አለምን ጉድ ያስባለችው ሌላኛዋ ባለ ብሩህ አይምሮዋ የ5 አመቷ ህፃን ሴቷ ሮቤል | Very smart Ethiopian Kids

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 222

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 роки тому +6

    ወላጆችሽ ምስጋና ይድረሳቸው።

  • @sunight0033
    @sunight0033 4 роки тому +13

    እድግግግግ በይልኘ የኔ ጣፋጭ
    ልጅ ከውለዱ አይቀሪ እዲህ ነዉ እግዚአብሔር ከሴት እንዳቺ /ከወድ እንደ ሮቤል እና ቅዱስ አይነቱን እመኛለው እግዚአብሔር ሆይ ስጠኝ

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 4 роки тому +57

    የታደለው ቤተሰብ ልጁን በእውቀት ይገነባል አንዳንድ ከብቶች ዘረኝነትን ያስተምራሉ

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 4 роки тому

      ከብቱን ምን አመጣው ? ስትጀምር ጥሩ ሆኖ ፀብ ፃሪ ቃል መሰንዘርህ አጀማመርህን አፈረሰው አይመስልህም

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 4 роки тому +2

    ቤተሰቦቿ ናቸው ቀመሮቿ እግዚአብሔር ጥበቡን በቤታችሁ ይሙላው +++

  • @ሣምሪነኝተስፋያደከመኝ

    ፈጣሪየ ከወለድኩ አይቀር እንደዚች አይምሮዋ ብሩሕ የሖነች ልጅ እንድሠጠኝ እለምንሐለሑ 😍እድግ በይልኝ🙏

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 5 років тому +50

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃሽ

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 4 роки тому +2

    ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቅሺ
    የኔ ማር እድግበይልኝ።

  • @yinebebmisganaw8267
    @yinebebmisganaw8267 4 роки тому +1

    እድግ በይልኝ! እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግና !

  • @መዉደዴንወደድኩት
    @መዉደዴንወደድኩት 4 роки тому +5

    ,እኔ የራሴን ሀገር እንኳን አላቅም እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ

  • @mesfinangasu9910
    @mesfinangasu9910 4 роки тому +1

    ጥሩ አባት እንደዚ ነው እኛም ልጆቸችንን እንደዚ አድርገን እናሳድግ አባት አመሰግንሀለውው

  • @creativelifehacks7174
    @creativelifehacks7174 5 років тому +1

    የኢትዮጵያ እንኳን አላቅውም ነብር አጂብ ሱብሀን አላህ ያርቢ የአላህ ጠቃሚ እውቅትን እርዚቅ ስላም ፍቅር ጀነት ስጠን

  • @etataye8828
    @etataye8828 4 роки тому +1

    እንደ አንቺ አይነቱን ልጅ ያብዛልን ፈጣሪ ያሳድግሸ ❤️

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያስድግሽ የኔ ቀመም እስይ የኔ ውድ

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 роки тому

    Wow amazing... Brilliant. Amlak yasadigish

  • @yeduteshome2748
    @yeduteshome2748 4 роки тому +1

    ጎበዝ ተባረኪ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому +1

    የኔ ልዩ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @alemushwolde-tsadik989
    @alemushwolde-tsadik989 4 роки тому

    Good family raised gifted children as blessings , she is very smart . GOD bless her and her entire Family.

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 5 років тому +5

    እግዝያብሔር ያሳድግሽ ማሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @toyabamohammad4233
    @toyabamohammad4233 5 років тому +3

    ማሻአላህ አላህ ያሣድግሽ መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @hildanamulugeta437
    @hildanamulugeta437 4 роки тому +2

    this is unbelievable..... Jesus. I just can't. woooooowwww. what?!... egzihabher yasadegesh.

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 5 років тому +21

    እውነት እኔ ቢጠይቁኝ አላቅም
    ተባረኪ

  • @ሀናበረከት
    @ሀናበረከት 5 років тому +3

    ዋውው ጌታ ይባርክሽ ጎበዝ

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 4 роки тому +4

    እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቿ እውቀት ዘራፊዎች እንጂ ዘር ዘራፊዎች አይደሉም

  • @mihretgebretsadik6320
    @mihretgebretsadik6320 5 років тому +1

    እግዚአብሄር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 років тому +1

    Wow amazing job she brilliant God bless her!!!!!

  • @እመካነእየሡስበየምድርጎን

    እባካቹህ እደዚህ አይነቶችን ህጣናት ተከታተሎቸው ከአይን ያውጣሽ

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 4 роки тому +1

    Waw Edegilen❤️❤️❤️

  • @totajay1016
    @totajay1016 5 років тому +4

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤
    አላህ ያሳድግሽ

  • @Josi-r3k
    @Josi-r3k 5 років тому +3

    Min waga alew jehwar balebet bekele gerba balebet hager tewlda .......any way God bless you

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 5 років тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
    መሠሎችሽያብዛልን ሀቢብቲ

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 років тому +7

    ውይ ማማዬ እግዛቤር ያሳድግሽ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 5 років тому +2

    Proud parents....... she is so bright
    God bless you!!!!!!

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx 5 років тому +4

    Woowwow yene maarrr Egizabehr yetbiqshi

  • @senaitambaye5204
    @senaitambaye5204 5 років тому +2

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 5 років тому +2

    ውይ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    ማስተዋልና ጥበብን አብዝቶ ይስጥሽ ከሰውአይን ያትርፍሽ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ

  • @mawardiseid3172
    @mawardiseid3172 4 роки тому

    ማሻአላህ. አላህ ያሳድግሽ

  • @moke1502
    @moke1502 2 роки тому

    Oh my God , God bless you!

  • @መልካምነሽሰላምለሀገራችን

    በእውነት እኔን ሰለኢትዮጽያ በጠይቁኝ አላውቀውም

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 5 років тому +7

    god bless you more and more .

  • @momdad3704
    @momdad3704 4 роки тому +1

    Wow great information thanks😍

  • @OmanOman-fz8sh
    @OmanOman-fz8sh 5 років тому +2

    እድግበይ:መጨርሻሽንያሳምርልሽ።

  • @berheabrha4918
    @berheabrha4918 4 роки тому +12

    "እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ እናንተም ኩሩ።""

    • @engelish9898
      @engelish9898 4 роки тому

      ጥያቄ አለው እዴ በደብ ነዋ

  • @meseretsheferaw3600
    @meseretsheferaw3600 4 роки тому +1

    እድግ በይልን

  • @lillydavids4994
    @lillydavids4994 4 роки тому

    አግዚአብሔር የባረከሽ

    • @lillydavids4994
      @lillydavids4994 4 роки тому

      አግዚአብሔር የበለጠ ይባርክሽ የተባረክሽ ነሽ 🙏🙏🙏🙏❤️

  • @daroogurumoo8352
    @daroogurumoo8352 4 роки тому

    Brilliant keep up

  • @yiheyiszerihun37
    @yiheyiszerihun37 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @mulagrma7957
    @mulagrma7957 4 роки тому

    እግዚአብሄር ያሳድግሽ

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 4 роки тому +1

    Allah yasdgsh yene konjo

  • @kokobetale9957
    @kokobetale9957 5 років тому +1

    ዉይልጄተባረኪእግዚያብሔርያሳድግሽ

  • @zdyabatwalege1624
    @zdyabatwalege1624 5 років тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድግሽ ያሠላምምምምም👍👍👍👌👌👌

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @MdKhan-ph6kj
    @MdKhan-ph6kj 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያሣድግሺ

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 5 років тому

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቅመም

  • @wakumaguta8351
    @wakumaguta8351 4 роки тому

    Egziabiher yasadigish

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እ

  • @السيفالسيف-ن5ح
    @السيفالسيف-ن5ح 4 роки тому

    Waw geta yasadegeshi konjo

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 років тому +2

    ማሻአላህ አላህ ያሣድግሽ

  • @herenheren8794
    @herenheren8794 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድጋት ይጠብቃት አሜን

  • @berhaneeshetetekelsilasie9587
    @berhaneeshetetekelsilasie9587 5 років тому +1

    God bless you yane mare

  • @amadka2178
    @amadka2178 4 роки тому +1

    Wooowww

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 5 років тому

    አላህ ያሳድግሽ ለዘረኞች አሰተመሪልኘ የኔማር

  • @hawahawa1434
    @hawahawa1434 5 років тому

    የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @kidistabera1980
    @kidistabera1980 4 роки тому

    የልጅትዋ ጉብዝና እንዳለ ሆኖ የናንተ የፃፈችሁት አለምን ጉድ ያሰኘን አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ኢትዬጵያን ለምሳል ብትጠይቃቸው አያቅዋትም ልጅትዋ በአማርኛ እየተናገረች አለም ሁላ አደነቃት ብትለኝ አይገባኝም ለኮሜንት ምናምን ንግድ ከሆነ መልካም ልጅትዋ የምትደነቅ ናት እናንተ ግን ትንሽ መተቸት አለባችሁ ሚዛናዊ፣ከእውነት ያራቀ ማስተዋወቅያ ማስተላለፍ አለባቹ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 4 роки тому

    Yen mar
    I am proud of you waw!!!!
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 5 років тому

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @adimikegetaw3553
    @adimikegetaw3553 4 роки тому

    wawwww mamaye edige beylign

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 5 років тому +2

    Wow wow Good blasé you !!!!!!!!!!

  • @frehiwotbrhanu5365
    @frehiwotbrhanu5365 4 роки тому +2

    የኔ ማርርርርርርር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mazgebbaley4516
    @mazgebbaley4516 4 роки тому +1

    ጌታ ያዳድግሽ

  • @lemlemwondwosen1558
    @lemlemwondwosen1558 4 роки тому +1

    😍😍😍😍❤❤❤

  • @kalimola8427
    @kalimola8427 5 років тому +1

    ውይ ፈጣሪ ያሳድግሽ እኔ ብጠየቅ አንድ አልመልስም

  • @toybaawolyoutube7645
    @toybaawolyoutube7645 5 років тому +2

    አላህ ያሳዲግሽ እህት

  • @zewdewake2632
    @zewdewake2632 4 роки тому

    Mamaye Egzabher edigi yargilin Ema

  • @wondsnfikadu7245
    @wondsnfikadu7245 5 років тому +2

    Wooow. Yenakojoooo

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 5 років тому +1

    መሸ አለህ ተበረከረመን😍😍😍❤👍💯

  • @enchuyitayew2547
    @enchuyitayew2547 4 роки тому

    Good please help these child

  • @birukkassahun2978
    @birukkassahun2978 4 роки тому +2

    those 103 viewer disliked this amazing little kid, are you crazy

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 5 років тому +1

    እዲግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 роки тому

    አምላክ በፀጋ ያሳድግሽ ቅዱስ ሚካኤል ከጠላት አይን ይሽፍንሽ ግን ዲስክ unliek የምታደርጉ በጤናቹ ነው መንፈሳቹን መርምሩ

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 5 років тому +2

    እግዚያብሄርለቁምነገርያሳድግሽ

  • @ayishaahhll6681
    @ayishaahhll6681 5 років тому +1

    እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @merkebdale7879
    @merkebdale7879 2 роки тому

    ጀግና

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 4 роки тому +1

    Edegileg ayine keayin yawtash

  • @meriamcollado4148
    @meriamcollado4148 5 років тому

    ይመችሽሽ

  • @selomonbelay2707
    @selomonbelay2707 4 роки тому +12

    የገማ ፖለትካ ከምታሰሙን እንድህ አይነት ጥሩ ነገር አቅርብልን።

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 4 роки тому

    የኔ ውብ

  • @wondyieedeglign490
    @wondyieedeglign490 4 роки тому

    God bless

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 5 років тому +3

    ኧረ ጉዲ ነዉ
    አላህ ያሣዲግሽ

  • @asiaibrahim9194
    @asiaibrahim9194 4 роки тому +3

    አላህ ያሳድግሽ

  • @habtammengist8082
    @habtammengist8082 5 років тому

    Good very good wow

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 5 років тому +2

    በሚዲያ ላይ የምትቀርቡ ሰዎች እባካችሁ በአማሪኛ ስትናገሩ በተቻላችሁ መጠን በትክክል ብትናገሩ፣ ለምሳሌ በስትክክል መልሳለች አልክ ነገ ሌሎች ልጆችም ይህንን ይከተላሌ፡፡ በስትክክል መልሳለቸ ሳይሆን በትክክል መልሳለች ነው የሚባለው

  • @himysimer9447
    @himysimer9447 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @digitalbero5986
    @digitalbero5986 4 роки тому +1

    እደጊልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @feathasomaia7076
    @feathasomaia7076 5 років тому

    ማሻአላህማሻአላህአላህያሳድግሽ

  • @እሙዚክራ-መ6ቘ
    @እሙዚክራ-መ6ቘ 4 роки тому

    ምሻአላህ

  • @sarahasasa5151
    @sarahasasa5151 5 років тому +1

    ወይኔጉዴይችልጅበጣምጎበዝ

  • @ethiopia4734
    @ethiopia4734 4 роки тому +1

    Idg tibey
    Ya ye calcukation Style ye Africa
    Style specially ye south Africa new yayehut

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 років тому

    እደጊ ቆንጆ የሆነች ልጅ