ገውሱ_አብጀል_ቃድር_ጀልአሊ አጅብ ቂሷ - 1 ሸኽ_ሙሀመድ_በሽር(ቀይ አንበሳ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @HisanYasen
    @HisanYasen 8 днів тому +1

    ማሻ አላህ❤❤

  • @ZiyhubiZiy
    @ZiyhubiZiy 14 днів тому

    ቀደሰላሁ ሲረሁ❤❤❤❤

  • @feruzaayalew3417
    @feruzaayalew3417 21 день тому +1

    ማሻአላህ ወንድማችን በረካሁኑ

  • @kedirseid1417
    @kedirseid1417 19 днів тому +1

    ምን ይቸግርዋል ጀሊሉ ስንት ባሪያ አለው ሲሩ ያልተገለጠ❤❤❤❤

  • @seidgetachew942
    @seidgetachew942 6 днів тому

    ምናለ እንደዚህ አይነት ታሪኮች ለታሪክ ተፅፈው ቢቀመጡ ለነገሩ ታሪክ አበላሾች አሉ

  • @Awelendris-jx7gi
    @Awelendris-jx7gi 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 21 день тому +1

    ❤❤❤

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayushBayush-sn3oc
    @BayushBayush-sn3oc 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 13 днів тому

    አገይስና

  • @TheskyIsthelimit-g1g
    @TheskyIsthelimit-g1g 21 день тому +1

    Hayat jeba

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 21 день тому

    እኔ ብዙ ግዜ ከኪታብ ወይም ከትክክለኛ የታሪኩ ባለቤቶች ያልተፃፊ ቂሷወች ማውራት አልዳፈርም ምክኒያቱም በጣም ብዙ ቂሷወች የተበረዙ የተሳሳቱ እየሆኑ ከሰው ወደሰው ስለሚተላለፊ በጣም ታላላቅ መሻኢኾች የብዙ ወልዮቺን ቂሷ አሳስተው ያወራሉ እነሱ መዋሼት ፈልገው ሳይሆን ሲወራ የሰሙትን በደግ ልቦናቼው ተቀብለው ስለሚያወሩ ከዚህ ሁሉ ቂሷን በሰነድ እና ከትክክለኛ ምንጭ ሳይዙ አለማውራት እየተቻለ የማውራት ልምድ ቢቀር ጥሩ ነው ባይ ነኝ ለምሳሌ ሀማሉል አንሷር የፍየሉ ታሪክ ላይ ታሪኩን እውነት ነው ሀሰት ነው የማለት መብቱ የለኚም ምክኒያቱም አላህ ስላላሳወቀኝ ወይም መረጃ ስለሌለኝ ግን ፍየሎቹ እስካሁን እየተጠበቁ እስከሚለው ድረስ ደፍሮ ማውራት የዘመኑን ስልጣኔ እና አለም በቴክኖሎጂ አንድ መንደር መሆኗን ካለማገናዘብ የመጣ ድፍረት ይመስላል ለምን ከተባለ ሰው ነበሩ ፍየል ሆኑ የተባሉ ፍጡር ጠባቂው ሀገርም ሆነ ፍየሎቹም የሉም ቢኖሩ ኖሮ በታሪክ በመዝገብ ወይም በኢንተርኒት ይሰፍሩ እና ይታወቁ ነበር አለም የማያውቀው ጪራሽ በሀገር/ በመንግስት ደረጃ የሚጠበቅ ፍየል የለም እና

    • @kutbul_habesha
      @kutbul_habesha  21 день тому

      @@kasimibrahim5961 የለም አይባልም ወላሁ አዕለም ነው ምክንያቱም አሁን ላይ እንኳን በኢንተርኔት በማንኛውም መፆሀፍ ይሄን ሊያወጡ እና የነብዩን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሽረፈል ኸልቂላህ ታሪክ አልቻሉም እንጂ ባጠፋን እሚሉበት ወቅት ላይ እንኳን ይሄን መች የሀምዛ ረ.ዐ እንኳን በቅርቡ የተፈጠረውን ተአምር ተነገረ ተድፈንፍኖ አ የቀረው ብቻ አፉ በሉን

  • @kedirseid1417
    @kedirseid1417 19 днів тому

    በመሀል በመሀል ሶለዋቱን ቀልቀል የሚያርጉትንም ልቀቅልንማ

  • @hayatyimer-c4h
    @hayatyimer-c4h 8 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዬሀበሻወልያለሁ ድስቱርር

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 21 день тому +1

    እንደዚህ አይነት እና መሰል ቂሷወች ከታላላቅ መሻኢኾች በታላላቅ መጃሊሶች ላይ ይወራሉ ግን አብዛሀኞቹ ቂሷወች በሚባል መልክ በስህተት እና ያለ ሰነድ የሚወሩ መነሻ የሌላቼው መሆናቼው ለኔ እንደግለሰብ አምኖ መቀበሉም ማውራቱም ያስፈራኛል እስኪ ወደሰነድ እና መነሻ ያላቼው እውነተኛ ታሪኮቻቺን እንዙር እናንብብ እንቅራ እንስማ እና ማውራት ከፈለግን እነሱን መቼ ጬርሰን እናወራቼውና መቼስ የተረጋገጡ የሆኑት ተወሩልን አለቁብን እና ሊሆንም ላይሆንም የሚቺል የምናወራው

    • @kutbul_habesha
      @kutbul_habesha  21 день тому

      @@kasimibrahim5961 ወንድማችን ልክ እኮ ነህ ለአቅል ይከብዳል ግን ከራማ ማለት ደሞ ለአቅል እሚከብድ ነገር ሲሆን ነው ኪታብ ላይም ሲነገረን ሲቀራም እና እነዚህ ቂሷዎች በሰነድ ሳይሆን በታላላቅ አሊሞች እሚነገሩ ትአምር ናቼው የትም በማንም አፍ አይወሩም የአላህ ባሪያዎች

    • @kutbul_habesha
      @kutbul_habesha  21 день тому

      @@kasimibrahim5961 አብሽሩ

  • @ሻሂበዳቦጠምሩ
    @ሻሂበዳቦጠምሩ 7 днів тому

    የውሸት ስብስብ አላህ ይ ቀን

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 13 днів тому

    ቀደሰሎሁ ሲረሁ

  • @kutbul-habesha2
    @kutbul-habesha2 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤