በበሀር በ እግሩዋ እየተጉዋዘች አረብ አገር ገብታ መዳም ከመንገድ አጊኝታ ምን ጉድ እንደሰራቻት ተመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 4 роки тому +19

    ሡመያ ያችን ቪድዮ በጣም እከታተለዋለሁ ሁሉም አሥተማሪ ነው ዋው

  • @svvh4495
    @svvh4495 4 роки тому +65

    ውይ መዳሟ በጣም ጡሩ ሠው ናት በእውነት

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому +16

    ያሣዝናል ጥሩ ትምህርት ነው እህቶቻችን በየምዳው እዲህ ነው ሚገላቲት።

    • @rehimamohammed963
      @rehimamohammed963 4 роки тому +2

      በዚህ አስመስላቺሁ ባትሰሩ የተመረጠ ነው እንኳን ሊያስመስሉበት ማየት መስማት የሚዘገንነው

    • @MyMe-ji7en
      @MyMe-ji7en Рік тому

      3

    • @HappyBarn-bb5ij
      @HappyBarn-bb5ij 11 місяців тому

      ​@@rehimamohammed963ሁሉም አንድ አደለም እኮ እስክንለምድ ደረስ ስንት ችግር ያያሉ 🤔🤣

  • @GgHggg-g4l
    @GgHggg-g4l 9 місяців тому +15

    አይ ስደት😢😢😢 የመጀመሪያችን ሁላችንም እድህ ተደናግረን ነበር አለፈና ዛሬ ሌላ ቀን ሆነ ደስ እሚለዉ

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 9 місяців тому

      እዉነት ነዉ

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 7 місяців тому

      በጣም ስደት መጀመሪያልይ ፈተንነዉ😢😢

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 2 місяці тому

      እኔም አልፎ አወራ ይሆን እኔንም እገዙኝ ኢትዮጲያኖች አድስ ነኝ ይገባኝ አልመሰለኝም

  • @luciemilan6631
    @luciemilan6631 4 роки тому +6

    ዋው. ሥወዳቹ. እኮ. የምትስሩት. ውሉም. ድራማወች. እሥተማሪ ናቸው. እህቶቼ. በርቱልኝ ትልቅ ደረጃ. ደርሳቹ. በቲፊ. እንትን. ለማየት. ያብቃኝ እሺ. ቃንቃ እለ መግባባት እኔም ገጥሞኝ. ነበር. እሷ በእረብኛ. ሥታወራኝ. እኔ. በእማርኛ. ሳወራ. ነበር. ወይ. ጊዜ. እኔን እራሴን. እስታወሽኝ.

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 2 місяці тому

    አረ እህቶቸ ኢትዮጲያን በሙሉ ሙስሊም ክርስቲያኑ በፀሎትም በዱአም እገዙኝ እኔም አድስነኝ አልገባኝም ገብቶኝ እደሠው እሆን አልመሰለኝም ማርያምን ነው የምላችሁ ቋንቋው ከገባኝ ሁሉንም እሰራለሁ

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 4 роки тому +10

    አይ አረብ ሀገር የስራውን ይሰጠው እህት ወንድሞቼ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭እናቴ ናፍቃኛለች በእውነት 😭😭😭😭

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 4 роки тому +159

    ዋው ዛሬ አንደኛ ነኝ ስሞትላቹሁ ላይክ አርጉኝ

    • @fafiyoutube9614
      @fafiyoutube9614 4 роки тому +3

      እማ ቤተሠብ አርጊኝ

    • @anisasurur7453
      @anisasurur7453 4 роки тому +1

      እቢ አለደርግሽም

    • @fafiyoutube9614
      @fafiyoutube9614 4 роки тому +3

      @@anisasurur7453 ለምን የኔማር። ቅንነት አያሥከፍልም

    • @fawzeyamohamad2807
      @fawzeyamohamad2807 4 роки тому +1

      ክክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ

    • @anisasurur7453
      @anisasurur7453 4 роки тому +1

      @@fafiyoutube9614 እቢ አትሙቺልኝ አላደርግሽም

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    አይ አማርኛ ና አረብኛ ና እንግሊዘኛ እንደውም አረቧ ትግስት አላት ሁላችንም ያሳለፍነው ነው

  • @ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ

    ጎበዞች በትክክል ቸልፃቹታል የመጀመሪያ ግዜ አረቦች ቤት ስንገባ እንዲህ ነው ያአሏህ ስንቱን አለፈ እንግሊዝኛ ቋንቋ ለመጀመሪያ ግዜ ማወቅ በጣም ይጠቅማል ክክክክክክክክክ ወክ ወክ ወክ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 4 роки тому +10

    የኔናት አረቧ ግን አሳዘነችኝ ይሄኮነው ችግሩ እኛ ሀበሾች ቅማላችን ሲራገፍልን ዙሮ የማያ አንገት የለንም ለማንኛውም ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪውነው ተብሏል

    • @ጠይበብንትከዲር
      @ጠይበብንትከዲር 4 роки тому

      በትክክል

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 роки тому

      @@ጠይበብንትከዲር Bantchu damirugni

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp 10 місяців тому

      ስታሳዝን አላለችም ድራማ ነውኮ የውነት ቢሆን ነበር እማዝነው😅😢

  • @NsbsgsyHavshs
    @NsbsgsyHavshs 6 місяців тому +1

    ዋው በጣም ደስ ስትይ መዳም እኔንም ያጋጠመይኝ እዳች ያለች ናት እግዚአብሔር ይባርካቹህ

  • @Dani_Tube251
    @Dani_Tube251 4 роки тому +62

    እንዲህ መከራ አይተን ትንሽ ስንለምድ መከራ እናሳያቸዋለን ፣በገዛ ቤታቸዉ።
    ግን ምንም እግሊዘኛ አለመቻል አደጋ ነዉ።

    • @targotargo1124
      @targotargo1124 4 роки тому

      axzqxdq

    • @jemilajemila7449
      @jemilajemila7449 4 роки тому +1

      በጣም

    • @hayatmosa3210
      @hayatmosa3210 4 роки тому +2

      በጣም እኔ አዲስ ስመጣ በረካ ይሁን እንግልዝ አስለመደ ኝ አረብ

    • @Ghhhv-x7l
      @Ghhhv-x7l 10 місяців тому

      በጣም😢😢😊

    • @MaremAyson
      @MaremAyson 10 місяців тому

      Jti❤

  • @SharjaQueen-fo7xy
    @SharjaQueen-fo7xy 6 місяців тому +2

    እግዚአብሄርይባርክሽአንቺመዳም

  • @jemilabintali6556
    @jemilabintali6556 4 роки тому +80

    ስደት እንደዚህ እንደሆነ ባውቅ አልመጣም ነበር እናንተስ

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 4 роки тому +8

      እኔስ እህቶቸ እንደዚህ መሆኑን ነግረውኝ ነበር ወላሂ አትምጭ ብለው እየለመኑኝ ነው የመጣሁት መጥቸ ሳየው ነው የተረዳሁት አሁንስ የስደት ኑሮ ምርርርርርርር ብሎኛል

    • @jemilabintali6556
      @jemilabintali6556 4 роки тому

      በጣም ወላሂ

    • @ጠይበብንትከዲር
      @ጠይበብንትከዲር 4 роки тому +1

      እኔም አልመጠም ነበር

    • @jemilabintali6556
      @jemilabintali6556 4 роки тому +2

      @@bintabderehmanbintabderehm2819 እኔም ተብየ ነበር ግንየቀመስኩት ግዜ ነው ያወኩት

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 Рік тому

      እኔም

  • @AminhaWallo
    @AminhaWallo 6 місяців тому +1

    ሰሉ አሏህ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ♥️🙏

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 7 місяців тому +3

    ማዳምሽ፡ እግዚአብሔር ይስጣት

  • @AbdoHayat-ro5mh
    @AbdoHayat-ro5mh 6 місяців тому

    ግን ስደት እደዚህሽነው እስኪ እኔን ምን ትሉኛላችሁ ከ3 ወር ቡሀላ በባህር ሳኡዲ መሄድ እፈልጋለው ምን ትመክሩኛላች

  • @ልእልትአቤል113
    @ልእልትአቤል113 4 роки тому +11

    አረች እኮ ፍቅር ናቸው

  • @እስማኢልሀያት
    @እስማኢልሀያት 10 місяців тому +1

    የመጀመሪያ እዴመጣሁ ይቺንልጅነበር ያገኘሁት ዩቱብ ስርቺፄ ሳዴርግ የዛሬ4አመት😢😢

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os Рік тому +12

    ወላሂ ምን እደምል አላውቅም ስልኬን ፓስፓርቴን ሁሉ ነገሬን ቀማቺኝ የ3ወር ደመወዜን ቀማቺኝ ወላሂ የምታደርገኝ ድርጊት ተውት ብትር ይዛ ነው የምታሰራኝ አታስበላ አታስተኛ አታስቀምጥ ሙቀቱ ስራው የሳ ጩሀት ብቻ ከባድ ነውእደዛ እያለቀስኩ 10ወር ሰራሁ አሁን ምንም ሳልይዝ በለሊት ተነስቸ ጠፋሁ አልሀምዱሊላ 2ወር ሆነኝ ከጠፋሁ😢😢😢😢አልሀምዱሊላ

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 10 місяців тому

      አይዞሽ የተገፋን ፈጣሪ ይክሰዋል

    • @bantyimam7209
      @bantyimam7209 10 місяців тому +1

      የኔውድ አሁንእደትነሽ

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 10 місяців тому

      አልሀምዱሊላህ

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 10 місяців тому

      እሰይ ተገላገል ስራ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @መቆያጋሻው
      @መቆያጋሻው 9 місяців тому +1

      ለኔም ንገሪኝ እደት እደጠፍሺ እኔ ጠለብ ነኝ 3 ወስት ቤት ነዉ የምሰራው

  • @SouthSouth-hu3yh
    @SouthSouth-hu3yh 5 місяців тому +1

    ስዳት እስክቃምሱት ማር ይማስላል ስዳሩሱት ማራራናቱ ይታዎቃል ዎይ ስዳት 😭😭😭😭

  • @ethiopianows2747
    @ethiopianows2747 4 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እውነት

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 6 місяців тому

    አኔ አዲ ታሪክ ልገራችሁማ አዲሥ እደመጣሁ መላብስ ጠብቂ ኸሊ ብላኝ ወጣች ከዛ ቁጪ ብዬ ስጠብቅ ቆዬሁኝ አይ አዲስ መሆን መከራ ነው በውነት

  • @ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ

    አይስደት የመጀመሪያ ቀን ስደት ገብቼ አረብራ ግራ አጋብቶኝ ነበር

  • @HabibaMohammed-cb8lz
    @HabibaMohammed-cb8lz 6 місяців тому

    እኔ እኮ ግርም ሚለኝ እሺ ካሜራ ማኑ ማን ነው እንዴትስ ልትቀረፅ ቻለች

  • @hannaasers1559
    @hannaasers1559 4 роки тому +10

    ወይ አትፍረዲ ይፈረዲበሀል ሁላችንም ስደት ያለን ቀምሰነዋል በጣም ያስቃል

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +2

    እኔም ጠፍቸ መስመር ለመስመር ስሄድ መዳም አግ ኝታኝ ለ እህቷ ሰታኛለች

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    እኔ ግን ባይገባኝም በአማርኛ አላወራም ምክኒያቱም እኔን ቋንቋቸው እንዳልገባቸው ሁሉ እሳቸውንም የኔን ቋንቋ እንደማይረዱኝ አዉቃለው ስለዚህ ዝም ነው ክክክክክ ወክ ወክ ወክ ወክ ወክ አለች 😂😂😂😂😂

    • @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
      @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 роки тому +2

      እኔም

    • @shakaalmamari3863
      @shakaalmamari3863 4 роки тому

      እኔምአውቃለሁ

    • @eyarustube9545
      @eyarustube9545 4 роки тому +1

      ማርያምን እውነትሽን ነው እኔም ዝም ነው እቃ አምጭ ስባል እሽ ብየ እሄድ እና ሸሻ ስል ስሙ ይጠፋኛል ከዛ እቆማለው ከዛው ስቀርባት ትመጣለች እድው እድው ስትል ጉንብስ ብየ እፈልጋለው ድርስ ስትል እየፈለኩ ነው ከዛ ይሄ ነው ብላ ታሳየኛለች እና በሳይን ብዙ ጊዜ እንቀሳቀስ ነበር አማረኛ አላወራም

  • @بانجي-ح5ظ
    @بانجي-ح5ظ 4 роки тому

    የኔ መዳም ምስኪን ናት በእዉነት እንደዚህ ነዉ ያስረዳችኝ በጥቅሻ አሁን ግን አልስማትም

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому +4

    ሚስኪንንን ወላሂ በጣም የምታሳዝንናት መዳሚቱ ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ድሃ ታሳዝናለች ልጁቱም እንድህ ነው የሆነው ወላሂ

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 5 місяців тому

    የኔ ጣፋጭ ልክ እንደኔ❤❤❤❤😂😂

  • @haba4267
    @haba4267 4 роки тому +39

    ወይኔ ሁላቹህም ይሄን ያልገጠመው አለ እንደው እስኪ መልሱልኝ

    • @ሄሉፍቅር
      @ሄሉፍቅር 4 роки тому +1

      Ayyy sedati

    • @aminataminat8429
      @aminataminat8429 4 роки тому +2

      እር ሁላቺንም

    • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ
      @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ 4 роки тому +2

      እኔም

    • @masreshaawegechewtadesse7904
      @masreshaawegechewtadesse7904 4 роки тому +7

      እኔ ገጥሞኛል ብዙ ነገር አሁን ሳየው የመጀመሪያው ቀን ትዝ አለኝ ለምሳሌ አርባ ግላስ ጂቢ ሲሉኝ 40 ብርጭቆ መሰብሰብ ጀመርኩ እህቶቼ ከዚያ ተሸክሜ ወደፎቅ ስታየኝ ሴትየዋ በሳቅ ሞተች ቤት ውስጥ ያለውን ሰው ሁሉ ሰብስባ አሳቀችብኝ ይገርማል

    • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
      @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 4 роки тому +3

      @@masreshaawegechewtadesse7904 😂😂😂😂😂 የኔ ብጤ እኔ ደግሞ ትንሽ ላስቃችሁ አዲስ እንደመጣሁ ሰትየዋ ህፃን ልጅ ነበራት ስያለቅስባት አቅፋው ያገልቢ ያገልቢ ብላ ስታባብለው ሰሟሀት በሌላው ቀን እቀፊው ብላ ልጁን ሰጠችኝ ከዛ እሪ ብሎ አለቀሰብኝ እኔ ደግሞ ያገልቢ ያገልቢ እያልኩኝ አባብለዋለው ብየ ያከልብ ያከልብ ብየ እርፍ😂😂😂 ቋንቋ አለማወቅ አስቸጋሪ ነው በስመአብ

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 10 місяців тому

    አይይይ የሰው ሀገር መከራነው😢😢😢😢ሚስኪን ሴትዮዋግን ሚስኪንናት 😢😢😢ጅብ ትይኛለሽ እንደ አለች አይይይ😂😂ልሳቅም ላልቅስም አየ አለማወቅ

  • @ዙዙነኝበፍቅርስውገዳይ

    መዳሞ እደኔ መዳም ሀቢቢቲ ስትል ስወዳት😍😍😍

  • @احمدمحمد-غ6ح2م
    @احمدمحمد-غ6ح2م 10 місяців тому

    እደህም አልተቸገርኩ እግዚአብሄር ይመሥገን አክስቴጋር 7ወርነውየነበርኩት በብሀርተኝነቴ

  • @susu66557
    @susu66557 4 роки тому +6

    አይ ስደት ይሄን ያላሰለፈ የለም በመጀመሪያ ስቃይ ነው😢😢😢

  • @የፈቅርሀገርሀይቅ
    @የፈቅርሀገርሀይቅ 9 місяців тому +1

    ወላሂ የመጣሁ ቀን ሸዋር ወስጂአሉኝ ወሥጀ አባያየን ለብሸ ቁም ከዛ ይህንለብሠሺአሠሪም ብላ ያገር ኢኒፍርም አመጣችልኝ። እርሥትአልፎብነው ዛሬ ቢያልፈልንም

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ 4 роки тому +4

    ናዲያን ወድጃታለሁ ሥታምር ወይ ፋጤ ምን ነበረበት የኔ መዳም እንደዚ ብትሆን መዳሜ አንድ ቀን ሥቃልኝ አታውቅም

  • @GiasBd12-y8z
    @GiasBd12-y8z 9 місяців тому

    ወይማዳምምርጥ❤ትግስቶ
    አይአተአረበኛአነባረረን

  • @meshaljafin9983
    @meshaljafin9983 4 роки тому +7

    ሱመያ የኔቆንጆ ማዳሟን እና አቺን ሥወዳቺሁ

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 4 роки тому +3

      ማርያም ማዳሟን አድንቁልኝ ሀበሾችስ መቸም ሁሌም መገተት ልምዳችነው ማዳሟ ማርያም በጣም ነው የወደድኳት

    • @edenabate4997
      @edenabate4997 4 роки тому +1

      ሀበሻኮነች መዳሞ

    • @zizutube4534
      @zizutube4534 4 роки тому +2

      @@edenabate4997 መዳሟ ሀበሻ ናትደ

    • @meshaljafin9983
      @meshaljafin9983 4 роки тому +1

      @@edenabate4997
      ሀበሻም ብትሆን ትወናዋ ሀሪፍነዉ ልክ እደሷ ጥሩና መልካም ማዳሞች አሉ

    • @edenabate4997
      @edenabate4997 4 роки тому

      @@zizutube4534 አወ

  • @Rahma-to6tf
    @Rahma-to6tf 7 місяців тому +1

    እኔም ቀጣይ ሀጂ ነኝ አላህ ይርዳኝ

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 роки тому +5

    ክክክክክክክ ዉድ እህቶቼ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ አቤት ስንቱን አሳለፍነው እኔን ያጋጠመኝን ላካፍላችሁ መጀመሪያ የገባሁበት ቤት መሳ አቅርበው ሴትዮዬ በሳህን የተጠበሰ ድንች ሰታኝ እንክት አርጌ የበላሁት ለካስ ጠረቤዛ ላይ አርጊዉ ነው ያለችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቋንቋዉን ስለምድዉ ስትነግረኝ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @StPio-mp2qz
    @StPio-mp2qz 7 місяців тому

    ግን እኔ ምለው እሷ አዲስ ሆና እንዴት ቪድዮ መን ቃራፀት??

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 роки тому +15

    *አረቦች እኮ በጣም እኮ ነው ሚገርሙት የኛ ቋንቋ አይገባቸው የነሱ ቋንቋ ባንዴ እድናቅ ይፈልጋሉ እኛም እኮ አንቻልም ቋንቋ ስንችል ፐ😅😅😅*

  • @Abcd-f1n1f
    @Abcd-f1n1f 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤መዳም ማሻ አላህ

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 4 роки тому +16

    ወይኔ ጌታን እንባዬ እሰኪፈሰ ደረሰ ነው የሳኩት ቋንቋ እኮ ችግር ነው ይቺ ነገር ሁላችንም ታሰታውሰናለች እኔም እዲሰ እደሆንኩ ግጥም አርጌ በአማርኛ አወራት ነበር

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +2

      😂😂😂😂😂አዋ ይገባቸው ይመስለናል እኮ ባማረኛ ስናናግራቸው አይይይ ቋንቋ

    • @ሰውለምኔ
      @ሰውለምኔ 4 роки тому +2

      ክክክክክክክክ ወይኔ እኔም በጣም አሳቀችኝ እኔም አማርኛ አወራ ነበር

    • @ስልካችንንለዲናችንእነዲር
      @ስልካችንንለዲናችንእነዲር 4 роки тому

      ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ ክክክክክክክ
      ወዮ በሰቅ

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 6 місяців тому

      ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂

  • @Rabia-lv4eh
    @Rabia-lv4eh 9 місяців тому

    ዲራማ እየሰሩ እንጅ እዉነት አይደለም ግን ሃሪፍ ትምርት ነዉ😊

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 місяців тому

      ይመሸስላል

  • @sabyia8977
    @sabyia8977 4 роки тому +4

    Hedduu jalaadha madamii tanaa 💕💕

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому +1

    አይ አለመታደል እኔም የመጀመሪያ ጊዜ እንደዝህ ነበር ኩሽና ዉስጥ ቁሜ ቁሜ እሄዳለሁ አይይይይ ሁሉም ያልፋል

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +9

    የኔማር ማዳም ተብየዋ💝💝💝😍

  • @zariyalebanon7699
    @zariyalebanon7699 4 роки тому +2

    selam lenate yihun bewuneti bexam nw yedekemikut besaqi ene mejemeriya simexa abo yimechachu beritu bexam arif nw beziwu qexilu

  • @seadadesalew2822
    @seadadesalew2822 4 роки тому +5

    መዳማ ደስ ስትል ምን አለ አርቦቺ ሁሉ እንደ እሷ ቢሆኑ ብየ ተሙኘሁ እኔም ሳውዲ የመጀመሪያ ስገባ እንደዚህ ነበር የሆንኩት

  • @hawabintbaba144
    @hawabintbaba144 4 роки тому +1

    እኔ ራሱ ዱባይ ነበርኩ ከገጠር ወጥቸ ነበር ዱባይ የሄድኩት ሀማም ገብቸ ነበር እና ፔሬድ ላይ ነበርኩ እና መታጠብም አላቅ ሸንቸ ሳበቃ እንደት ላድርገው የዛኔየ ብቻ የተፈጠረውን አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው በቃ ሞደስ አላቅ ህፃን ነኝ በዛ ላይ ከገጠር ወጥቸ ፅድት ያለ ቤት ነበር የገባሁት እና ይሄ ብላጥ አይቺል ፍራሹ አይቺል አቆሸሽኩት ከዛ መከረኛ መዳሟ ጓንት ለብሳ እያሳየችኝ ጠራረኩ ሻወር ወሰድኩ ሞደስ ሰጠችኝ ይሄ ሁሉ ሲሆን ምን እንደምትለኝ አላውቅም በምልክት ብቻ ነበር የምናወራው እና 20 ቀን ሲሞላኝ ኢጀንሲዎች ወሰደችኝና ሌላ ቦታ ገባሁ እዛ ሀበሻም አለች ሴትዮዋም እስር እስሬ ናት ሁሉንም አወኩ ይሄ ሁሉ በ 2003 ነበር ሳኡድ ግን አልሀምዱሊላህ

  • @silita3132
    @silita3132 4 роки тому +3

    ያኔ እነት መጀመሪያ ስደት የመጣውበትን ሰሞን አስተወሰቺኝ ሱብሀነ አለህ

    • @shshgahmed255
      @shshgahmed255 4 роки тому +1

      ሶፊ ነኝ የአለህ በሪያ ክክክ

    • @silita3132
      @silita3132 4 роки тому

      ኡነቴን ነው ክክክክክክ

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ይህን አረበኛ ታቀምሳት ጀመር

  • @rahmethuesn5455
    @rahmethuesn5455 4 роки тому +4

    አፉ ኡፍ እኔም ቀምሸዋለሁ የበሀር መንገድ መንገድ ላይ ተይዠ ተመለስኩ አሁን ደሞ ዱባይ እንደው መቸነው ሰው በሀገሩ ላይ የሚኖርው

    • @user-dp1le4xq7t
      @user-dp1le4xq7t 4 роки тому

      አይዞሽ

    • @weynshetamare2458
      @weynshetamare2458 4 роки тому

      Gn)lemn)hager-atkemecgim-eht-yhn-yakl-yastelalwey'hagerachin-eni-sebat-ametu-saudi-ena-bhid-yshal-ymeslegal

    • @ععااووةا
      @ععااووةا 4 роки тому

      አይዞሺያልፍል

  • @Weloyewa-g6o
    @Weloyewa-g6o 11 місяців тому

    ኧረውጆችየክክክክክክክክክክ ባማርኛ እፈልጋለሁስራስራ አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ እኔምእንዴዚህነኚ ሰርቪስ አምጭስባል ትልቅየ ትሪ አይይይይይ ውዶችዱአ አርጉልኛ ፈታበሉ ።😂😂😂😂😂

  • @dxa8286
    @dxa8286 4 роки тому +41

    አይ ስደት ስቱን አሳለፈነው ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @hawatube955
    @hawatube955 4 роки тому +2

    መዳም ሚሥኪንንንን እንዳች አይነት መዳመ የት ይገኛል መዳሜ እዳችብትሆንልኝ ሥራ ሠለቸኝ ደከመኝ አልልምነበር ውይይይይይ

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 9 місяців тому

      እዴትያለሆናብሽነዉአይዛሽእህቴ

  • @ሉባባአህመድ-ገ1ዀ
    @ሉባባአህመድ-ገ1ዀ 4 роки тому +7

    በጣም ደስ የሚል ትወና ይመቻልትምህርትነው

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 10 місяців тому

    ወላሂ እደዛሬ ሥቄ አላቅም ወይ የኛ ነገር በዛላይ በጣም አሣዘነችኝ😅😅😅😅

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ

    እኔ ልቤን አመመኝ መዳሚቱ ለተዳረቀችው ውነትም አረቦቹማ ጉድ ችለዋል አይ ቋንቋ

  • @Saeed-i8q8b
    @Saeed-i8q8b 6 місяців тому

    አይ ድራማ ሳሚያ አሳቅሽኝ ያስተምራል በረች

  • @love-uu1rw
    @love-uu1rw 4 роки тому +6

    ክክክኬ እረበሳቅ ሞኩኝ እኔኳ በሁለት ወሬ ነው የለመድኩት አልሀምዱሊላህ

    • @LomiLomi-rt6tu
      @LomiLomi-rt6tu 10 місяців тому

      በመኪና ከሔድን ቡሀላ😂😂😂

    • @kuwaitkuwait1546
      @kuwaitkuwait1546 6 місяців тому

      እረ ወሬ በሁለት ወር ትያለሸ

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 2 місяці тому

      እኔ ሀያ ቀኔ ነው ምንም አልገባኝ እህቴ ይገባኝ ይሆን

  • @zeynab3044
    @zeynab3044 4 роки тому

    ቲሽ ክብረቢስ ባአታረጊው መጨረሻ ላይ የኸይር መልሱ እደዝህ ነው አለች ጉድ ባይ አይ

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚነፋቂ 4 роки тому +17

    ወይኔ እኔመቸም እደዚህ አልሆኩም በግሊዘኛ በደብ ነው የማወራው ምንም አልተቸገርኩም አልሃምዱሊላህ አች ፍጡማ እኔ ፉጤ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @JMJEM-k1v
    @JMJEM-k1v 2 місяці тому

    መዳሟ ደስ ስትል ማሻአላህ

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 4 роки тому +4

    አይ አረቦች አላህ ችሎታዉን ሰጥቶቸዋል እኛ ሀበሻ እርስ በርሳችን ጨካኝ ነን

    • @HappyBarn-bb5ij
      @HappyBarn-bb5ij 11 місяців тому

      በጣም አዎ እግዚአብሔር ያነራቸው 👌

  • @NooryiaNooryia-xe6xr
    @NooryiaNooryia-xe6xr 9 місяців тому

    ትልቅ ትምህርት ነው ብዙወች ለወድ እየቀለቡ አላማቸው የታዛባ

  • @zd9530
    @zd9530 4 роки тому +4

    ወላሂ ዋውውውው ብየሻለሁ ውደ የምር አረቦችን ብዙዎቻችን እናማርራቸዋለ ስትጉዳቸውንፈጂተው እኛንአሰልጥነው ዞረን እንመፃደቅባቸዋለን የቤተሰብጎደሎ ሞልተን አካውታችንን እየሞላንበት ተው ግን ግፍ አታውሩ የኛሰወችቢሆኑ ምንእደማደርጉን እናቃለን

    • @SilsKar
      @SilsKar Рік тому

      እደከርቦች ደሞ ቻይአለደ ወላሂቢጮሁም ሀበሻአድቤትኮን እምንሠራው በሸ እንቻቻላለን

  • @QatarQr-oc9cg
    @QatarQr-oc9cg 4 місяці тому +1

    መዳሜ እዳች በሆነችልኝ መዳም

    • @SmartSell-w4w
      @SmartSell-w4w 4 місяці тому

      አይዞሽ እህቴ ቻይው ሁሉም ያልፋል

  • @ኢክራምሃጂማሃማድ
    @ኢክራምሃጂማሃማድ 4 роки тому +4

    አለህ ዪጠቢቀቹ

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 4 роки тому

    እኔም ሦሰት አመቴነዉ አረበኛ አልችልም አካንእሳላለሁ ብቻከባድነዉ

  • @ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን

    ወይኔ ቋንቋው ሲያስፈራ የቤሩት ቋቋ እኮ ደስ ይላል

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому +1

      አይይይ መስሎሽ ነው ሁሉም ያስፈራል ግን የቤሩት ቶሎ ይገባ ይመስለኛል እኔ ቤሩት ሁለት አመት ሰርቻለሁ ቋንቋው ቶሎ ይያዛል አሁን ድባይ ነው ያለሁት ቋንቋው ብዙ አይገናኝም አይገባም አይያዝም ቶሎ ብቻ ተመስገን

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ 4 роки тому +1

      ቤሩት. ናቸው. እዴ. ውዶቼ?

  • @Ahmed-tw7nz
    @Ahmed-tw7nz 9 місяців тому

    ስደት አይኑ ይጥፋ በተለይ. ለሴት ልጂ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @haleemamohamad3797
    @haleemamohamad3797 4 роки тому +4

    madamii 💝💝💝💝❤👌

  • @Jhsggjg
    @Jhsggjg 6 місяців тому +1

    መዳም በጣም ነዉ የወደድኳት ያንን ሁሉ ነገር እረሳሽዉ ሰትል በጣም ነዉ የተገረምኩት

  • @faizasultan5111
    @faizasultan5111 4 роки тому +6

    አረ ማደም አለህ ይርደሽ በጠም ጥሩ ሰውናሽ

  • @ashenafitaye6600
    @ashenafitaye6600 Рік тому +1

    ወላሂ እደዚህነው

  • @rahmaahmed2641
    @rahmaahmed2641 4 роки тому +4

    እኔስ ባንድ በኩልም አስለቀሰኝ ባንድ ልቤ ደግሞ አሳቀኝ ጅብብብ ናደው አይ ፋጤ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸየር

  • @TyebaAhmed
    @TyebaAhmed 6 місяців тому +2

    ኧረ የልጁ ነገር አሳቀኝ

  • @alexlondon3659
    @alexlondon3659 4 роки тому +3

    ወይኒ ወይኒ ያገራ ልጅ ስንቱን ስቃይ ባንተ ኣይ ጌታ ምን ነው ኣሁኑስ ከፋኝ

  • @GjIt-p4k
    @GjIt-p4k 11 місяців тому

    ወይኔ ዛሬ ክፍት ብሎኝ ነበር እደት እደሳኩ እኔም ትቦውን አንሽና ጊቢውን እጠቢ ስባል በመጣሁ በሁለት ቀኔ ነው ከዛ ከማምረው መኪና ላይ እርክፍክፍ አደረኩበት ሀይዋና ሲትለኝ ተናዳ አወ እያልኩ ዝም ብየ እደፋለሁ እመኪናው ላይ ወላሂ በጣም ነውቆ የምናስቅ

  • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ

    እኔ ብዙምአልተሸገርኩ እህቴ ናት የተቀበለችኝ 6ወር እስኪ ሆነኝ አለችነበረ አጠገቤ ከዛህደችእኔም አራትአመቴአሁንንንን

  • @zwedazweda16
    @zwedazweda16 2 роки тому

    መዳምየን አደነኳት ወላሂ እኛ ግን ስንት ተደናብረን ትንሽ ያወቅን ጊዜ መከራ ነው

  • @maysaanouri477
    @maysaanouri477 4 роки тому +4

    አቦ ይመችሽ ሁላችንም ስንመጣ እደዚህ ነበር

  • @sadallove5658
    @sadallove5658 10 місяців тому

    ደግአረጋት ድህና መዳም አጋጥማት ነበር ውሺቅ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому +11

    ግራ ተጋባች አረቧ ክክክክክ ትዝ አለኝ መጀመሪያ የመጣሁ ግዜ አዲሥ የመጡ ሣይ አጀቴ ይሰፈሰፍላቸዋል እሥኪለምዱ ጭቀታቸው እየታየኝ

  • @alioudiallo6113
    @alioudiallo6113 4 роки тому +2

    J'aime beaucoup beaucoup beaucoup les éthiopiennes aussi habassi ethni é feletta fulani ❤❤👍👍🙏🙏👏👏👏💪💪🇮🇹🇸🇳🇸🇳

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 4 роки тому +3

    ክክክክ ሰኢድ በደንቡ እንጋባለን

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 4 роки тому

    እውነት አረቦች ሚስኪን ናቸው ይገርማል በገዛ ቤታቸው ክርክር እኔስ መዳም አከብራት አለው አለች ግንደኛዬ ለመዳሟ እኩል ነው ሚናገሩ

  • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ

    ሚስኪን ወላ ሴትየዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amanshenecha3046
    @amanshenecha3046 9 місяців тому

    ሀይ ሰለም ሰለም ውድ ቤታሰቦች ይችን ልጅ እንዴት አየቻት

  • @khalilkhalil2667
    @khalilkhalil2667 4 роки тому +3

    faxuma inti majununa .woolhi 🙄
    maasha alha ya helwa yaa maadami I♥️love you soo mach

    • @animeangel9847
      @animeangel9847 4 роки тому

      Many thanks 😘😍 i love you too ,,, ❤💖

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 роки тому +2

    አረብ ሆና የምሠራው ለድራማ ብቻ ሣይሆን በእወናታውም ጥሩ ነው የምትመሥለው ማር የሆነች

    • @rabyaemer9956
      @rabyaemer9956 4 роки тому

      አረብ ናት ወይሥ ሀበሻ ግን አልገባችኝም ክክክ

    • @rabilove4008
      @rabilove4008 4 роки тому

      @@rabyaemer9956 ሀበሻ ነች

  • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ

    ልሳምሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈጤ ወይኔ በሳቅ

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 4 роки тому

      ኢትዮቢየን ፅጋበቸዉ አይ ቻል ከኢትዮቢያን አረብ ይግዴለኝ

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 Рік тому

      😂😂😂😂😂

  • @titizetigray8768
    @titizetigray8768 4 роки тому

    እኔም ስራ ገብቼ መዳሜ ከነ ልጇ በጥታ ይችን ልጄ ናት ስትለን ጠይብ ስላት ሳቐችኝ

  • @rehmamuhammed4784
    @rehmamuhammed4784 4 роки тому +5

    የእውነት ሲወራ አረቦች ትግስተኛ ናቼው

  • @tekleabbrhane4765
    @tekleabbrhane4765 4 роки тому +1

    Yes Good