''ሶስት ጊዜ ራሴን ለማጥፋት ሞክሬያለሁ ... ''ድብርት በሽታ ነው ወይ ?? /እንመካከር /ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር //ቅዳሜ ከሰዓት//
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com...
ድባቴ የሚጠናወት መንፈስ እንጂ ሰዉ እንደሚያስበዉ ፊዚካል አይደለም በህይወታችን ፊዚዬሎጂካሊ ልክ ያልሆነ ነገር መኖሩን የሚያመላክት ነዉ።የዚህ የማያዳግም መፍትሄ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ማመን ፣በቂ የመፅሀፍ ቅዱስ እዉቀት ፤ከልብ እምነት የሆነ የማያቋረጥ ፆም እና ፀሎት ብቻ ነዉ!!ጌታ መኀሪ ነዉ!!በእሱ አንመን እንጂ ምንም ሪቨርስ የማይሆን ነገር የለም ስሙ ይባረክ!!እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ ልጅ!! ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርልን!! እንወድሻለን!!
ምስኪን ኣላህ ኣፊያ ያርግሽ።
ህመሙን በደንብ አውቀዋለሁ እኔም እየተሰቃየሁበት አለው በጣም ጠንካራ ነሽ ሳራ የምር አድናቂሽ ነሽ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ልምድሽን ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል
ብቻ ይገርማል
ነገሮች ካልተሳኩ መሞት ??!!
ስቀናም መሞት ??!!
ህይወት እንደዋዛ
እህቴ መጠንከር ዋጋ አለው ማንም ደልቶትና ሞልቶለት አትኖርም ሁሉም ጏዶሎ ነገር አለው ዋናው በርትቶና አሸንፎ መገኝት ነው
እስቲ ልጠይቅህ ለወር ያህል ዕንቅልፍ ብታጣ ምን የምትሆን ይመስልሃል
ኧረ እኔም ግራ ገብቶኛል ኡፍፍፍፍፍ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ባሌም ሳይቀር ብዙ ነገር አስባለሁ እርጉዝም አይዴለሁ ምን እዴሁ አላቅም መዴሜ ብትሳፈር ግልግል ነበር እኳን ለሰፈር የቃ ማጠቢያም ሳሙና እኳ የላትም 😢😢
ባል ቀይሪ 😄😄
@@Mensur_adem_kesheger ከድብርት ወዴ ለቅሶ እሱው ይሻለኛል 😂😂😂😂😂
Ebakshe tg ytnew adrashash yet new ebakesh