ ከሆነ የትም ይደርሳል ብየ አላምን፡፡ የሷ የመደፈር ኬዝ ገና ብዙ ያልጠራ ነገር አለዉና;
እናስተዉል!!
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ምንም ለማታቀው ብላቴና እና በዚህ ህይወት ላለፋችሁ😭😭😭 ፈራን መኖር ፈራን የምናየው ሁሉ ያስፈራል...ጌታ ሆይ አንተ ፍረድልን!!!
እሱም ባሰቃቂ ሁኔታ ይገደልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄ የሰው አውሬ
ወላሂ አሁንስ ይብቃ እኛ ፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ለሄቨን (ለትንሿ እህቴ)
ፍትህ ፍትህ ፍትህ. እይየውልህ እሽየ በየቤቱ ያለ ጉድ ነገር ግን ፍትህ የለም አስታውሳለሁ በራያ ቆቦ ወርዳ ዞብል ማርያም ሠፈር ቀበሊ 035 ቀበሊ የህት ተማማች ሎጆይ በአሠቃቂ ሁነቴ ተደፍርው ተገለዋል አንዲቱ የ10አመት አንዶ የ12አመት ታዳጊ ናቸው እሚገርምህ እሽየ ልጆቹን ደርፍው አንቀው ከገደሎቸው ቡሀላ አስከሬናቸውን ተፈልጎ እንዳይገኝ. እራያ. ዙሪውን ገደል ወዲ ውስጥ. አገብተው ከአስከሬናቸ ላይ ደሚ ቆርጠው ጭነውባቸው በጠፍ በ3ኛው ቀን ነበር ሀገር ጡርባ ተነፍቶ ህፃን እስከ አዋቂ ታጆ ነበር አስከሬናቸው የተገኘ ነገር ግን እነዚያ ልጆች ፍትህ አላገኘም እንዲሁ በከንቱ ቀሩ ደፋሪወቹ እጃቸውን ለመንግስት ሠጥተው ነበር ነገር ግን ህጉ ምን አይነት እርምጃ አልወሠደ እሚገርመ ፍርድ ሲሠጣው ለአንዱ 5አመት ለአንዱ አራት አመት ነው ተፍርዶባቸው ነበር ግን ይህ አግባብ ነው ብለህ ታስባለህ. ይህ ታሪክ የተፈፅመው በ208አመት ምህርት አካባቢ መሠል. አሁን እሽየ አብዛህኛወቹ ቤተሠቦች ልጆቻቸውን ብቻቸውን መንቀሳቀስ አስፈርቶል በዚያን ግቢ እየሔድን እራያ ወዲ እያወርድን እንመጣ ነበር አሁን ግን. በዚያ ቦታ እሚሄድ የለም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቪን እንደ ሔቪን ያሉ ሕፃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድንቅ ምክር ድንቅ ውይይት እናመስግናለን
ምስራቀፀሀይ የተናገረችው በጣም ትክክል ነው እባካችሁ ይህች ሴት በደንብ ሚዲያ ተሰቷት ብታስተምር
የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ
ይህ ጉዳይ ገና ሚዲያ ላይ ሳወጣ ብዙ ሰው ስለ ደፉሪው ሚስት ምንም አላለም ነበር ግን በኮመንት እባካችሁን ታዋቂ የሆናችሁ የሚዲያ ሰዎች ይህቺ ሴት ወታ እንድትናገር አድርጉ ስል ነበር እሷ እራሷ ለባሏ ልትከራከር ወጣች ከእእእምሮ በላይ ነው ስይካትሪስት ቢያያት ብዙ ነገር ይወጣል እንዴ ባሌ እንድህአይነት ነገር ከፈለገ እኮ ሳያስገድድ እከሌ ጋ ..እስከማለት የደረሰች እናት ናት
ከእንድ ሰው የሰማሁትን ልንገራችሁ
አሁን ኑው እንጂ መደፈር እየተባለ የመጣው ድሮ ድሮ ጠለፋ ኑቡር የሚባሉው ድሮ ድሮ አዲስ አበባ ውስጥ የሰፈር ልጆች ሴቶች ኩትምህርት ቤት የሚመጡትን ልጆች እእንገታቸውን እየጠመዘዙ በአደባባይ ይዘው አልነበር የሚሄዱት ብሎ ሲለኝ አንተ እራስህ አወራርህ ይዘጉንናል እንጃ ብዬ ውስጤ ተጠየፈው
ይገደል ይሰቀል ፎቶ ተልኮልኝ የልጂቱ እስካሁን አልተኛሁም በስደት ነዉ ያለሁት ልጀን ጥየ ወላሂ ማመን አቀተኝ ብቻ እባችን ይታበሺ ይገደል ይሰቀል መጀመርያ እቃዉን ይቆረጥ 2 ቶሎ እዳይሞት አገቱን ትንሺ ቆረጥ አርጎ መተዉ ከዚያ ማሰቃየት ምን አይነት ስቃይ እዳደረሰባት ይገበዋል 😢😢😢😢
በጣም ነው የምናመሰግነው እሸቱ በጣም የሚያም እና የሚጨንቅ ነገር መቶብናል እንደሀገር ተበልተናል ፍርድ ለሄቨን ፍትህ ለሴት ለህፃናት
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አየ አገሬ እስከመቸይሆን እድህ አለበረም ኢትዮጵያውያን ከጎረቤት ጋኑረን በልተን ተኝተን ነበር አሁን ግን አስዶ ለምግብነት እደሚውለው አውሬ ሆን ፍትህ ለህፅናት😭😭
እግዚአብሔ በአገራችን የገባዉን ሰይጣን ወደ ጥልቁ ይጣልልን እንደአሁኑ የከፋ ነገር ሰምቼ አላቅም
Justice justice justice for heave😭😭😭😭😭💔💔💔
ውነት ነው ጌዜው ያሥፈራል 😭😭😭😭😭😭😭😭☝️ፍትአ አግዚአብሔር ህንጠብቃለን 😭😭😭😭😭☝️🙏
በጣም ልብ ይሠብራል እሸየ አላህ ለልጅቱም እረፍት ለናቲቱም ፍትህ አላህ ያምጣ ልን ያረብ
ፍትህ የአብይ አህመድ መከላከያ ለደፈራቸው. 30ሺ የአማራና የትግራይ ሴቶችና ህፃናት 😮
እሼ ድምፅህ ሲጠፋ ለምን ብዬ ነበር አሁንም ስለመጣህ በጣም እናመሰግናለን አዎ ፎትህ ለሔቨን ፍትህ ለማሆይ በካህኑ ተደፍረው ወልደው አሁንም መኖር ላልቻሉት እናት ፍትህ ለተደፈሩ ህፃናት እህት ወንድሞቻችን እህቶቻችን ህጉ ይቀየርልን😢😢😢😢
በቅዲማ እኔ የገርመኝ አለም እራሳ ስው መርጣ ነው የምታስለቅስው ልበል አሁን በሞተች በአመቶአ እደዚህ አይነት ነገር ልጅቶ ፍትህ ካለ ፍትህ ታግኛ ነገር ግን እእስካሁን በገዥው ሀይል ለተጨፈጨፉ ህፃናት ማን ፍትህ ይስጣችው እደዛ ከሆነ ወላጅ አልባ አድርጎ ሜዳላይ ያስቀራችውን ማን ይጩህላችው ከዚህ በመቀጠል እደሳ ልጆቻችውን የተነጠቁ ብዙሀን አሉና እደሳ ቤት እና ገንዘብ ይዋጣላችው አስመሳይ እና አሽቃባጭ አንሁ ሁሉንም በኩል አይን ብናይ መልካም ነው ብየ አስባለው ህፃናቶች በየቦታው ወርቀው ግብሮስደም ተፍፅሞባችው ያሉ ብዙሀን ናችው ቤት ይቁጠርው ደግሞ ጥያቄ የሆነብኛ ነገር አለ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚባሉት ሶሻል ሚዲያ የሚጠቀሙት እና የመግስት አካላት ብቻ ናቸው ያማል😢😢😢😢 እግዚአብሔር ስው አርገኝ
ፍትህ ማህፀኖን ኣይቸ እቅልፍነው የነሳኝ ፍፍፍ አውሬ ደሞ ሚስቲቱ አልተደፈረችም ስትል አታፍሪም ውስጦን በጣጥሶማደ የተዋት ቱአለይክ ያዘግ
ፋትህ ለህፀነትመግደልአለበት
ፍትህ ለሄቨን ፈጣሪ ባፀደ ገነት ያኑርሽ በተረፈ የነገው ገብርኤል የልጆቻቹን ሰላም ሰላም የቤተሰባቹን ደህንንት ገብርኤል ይጠብቅልን ነገ የእሼ ተመራቂ ነኝ እንኳን ደስ አለህ እያላቹ ቤቴን ጎብኙ ስውዳቹ
እንኳን ደና መጣ ለሁለተኛ እንኳን ደስ አለህ አሁንም ዘርህ ይብዛልን እያልኩ የእኔ አስተያየት በሀገራችን ህግ ዙሪያ ነው እስካሁን ያለው አስተያየት ህግ ይሻላል የምል ነው የኢትዮጵያ ህግ በጣም ጠንካራ ነው አሸ ግን ሥራ ላይ ይዋል ነው እንጅ እንደ አፃፃፍ ጥሩ እንደ ህጉማ ሰውዬው ተገድሎ ተረስቶ ነበር አልሆኑም እንጅ።
😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለኤቨን እንፈልጋለን😢😢😢ተቃጠለ ውስጣችን😢😢😢😢
በትክክል ጥያቄዉ የሚመለከተዉ አካል ዘንድ ደርሶ የህግ መሻሻል እስካልተደረገ ድረስ ዝምታ ቸለም። የረዷት የአገዛት እናመሰግናለን ግን ስለተደረገላት እና በተደረገላት ነገር ይሉንታ ይዞን ጥያቄያችንን መዘንጋት የለብንም በሷ ሰበብ ብዙ በግፍ የረገፉ ህፃናት ደም መመለስ አለበት። ዝም አንበል።
ባልወለድኩ ነወ ያልኩት ያማልልልልልል ፍትህ ፍትህ ለልጆቻችን
ፍትሕ ፍትሕ😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ለሄቨን ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እጅ ለእጅ ተያይዘን እስከመጨረሻው ፍትህ ለሄቨን እና ለህፃናት የማያዳግም እርምጃ ይወሰድ በወንጀለኛ ታምሜለሁ ማሪምን 😢😢😢
ኣው ፍትህ ለሄቨን 🇪🇷🇪🇷
የ🇪🇷 ጦስ ይዘሺ ሲኦል ጊቢ ! በናተ ነገረ አይመለከተንም ሰለኛም አይመለከታችሁም ነዉረኛ
@@helugjoy81 እህቴ የሄቨን ጉዳይ እኮ ሰው መሆን በቒ ነው ኣታፍሪም እንዴ በዘር እምታስቢ፡ እንኳን ኤርትራዊ ዓለምን ሙሉ ማስወገዝ ኣለበት
@@abigael7333 🤣 ፓ ወረኛ ምነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጸመ አሰመሰልሺዉ ደሞ ሰበአዊነት ስትይ አታፈረም ምድረ አሰመሳይ ! ሰንት ህጻናት በግፈ ሲታረድ በሻሸመኔ እረጉሰ ሴት ሆዷ ሲቀረደደ ...ዝም ጪጪ ያለ አዉሬ ህዝብ የአራጂ ገጀራ አቀባይ ዛሬ ለፖለቲካ ሴራ እረጥብ ካላቃጠልን አላችሁ
@@helugjoy81 ይቅርታ ሰው ስለመሰልሽኝ ነው የጻፍኩልሽ
Justice for heaven
Justice for heaven
Justice for heaven
ፍት ፍት ፍት ለህፃናት ህጉ ይቀየር ትንሽ ጮሆን ዝም አንልም ይበቃል ዝም የምንልበት ዘመን🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅
እኔ ከሠማሁ ጀምሬ ሠላም አጥቻለሁ ፍትህ ለሚጣየ ፍትህ ለሔቨን😢 ፍትህ ለተጨቆነ ሁሉ😢💔💦💦💦
ትክክል ብለሀል ወንድም አለም መለያዬት ያመጣብን ጣጣ እራሳችን እንዳናይ አድርጎናል የጎረቤትን ልጅ ጎረቤት መጠበቅ እየቻለ ብምን አገባኝ የብዙዎችን ህፆናት ህይወት አጣን ወሻ በቀደደው ጅብ ገባብን እግዚአብሔር የድሮ ማንነታችን ይመልስልን ግፍ ለተፈፀመባቸው የፍትህ አምላክ ይፍረድ::
ኢላሂ ፍርድን የሚያውቅ ፣ የሚያከብር ፣ የሚያስከብር ፣ በፍትህ የሚያስፈፅም መንግስት ስጠን። ትውልዱን አንተ ማረን እዘንልን ያአላህ ወንጀላችን ከፋ ግፋችን ለህፃናት ጥቃት አበቃን ...። እኔም የታፈነ ድምፅ ነበረኝ
የገዳዩን ሚስት ሳይ አንድ ታሪ ክ ትዝ አለኝ!! ነገሩ እንዲህ ነው አንድ የጤና ባለሞያ ቫይረ ስ አለበት አዋላጅ ነርስ ነው ሚስቱ የቤት እመቤት ናት ሊዎልዱ የሚመጡትን ሁሉ ይደፍራቸዋል መርፌ የሚዎጉትን ይደፍራል 3&4 ሰዎች ደፈረን እያሉ ይከሱታል ትንሽ ታስሮ ይለቀቃል የተደፈሩት በሽተኛ ሆነዋል ሚስቱ ፖሊስ ሲጠይቃት ስለሚ ቀኑ ሰው እየላካቸው ነው ግበ ዝ ስለሆነ ባሌ አይደፍርም እያለችትመሰክራለች ፖሊሶች እንደዚህ ያለችሚስት የት ተገኘ ች ይሉ ነበር መጨረሻ እጅ ከፍንጅ አገኘች ው እራሷን አጠፋች 😭
Fith le heven🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አለህ የጃጀወን ይሥጣቸዉ እከ ተባበሪዎቹ 😢😢😢😢ፍትህ ለህፃን ሄቨን አላህ ሆይ አተ እገዘን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገ እሸቱ ተባረኩ እውነት ነው ንፁህ ነቸው ህፃነት ነቸው ፍትህ ፍትህ ለቨሄን ሙሉ ቤተስብ በሙሉ ተባራሪ ነቸው በተለይ ሚሲትየው ኡፍፍፍ ውስጤ ነው የተቃጠለው ፍትህ ፍትህ ለህፃነቶች በግፍ ለተጎዱት በሙሉ ለእነቶቻቸውፅነቱን ይስጣችሁ ፍትህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢መንግስት ፍትህ ይስጠን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔
ፋትህ ፋትህ አሥሮ አይቀለብ የገደለም የደፈረም ይገደል
ከዛሬ 16አመት በፊት ቅዱስ ዮሴፍ መቃብር ውስጥ አንዴት 9እና 10አመት ታዳጊ በዝናብ እናቷን ከሳሪስ ልትቀበል በመቃብሩ ስታልፍ አንድ አርመኔ ድንጋይ አፍዎ ውስጥ ከቶ አንቆ ደፍሯት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ ታስሮ ቅጣቱን ጨርሶ አምሮበት ወጣ መንግስት ቀልቦት 😭
በጣም ያሳዝናል
እሺ ፍትህ ለሒቨን በሀገራችን ላይ ትምህርት ቤት ውስጥ ልጆች መብታቸውን የሚገልፁበት የሆነ ነገር ሊቆቆምላቸው ይገባል እላለሁ ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ፍትህ ፍትህ 😂😂😂😂😂😂እሼ በርታ በርታ እባክህ። ጠፋህ ብዬ አማሁህ እንኳን መጣህ።
Fitehi fitehi fitehi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሼ ፍትህ ለፌቨን ፍትህ እኔ ለምን ዝም አልክ ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መጣክ ፍትህ 😢😢😢😢
እኔ እናትና አባቴ ተጣልተው እናቴ ለ6ወር ትታን ሂዳ አባቴም ዝብሎ ይዞራል ሳምት ሁሉ ቆይቶ ይመጣል አባቴ ወላጆች ጋር እበላለሁ እጠጣለሁ ግን ለ6 ወር ጎረቤት ጋር ነው የኖርኩት ያ ግዜ ናፈቀኝ
በጣም
ፈጣሪ የህፃን ሄቨንን ደም በአግባቡ መልሶ እንድናይ ይፍቀድልን
ፍትህ ለፌቨን ለ ሴቱች ፍትህ
እሸየ የዛሬው መልክት በጣም ደስ ይላል ማህበራዊነታችን ማሻሻል አለብን 😥😥😥❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ፍትህ
ፍትህ
ፍትህ
ፍትህ
ለሄቨን
ፍትህ በአጭር የሚቀጩ ህፅናት ህጉ ይሻሻል
እንደዚህ ግልጽ ወንጀለኛ እንደፈለገ ሲሆን ለምንድን ነው የመንግስት አካላትና የህግ ሰው ወጥቶ ለሚዲያ ወጥቶ አሳባቸውን ብቻ ሳይሆን የሚገባውን ቅጣት የማይነግሩን ያሳፍራል ።ሁሌ ተራው ህዝብ ብቻ ነው የሚጮሁት ምንድነው ግን የህግ አካላት ስራቸው ? ትክክለኛ ፍርድ ነብሳቸውን ለተቀሙ!!!!!!
ተባረክ እሸቱ አላህ ይርዳን
ፉትህ ለሄቨን ፉትህ
ልጆች ጥቃት ሲደርስባችው ለወላጅ ሳይፈሩ እንዲናገሩ በሩን ወላጅ ክፍት ማድረግ እለበት : ብዙውን ግዜ ሴት ልልጅ እንደሪስዋ ጥፋት ይስማታል ወይንም ለወላጅ መንገር ይፈራሉ
I am from eiretrea 🇪🇷fetch ne heaven 💔💔
Yes indeed ❤
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ ጌታዬ ፊትህን አዙርልን ይሄኖ የአረመኔ ሳራና ጭካኔ ከመሬታችን አጥፋልን ምእንተ ህፃናት😭😭😭😭
እሽ እባካችሁ ፍትህ እስኪገኝ አጀንዳችሁ አትቀይሩ ከኛ ይልቅ እናተ አሰሙልን
I cant stop to think abt faven
Justice for little angel
ፍትህ ለሄቨን ለሴቶች ኡፍፍፍፍ
እኔም በ 7 አመቴ ተደፍሬ ሙቼ ነዉ የነቃሁት አሁን 26 አመቴ ነዉ ግን የ 7 አመት ስብራቴ አሁንም ድረስ ያመኛል ማፍቀር አልቻልኩ የሚጠይቁኝ በብዛት ዲያቆኖች ናቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለኢትዮ ሴትና ህፃናት ፋትህ ፋትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
Thank you my brother uuuufff uuuuuffff uuuufff
I agree ምስራቀ ፀሀይ
Thank you 4 your support. you're great!!
Justice ⚖ for the little angel heaven!!!
Justice for Heaven 😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጆቻችን ለሄቨን😢😢😢
ፍትህ ለሄቨን‼️የህፃናትና የሴቶች መደፈርና መገደል በህፃን ሄቨን ይብቃ‼️ይብቃ‼️ይብቃ‼️
የሴቶችን እና የህፃናትን ስቃይ የሚያቆም የሚገታ ህግ ይውጣልን።‼️ህጉ በሄቨን ስም ይሰየምልን‼️ ፍትህ‼️ ፍትህ‼️ ፍትህ ለህፃን ሄቨን‼️😭😭😭💔💔💔
"Leave the children alone they belong to me " JESUS but the children of Daniel Satnael kisret they don't have religion at all in so called Ethiopia 🇪🇹 😊😊😊
ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ እባክህ ፍትህ አንተ ስጥ ሰው በጣም ጨካኝ ሆኖል በእጅህ የፈጠርከው ሰው በጣም ከፍቲል ወደ አውሬነት ተቀይሮል።
ፍትህ ለሄቨን እና ጥቃት ለሚደርስባቸው ለተደፈሩ ሴቶች በሙሉ !! በጣም ጥሩ አስተያየት ነዉ የምንሰማው እንበርታ እንድ እንሁን የፊቨን ድምፅ እና ሰቃይ እያሰተኛን !! እሼ በጣም በጣም ጥሩ program ነዉ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳን ወደ ወራሳችን ይመልሰን
ሰላም እሸ በጣም ያማል ፍትህ ለሄበን
ስለ ልጆቼ: ስለ ጎረቤቶቼ ልጆች: ስለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህፃናት ፈርቻለሁ: ሁሌም ፍርሀቴን አደራ ለማይበላው መድሀኒአለም አደራ እሰጣለሁ:: ማንም እናትማንም ወላጅ ይህንን መንገድ አያስኪድ ባለቤቱ ይርዳን
ፍትህ ለሕፃን ሄቨን ኢትዮጵያውያን ሁሉ በያለንበት በአንድ መቆም አለብን ለዚህ አይነት አረመናዊ አሰቃቂ ድርጊት በሕፃናት ላይ በሚፈፀመው ግፍ እንዲሁም በዚህ አይነት ሁኔታ በመላው ሐገራችን በሴቶች ላይ በሚፈፀመው ግፍ ድምፅ እንሁናቸው በቃ ዝምታ ይሰበር!!!!!!
እግዚአብሔር ይርዳን
የገደለይገደል የሰርቀ እጀይቆርጥ ፉትህ ፉትህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
Eshe, many thanks on behalf of Ethiopians for your live show discussing our pain. Your efforts are deeply appreciated. I hope this country adopts strong rules to ensure justice. Keep fighting!
God bless!!!
ፍትሕ በግፍ ለሚገደሉት ለሚደፈሩት ሕፃናት 😢😢😢😢😢😢ፍትሕ
Yes please