ትክክለኛ ዕሜያችሁ ስንት ነው?||Find Your true age||Kalianah||Eth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ትክክለኛ ዕሜያችሁ ስንት ነው?/Find Your true age /Kalianah/Eth
    #Kalianah
    Subscribe my channel = / @kalianah
    Recommended royalty free music link/ኮፒ ራይት የሌለባቸውን አሪፍ ክላሲካሎች ለማግኘት = www.beatsuite....
    Contacts
    / kalianahbubu
    / kalianah_bubu

КОМЕНТАРІ • 520

  • @kidus1212
    @kidus1212 2 роки тому +13

    ድምሩ 25 የኔ እድሜ15
    ያለ እድሚያቹህ የተረጋጋቹህ እና እርጋታቹህ የሚያስቀና ከሆኑት ሀሪፍ ነዉ ቀጥይበት

  • @zemenmolla1893
    @zemenmolla1893 2 роки тому +1

    ሰላም እዴት ነሽ የኔ ውጤት ቢገርመኝም ወድጀዋለሁ እድሜዬ 20 ሲሆን ውጤቴ ደግሞ 26 ነው ደግሞ እራሳችንን እድናቅ እየረዳሽን ነው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርችልን፡፡

  • @shalomdawit7460
    @shalomdawit7460 3 роки тому +5

    30-39 ነው የኔ!!
    አዎ ልክ ነሽ ባህሪዬ እንደዛ ነው💯
    በርቺ!!👏👏

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l 19 днів тому

    ጥሩነው

  • @hikmatube9894
    @hikmatube9894 3 роки тому +5

    ውነት ነው

  • @misteretube307
    @misteretube307 2 роки тому +7

    21-29 እድሜዬ 23 ነው በትክክል ተመልሶልኛል 🙏😍

  • @yabsiraalemayehu7933
    @yabsiraalemayehu7933 3 роки тому +3

    ዋዉ የኔ ዉድ ለኔ ሰርቶልኛል 😍 እድሜዬ 19 ሲሆን ያመጣሁት ደሞ 21 ነዉ ባህሪዬ እንዳልሽዉ ነዉ ፍፁም የተረጋጋ

  • @yawdarahmed9332
    @yawdarahmed9332 3 роки тому +1

    በዚች እንኳን እውን ነዉ ጎበዝ ነሽ ታበራኪ

  • @makidasedesta1457
    @makidasedesta1457 3 роки тому +7

    ይገርማል ውጤቴ 17 መጣ እድሜዬም 27 ነው ትክክለኛ ነገር ነው አመሠግናለው ❤️❤️❤️

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Рік тому +1

    አላሳይም

  • @hanahana9187
    @hanahana9187 3 роки тому +1

    እድምዬ 19 ያመጣዉት ቁጥር 24 በጣም ደስብሎኛል ጎበዝ ቀጥይበት

  • @tihtinatekle7649
    @tihtinatekle7649 2 роки тому +1

    Lk nesh yene wd ymechsh🤗

  • @rahmethussen6827
    @rahmethussen6827 6 місяців тому

    ትክክልነሽ 😅😅

  • @motivationalspeech384
    @motivationalspeech384 Рік тому

    ድምር 24 ዕድሜ 14 ታድዬ እውነትም ያለ ዕድሜዬ የተረጋጋውኝ ነኝ👍👍👏👏

  • @leykunsisay8675
    @leykunsisay8675 3 роки тому +1

    ከዝያ በታችህ ነኝ

  • @ahamudulilah2649
    @ahamudulilah2649 2 роки тому

    ማሻ አላህ22 ነዉ ያገኘሁት 22ነዉ እዲሜየ

  • @recagalaso1151
    @recagalaso1151 3 роки тому +2

    የኔ 29 ነዉ የመጣው አራ ደግሜ እሰማለሁ በድምሩ ግን። 29 ነዉ ዋው ግን። ትምህርትን። በጣም። ወድጄዋለሁ እውነት ❤❤❤❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍👌

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 24 дні тому

    Inem wutete 28 new gin yeseteshiw melis be iwunet ine ahun kaalew dereja undaalenew migelistew❤❤❤❤❤

  • @abdumuhamed8724
    @abdumuhamed8724 2 роки тому +1

    ድምሩ 28 የኔ እድሜ18 ያለ እድሚያቹህ የተረጋጋቹህ እና እርጋታቹህ የሚያስቀና ከሆኑት ሀሪፍ ነዉ ቀጥይበት

  • @alenaseb.9656
    @alenaseb.9656 3 роки тому +5

    ይገርማል ድምሩ 27,መጣ ዕድሜ 28 ነው

  • @user-st1rv3em6l
    @user-st1rv3em6l 4 місяці тому +1

    እድሜዬ 11ነው አዕምሮዬ 30-39 ነው ።❤❤❤❤🎉🎉😮😊😊😊😊

  • @InnocentChickens-fq8rk
    @InnocentChickens-fq8rk 8 місяців тому

    ይገርማል እድሜ 30ያመጣሁትመ ውጤት 25ነው እድሜዬን እጠራጠረው ነበርአሁን አረጋግጫለው አመሠግናለው

    • @አለውያ
      @አለውያ 3 місяці тому

      እዴትነው የምታረጋግጡት ማለቴ አልገባኝም

  • @mekdelawitbisrate1714
    @mekdelawitbisrate1714 Рік тому

    እድሜ 15ነውየመጣልኝ25ነው ግንእውነትነው በስትክክል ነው ባህሪዬን ያወኩት አመሰግናለው ቀጥይበት ውዴ 👌👌❤️

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 2 роки тому

    ድምሩ 23ነው እድሜዬ ደሞ 30ነው በትክክል ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ ቀጥይበት እታለሜ

  • @fayzanujba1671
    @fayzanujba1671 3 роки тому

    በርቺ ቁጥይበት እያስተማር ፉታ የሚያደርግ ነገር ነው

  • @bettyworku8944
    @bettyworku8944 2 роки тому +3

    I'm 13 years old but my mind age is 30-39.

  • @misganateshome1258
    @misganateshome1258 2 роки тому

    Wow yane lik nw 22

  • @mihretusimeonamengodblesu2198

    ውጤቱ 24 ዕድሜ 31 ነው ውጤቱ የምያሳየው በትክክል አሁን ላይ ያለሁበትን የአይምሮዬን ደረጀ ነዉ በጣም ገርሞኛል አመሰግናለሁ።

  • @elnathantamiru
    @elnathantamiru Рік тому +1

    እድሜዬ 18 አእምሮዬ 40-49😮😮😂😂😂

  • @user-ni1on4lj8x
    @user-ni1on4lj8x 4 місяці тому

    13 ፍልስፍናሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች ጥሩ መዝናኛ ነዉ ግን ወደ ጥንቆላ እንዳትሔጂ !!

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 2 роки тому

    በትክክል ነዉ 21🙏🙏🙏 መጣልኝ እድሜየ 22

  • @dirsetasmlash8869
    @dirsetasmlash8869 Рік тому

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ይገርማል

  • @azmeraabraha4034
    @azmeraabraha4034 3 роки тому +1

    የኔ ውጤት 26 ነው ግን እድሜ 11 ነው

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 місяці тому

    አሪፍ ጨዋታ

  • @ashikakeyredin36
    @ashikakeyredin36 3 роки тому

    በጣም በጣም ይገርማል

  • @selamzewdu5668
    @selamzewdu5668 3 роки тому +2

    Iam 13 years old but get 25

  • @yegebashalkassa5353
    @yegebashalkassa5353 3 роки тому

    አዎ

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 2 роки тому +2

    I am 14 years old and I Get 26 and amazing video

  • @AbrarawMsge
    @AbrarawMsge Місяць тому

    ይገርማል ውጤቴ 36-40 እድሜ ግን 22ነው

  • @tsnatsertsemedhn1022
    @tsnatsertsemedhn1022 Рік тому

    ደስ ብሎኛል እድሜዬ 12 ነው ግን አሪፍ ነው

  • @titig6088
    @titig6088 3 роки тому +2

    ዉጤት 16 እድሜ 23 ታሳክታል 🙏😘

  • @kidistfikire5240
    @kidistfikire5240 3 роки тому +1

    Edmay 19 nw gin ymthwt wetat 32 nw ymtyeg ngar al?

    • @Kalianah
      @Kalianah  3 роки тому

      Ke edmesh belay yeteregagash ena asteway nesh malet new ketyibet

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 3 роки тому +2

    betam yegeremale 21 new yametahute edemeye ke 30 - 39 wuste nagn asegremognal tnxs

  • @fatumamohammed8618
    @fatumamohammed8618 3 роки тому

    ይገርማል

  • @hanagetu918
    @hanagetu918 2 роки тому

    በጣም ሚገርም ነው

  • @rahelteklit6387
    @rahelteklit6387 5 місяців тому

    yene lk nw 👍

  • @alemtemesgen6385
    @alemtemesgen6385 2 роки тому

    betkkkllllllll

  • @allah871
    @allah871 3 роки тому +1

    14 ውጤቴ ሥደምረው እድሜዬ ደሞ 17 ከግማሽ ነኝ ነሀሴ 27 18 ተኛዬን እይዛለሁ ኢሻ አላህ

  • @barkechyoutube2767
    @barkechyoutube2767 Рік тому

    Edime 19 demo wutetu 19 betam desi yilal yigrmal ❤😍

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 3 роки тому +1

    Eiwunet new

  • @timetube5276
    @timetube5276 3 роки тому +1

    13-19 tekekelgna edemeyen nw yegegnwete. Desee yilale. Temechitognla. Keteyibete.

  • @user-is5si4yq6w
    @user-is5si4yq6w 2 роки тому

    ለእኔ እውነት ነው

  • @yosephkifleofficialtube2787
    @yosephkifleofficialtube2787 2 роки тому +1

    Demru 19 edemem 19 akababi waw

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 3 роки тому

    HMMMMMMMM! WAAAAWWWW!!!

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 Рік тому

    ድምሩ 24 ነው የተረጋጋሁና ቡዙ አላፊነት የሚሠማኝ አይነት ሠው ነኝ በትክክል በርቺ ቀጥይበት

  • @ferehannebu3861
    @ferehannebu3861 3 роки тому +1

    ዉጤቱ 28
    እድሜ 15

  • @zuluzuka5122
    @zuluzuka5122 3 роки тому

    ዋው ትክክል ነው ው 23 ዕ 37

  • @yuti_nassfun7951
    @yuti_nassfun7951 3 роки тому

    ትክክለኛ ነሽ ተሰጥኦ አለኝ

  • @getahunnegussiebantiduru8357
    @getahunnegussiebantiduru8357 3 роки тому +1

    እድሜ፦14 ድምር፦21

  • @burdagalburdagalhiieski7426
    @burdagalburdagalhiieski7426 2 роки тому

    Wowwww des yall

  • @EleniAbay-wd4ue
    @EleniAbay-wd4ue 5 місяців тому

    Like

  • @masbek8429
    @masbek8429 2 роки тому

    Exactely!!👌

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 3 роки тому

    እንደ ይገርማል

  • @user-zd7or8xi5y
    @user-zd7or8xi5y 3 роки тому

    የኔ ዉጤት21 ነዉ ግን ከእኔ እድሜ ጋ አልተመሳሰለም

  • @eyerusalemeyerusalem9010
    @eyerusalemeyerusalem9010 3 роки тому

    Every time you are wrights

  • @jerusalemkoki8216
    @jerusalemkoki8216 2 роки тому

    የኔም ልክ ነው 20-29 ውስጥ ነው

  • @eteneshegurenesa8539
    @eteneshegurenesa8539 2 роки тому

    Tekekl new berchi

  • @jerusalem6571
    @jerusalem6571 3 роки тому +1

    እድሜዬ 16 New Yagenehut Wetet Demo 23 Ewmet New

  • @demekepogba9653
    @demekepogba9653 3 роки тому +4

    እድሜዬ 21 ያመጣሁት ግን 30 ነው

  • @MaranataBisrat
    @MaranataBisrat 9 днів тому

    Wsht new

  • @eyoeladisu3724
    @eyoeladisu3724 3 роки тому +2

    my age is 15 the result is 15 13-19 tekeklga bahreyn nw yaghwet betm des yelal thanks

  • @tigistdilma4296
    @tigistdilma4296 3 роки тому

    😀😀😀😀😀😀😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @user-cw2so9qp8h
    @user-cw2so9qp8h Рік тому

    የኔ አልተመሳሰለም ያሳዝናል

  • @tezbittizbt8643
    @tezbittizbt8643 2 роки тому

    Yaganahut 21 naw edme 21 naw min tiyalas wade ❤

  • @abhaabha6226
    @abhaabha6226 3 роки тому +3

    እኔ 39 አመቴነዉ ምርጫዬ 24

  • @sarongebru351
    @sarongebru351 Рік тому

    እኔ የደመርኩት እና እድሜዬ ተመሳሳይ ነው wawwwwwww 😍😍😍

  • @jujuesmael7933
    @jujuesmael7933 Рік тому

    ሲገርም የድምሬ ውጤት 25 እድሜ ደሞ 30😊

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 2 роки тому

    tekekele new

  • @frelakew8053
    @frelakew8053 3 роки тому

    wow wow betekekel

  • @frehiwotwerku558
    @frehiwotwerku558 3 роки тому +1

    12 new

  • @prema6386
    @prema6386 2 роки тому +1

    i,am 15 years but my mind 20-29

  • @tsegatsega4249
    @tsegatsega4249 2 роки тому

    Ynya tekel new 👍👍

  • @bigcool9520
    @bigcool9520 Рік тому

    You right ✅

  • @user-tu8tl5mi4d
    @user-tu8tl5mi4d 4 місяці тому

    እዉነት ሽን ነው አንቺ ያለእድሜዬ የተረጋጋሁ ነኝ

  • @MelkamGaredew
    @MelkamGaredew 4 місяці тому

    የኔ ድምሩ 13ነው እድሜዬ 25ነው ትክክል ነው

  • @dawitberhanu8113
    @dawitberhanu8113 2 роки тому

    Good job

  • @kalkidanmebrate8611
    @kalkidanmebrate8611 2 роки тому

    Berech gobez nesh

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 2 роки тому

    በጣም ይገርማል ትክክል ነዉ የመጣልኝ 28 ነበር ከ30-39 ትክክል

  • @hanagirma4787
    @hanagirma4787 3 роки тому +1

    እኔ በ ትክክል

  • @yabedanile9282
    @yabedanile9282 2 роки тому

    ይገርማል ድምሩ 27እድሜ18 ነው

  • @tigistmoges6630
    @tigistmoges6630 2 роки тому

    Thanks 😊🙏😊

  • @maramawtseife5742
    @maramawtseife5742 Рік тому

    Demeru 24 edmeye 16 you are bewt👌👌👌

  • @onelove9754
    @onelove9754 2 роки тому +1

    24 ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰

  • @SaraSaraa-ip3ol
    @SaraSaraa-ip3ol Місяць тому

    Yes 21-28
    ❤❤❤

  • @tarikubogale7382
    @tarikubogale7382 Рік тому

    Geram tarik

  • @humormeme7946
    @humormeme7946 3 роки тому +2

    Yamtahut 24 nw, Edmeye 18 nw gn ye amro edmeye gn 30-39 nw ✌️

  • @teguistalamayo265
    @teguistalamayo265 2 роки тому

    Yamtawt 20 edeme 28 yigremal💚💛❤👌👌👌

  • @judytsegay3557
    @judytsegay3557 2 роки тому

    awe tekikel

  • @eyosyasmelakehail9970
    @eyosyasmelakehail9970 2 роки тому

    Yemegerem new ewnet new

  • @saraabdure8373
    @saraabdure8373 3 роки тому

    ya thenk❤❤