ጠበቃ ነኝ. . . አዝናኝ ቆይታ ልጅነታችንን ከሚያስታውሰነን ቲክቶከር Jara with Fegegita React

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact

КОМЕНТАРІ • 358

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +105

    ውይ ይህ ልጅ ስወደው እንዲህ የሚያወራ አይመስለኝም ነበ😂ልጅነትን ደጉን ጊዜ የሚያስታውሰን ምርጥ ሰው በርታ👏👏👏

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 роки тому +128

    ቀልብ ያለው ሰው አቀረብክ እናመሰግናለን 🙏ጃሪ ❤❤❤

    • @ermiasamelga2510
      @ermiasamelga2510 2 роки тому +2

      Zare gena Ewnet😁😁

    • @kadeejadubai1021
      @kadeejadubai1021 2 роки тому +2

      ክክክክክክክክክክክ

    • @hswetyyy339
      @hswetyyy339 2 роки тому +1

      ክክክክክክ ቀልብ ያለው አሳቅሽኝ ሌሎቹ የት ሂዶባቸው ይሆን 😂😂😂

  • @mestiii8962
    @mestiii8962 2 роки тому +39

    ስወድህ ቃላት የለኝም!!! እኛ 90ዎቹ ደስ የሚል የልጅነት ጊዜ አሳልፍናል በጣም ከምንም የፀዳ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 роки тому +26

    አንተ አንተ ጠበቃ ነህ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ስላየሁክ 😍😍😍

  • @frehiwotachayehu9525
    @frehiwotachayehu9525 2 роки тому +172

    ለምንድነው አሁንም ህፃን ልጅ የሚመስለኝ??😂😂
    ያለ effect ነበር እንዴ የምትቀረፀው?😂🥰

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому +1

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

    • @gy8086
      @gy8086 2 роки тому +1

      Kkkk

    • @yesokmylife1796
      @yesokmylife1796 2 роки тому +1

      Kkkkkk enam ersu belmdkut new leji

    • @kibnashasafa7321
      @kibnashasafa7321 2 роки тому +1

      Gorebet nen idmew lj new

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 роки тому +48

    ይሄን ህፃን ስወደው 😘😘😘❤😂😂😂😂

  • @FENA2001
    @FENA2001 2 роки тому +10

    ይበልጥ አከበርኩህ ጠበቃ ነኝ ብለህ ይሄንን ስራ ስላልተውከው ብዙ ያለፍንባቸውን ነገሮች ባንተ አስታውሰናል ።።። እናመሰግናለን

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 2 роки тому +27

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ... እኛ የዘጠናዎቹ አኗኗራችን አስተሳሰባችን አንድ እንደነበር የፍቅር ትውልዶች መሆናችንን ነው ያሳየኸን... በዘር ያልተባላን ያልተከፋፈልን የእውነት ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ የምንሸት ትውልዶች ነበር... ሀገራችንን ሰላም ያርግልን... በርታልን... እንወድሃለን ጃራዬ!!

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 2 роки тому +58

    እውነት በጣም ትመቸኛለህ! ያንን ዘመናችንን ሳስታውስ ይናፍቀኛል😍😍😍
    በሁሉም ባትለኝ እንል ነበር ለካ 😂😂😂😂

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

    • @beletekassa1943
      @beletekassa1943 2 роки тому +1

      ቱቱ ባትለኝ እንልም ነበር

    • @user-gz7cl7uu3t
      @user-gz7cl7uu3t 2 роки тому +1

      @@beletekassa1943 አዎ😂😂😂

    • @bekalumuez933
      @bekalumuez933 2 роки тому +1

      ታቦታቱ ራሱ አርባ አራት እንደሆኑ ያወኩት ለጆሊ ጁስ እንደዛ ስለመን ነው አይ ጊዜ😂😂😂😂

  • @tesleyu
    @tesleyu 2 роки тому +19

    ይሄ ሚገልጸው አንድነታችን መፋቃቀራችን ነው ይሄን ጊዜ ተመልሷ ይምጣልን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @adoniyasadonis6369
    @adoniyasadonis6369 2 роки тому +11

    በትክክል ይዘን እንዞራለን መቸም የማይረሳ ትዝታ ነው ያንን ደግሞ እያሳየህን እያደረክ ነው እናመስግናለን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +6

    ይህን ልጁ ስወደው ይመቸኛል የልጅነት ትዝታ የምያሳይ ልጂ 😍😍😍

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 2 роки тому +21

    ኣረ ሞትኩ ኡፍ እኛ ባናይህ እግዚአብሄር ያይካል ብለውኛል አላለም ጌታን ትችላለክ ጃራዬ

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @ZelalemMasho
    @ZelalemMasho 13 днів тому +1

    ጃራዬ በጣም ደስ ትላለህ::ራፕህ ቀልድህ እና ፀባይ .አነጋገርህ ደስ ይላል::አንደበተርቱ አትመስለኝም ግን እ/ር ይህን ፀጋ ያብዛልህ::ፀሎት መውደድህንም ወድጀዋለው::♥♥♥

  • @FetaZenaEntertainment
    @FetaZenaEntertainment 2 роки тому +22

    ጃሪቲ የልጅነታችን መመልከቻ መስታውት 😍😍😍😍በጣም እናመሰግናለን ልጅነታችንን ስለምታስታውሰን!!!

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @kalkidanwondifraw7872
    @kalkidanwondifraw7872 2 роки тому +1

    የሚገርም እርጋታና ስርአት ነው ያየሁብህ ከዚም በላይ የዘጠናዎቹ አንዱ አካል በመሆንህ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድህ

  • @medki5777
    @medki5777 2 роки тому +19

    ስንጠብቀው ነበር ☺️ መቅረብ ያለበት ሰው

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 2 роки тому +9

    አስባችሁታል ጃራ ፍርድ ቤት የከሰሳት ሴት በዳኛ ፊት ትልቅ ውሸት ስትዋሽ "እረ በናትሽ" ነው የሚላት በዛ አክሰንቱ። 😂😂😂😂😂😂

    • @fuad7573
      @fuad7573 2 роки тому +1

      Hhhhhhhh you have talent 👏

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 2 роки тому +13

    ስወደው😍 ሳቅህ እኮ ራሡ የኛ ቤት ሳቅ ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

  • @feritader587
    @feritader587 2 роки тому +7

    Wow, you're smart & keep going it's the beginning !! በተሻለ ነገር እንጠብቅካለን
    God Bless You🥰🥰🥰

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 2 роки тому +2

    በጣም የገረመኝ ቪዲዮህ የብርቱካን እናት ሞታለች ያልከውን በተመሳሳይ የሙዝ እናት ሞታለች ተብዬ አምኛለሁ።

  • @bitsuanfeleke4922
    @bitsuanfeleke4922 2 роки тому +4

    U my fav tiktoker....... and u being a lawyer totally unexpected.

  • @user-kq4tr9hu8z
    @user-kq4tr9hu8z 2 роки тому +1

    ወይኔ በጣም ነዉ የማደንቅህ ያንተን ቪዲዮ ሳይ በሳቅ ነዉ የምሞተዉ በርታ

  • @sahleslase3635
    @sahleslase3635 8 місяців тому

    ከምር ከሰሜን እስከ ደቡብ በ4ቱም አቅጣጫ አንድ አይነት የልጅነት ህይወት ነው ያለው🙏🙏🙏

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 роки тому +3

    በጣም ነው የምወድክና የማደንቅክ እና እኔም ልጅነቴን ደሰ በምል ሁኔታ ነው ያሳለፍኩት እና እወደዋለሁ ደሞ እኔም እርሳቸውም የልጅነት ጎደኞቼን እሰከነ አባታቸው በርታ ደሰ ይላል 😍😍😍😍😍

  • @elsabettilahun6101
    @elsabettilahun6101 2 роки тому +5

    ደስ የሚል የብዙ ችሎታዎች ባለቤት ነሀ በርታ

  • @ledakya2278
    @ledakya2278 2 роки тому +2

    የኛል ግዜ ልጅነት እኮ ውብ ነበር
    እድሜ ላንተ ደሞ ወደዋላ እያስተ ወሰከን ነው

  • @genetabebe5989
    @genetabebe5989 2 роки тому +13

    ለምን እደሆነ አላዉም የዚህን ልጅ video ባየሁ ጥቁር እንባ በእንባ እስክሆን ነው ምስቀዉ 🤣🤣🤣🤣🤣 እስኪ አልባሌ video እየራችሁ የምታሸማቅቁን ሰዎች እደዚህ ልጅ በሳቅ ግደሉን እእ 🥺🙏🙏

  • @mastwalasmare7061
    @mastwalasmare7061 2 роки тому +4

    አንተ ነህ ጠበቃ🙆‍♀️🙆‍♀️ስወድህ እኮ

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 2 роки тому +1

    waw ደስ ይላል ጠበቃ ሆንክ tiktoker ዋናው በጥበብ መኖር keep up !!!!!

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 2 роки тому +1

    ከልቤ ምታዝናናኘ ሚገርም ተሰጦ ነው ልጅነታችንን ወደዋላ በፈገግታ ምትመልሰን

  • @yfans8421
    @yfans8421 2 роки тому +6

    ምርጥ ሰው ኑርልን አባቴ😍

  • @hanankedir2659
    @hanankedir2659 2 роки тому +2

    ከ ቲክ ቶክ ዛሬ ገና ገራሚ ሰው አቀረብክ ።በርታ ወንድማችን

  • @danielwonde3205
    @danielwonde3205 2 роки тому +32

    The rap was lit 🔥

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @amenymim9749
    @amenymim9749 2 роки тому +5

    ሆስፒታል ከተወለድክ ማ እርግጠኛ ነኝ ዶክተሮች ትርፍ ኒሞሪ አስቀምጦባሃል ለዛ ነው ማትረሰሁ 😂😂😍😍

  • @abegilsamule9204
    @abegilsamule9204 2 роки тому +2

    ደስ ትላለክ በርታ ልጅነቴን ነው የምታስታውሰኝ

  • @kalina2885
    @kalina2885 2 роки тому +2

    የእውነት ህፃን ነው ምትመስለኝ ።

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 роки тому +1

    በጣም ነው ምታዝናናኝ ይመችክ በትዝታ ጭልጥ በሳቅ ቅልጥ ታደርጋለህ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 роки тому +1

    ወይኔ ወይኔ በስመአም ያንተን የለቀክውን ባየሁ ቁጥር እንደው እንዴት እንደምወድልህ በቃቃላት የለኝም እንደው በጣም እኮ ልክ ሁሉንም የልጅንት ግዚያት በቃ ምን አለፍህ ያሳለፍንው ንው በብዛት በዚህ ላይ እንዴት አርገህ በልጅ አፍ ስትናገር ባየው ባየው እየሳኩኝ በጣም ንው የምዝናናበት ዛሬ በቃለ መጠየቅ ሳይህ በጣም ደስ አለኝ የኔ ጎበዝ ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ በጣም በጣም ከሚገባ በላይ ደስስስስስስስስስስስስ ንው የምትለውበቃ ምን አለፍህ የኔ እስተዳደግ ምኑም ምኑም ስለዚህ ፍልጌ ንበር የማይህ 👏🏽👍👌👌

  • @zherakubiwwmuhemad2245
    @zherakubiwwmuhemad2245 2 роки тому +1

    ከምር እኔም የልጅነት ጊዜየን በደንብ ነው የማስታውሰው ቤተሰቦቸ ስነግራቸዎ በጣም ይገረማሉ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o 2 роки тому +1

    አንተ አንተ ቲክቶክ የምገባው አንተን ለማየት ነው ጃራዬ❤❤❤❤

  • @elohi249
    @elohi249 8 місяців тому

    ጃራዬ ትዝታችን በጣም ነው የምወድህ ደሞ በጣም ትለያለህ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o 2 роки тому +1

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እኮ ጃራዬ ልጅነቴን አስታዋሽ❤❤❤

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 роки тому +2

    ጃራ ምርጥ ሰው✌️

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q 2 роки тому +2

    🤣🤣🤣🤣የኔ ቆጆ ወድምሕን እኮ ሥወደው ትንሹን 😋😋😋😋🥰🥰🥰

  • @enkuentertainment5618
    @enkuentertainment5618 2 роки тому

    እንደዚ እያየውህ ትልቅ ሰው መሆንህን ማመን ከበደኝ 😂😂😂 በጣም ጎበዝ በርታልን🥰🥰

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 роки тому +8

    ጥርሱ ሲያምር

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 роки тому +1

      ኤረ እሱም ያምራል 🤔

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      are huluu negeru siyamr 😍😍sratu erasu

  • @layover6029
    @layover6029 2 роки тому

    ድምፁ የጎረነነ ህፃን ነዉ ሚታየኝ man የህፃን ምስሉን ላጠፋ አለቻልኩም

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 2 роки тому

    ወይኔ ትዝታዬ የምታመጣውልጅ ስወድህ እኮ ጠበቃ ዋውው በርታ

  • @fhdvfvj878
    @fhdvfvj878 2 роки тому +2

    ልጅነታችን የምታስታውሰኝ ወድሜ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 роки тому +3

    ጃራዬ ስወድህ እኮ በማርያም ጎበዝ በርታ

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 роки тому +2

    Ante ante betam newe mewedehe yelejenete asetawashe nehe beretalene❤🙏

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 2 роки тому +4

    አንተ አንተ 😳The rap is lit 🔥 we will have our music on another level, rapper coming soon 😍

  • @lindalindamulugeta5679
    @lindalindamulugeta5679 2 роки тому +1

    ጃራዬ ብጣም እወድሀለው አደንቅሀለው 😘😘😘 አንተ አንተ ትለያለክ 😀❤❤

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w 2 роки тому +1

    ወይኔ ይህንን ልጆ ስወደው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merawitabebe5690
    @merawitabebe5690 2 роки тому +2

    እሄ ልጅ ይመቸኛል ተከታታዩ ነኝ የእሱን ቪዲዮ ሳየው ልጅነቴን ያስታውሰኛል።

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 2 роки тому +2

    I was waiting for you in here... selayehuk dess belogal .. u r really talented man keep up the good work.. degmo betam new yemwdek💕💕💕

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w 2 роки тому +4

    ልጅነቴን ባንተ ውስጥ ሁሌም አየዋለው

  • @chilalotube360
    @chilalotube360 2 роки тому +4

    መልካም ወጣት ❤❤

  • @hanaandualem7805
    @hanaandualem7805 2 роки тому

    Ante ante betam gerame lji nh eko
    Demo sewdsh
    Betam arif engda new yakrbachuln tnq

  • @batiasefa8091
    @batiasefa8091 2 роки тому

    Sle radio meftatu tegenagniten binawera🤣🤣🤣🤣🤣.... it was my favourite with no reason!

  • @bezawit8124
    @bezawit8124 2 роки тому +3

    Ur so sweet jarye berta gobez arada

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 2 роки тому +1

    ይመችህ የኔ ውድ you are talented.

  • @eyasumathewos3994
    @eyasumathewos3994 2 роки тому

    ቴጵ ምፋተው ፓረት እኔንም አካቶኛል😅😅👐

  • @tsionmetekiya8371
    @tsionmetekiya8371 2 роки тому

    ውይ ስወድህ በጣም ደስ ትላለህ ...... እንዲ ምታወራ አይመስልም 😁

  • @StinaStina-dm2jq
    @StinaStina-dm2jq 8 місяців тому

    አናተ አናት በጣም ናው ምወድህ

  • @sirmolabargicho3521
    @sirmolabargicho3521 2 роки тому

    anta anta betam gobes basi katil berta enwadihalen

  • @cismancbdi4885
    @cismancbdi4885 2 роки тому

    በጣም ነው የምወድህ ልጅነቴን ስለምታስታውሰኝ ውድድድ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 роки тому

    ቆይ እሄን ምማስል ዲምፂ አጥፍታ ምታወረዉ ክክክክክክ ይመቺክ በጣም ነዉ ምታስቀኝ

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 2 роки тому +1

    Endet zena endemetadergengn eko❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 роки тому +1

    ቤቲ አደራሽን ይሄን ቪዲዮ አይተሽ እንዳታስቸግሪው 😉😉😉

  • @blenawitbirhanu8580
    @blenawitbirhanu8580 2 роки тому

    ጋንዲ ነው የተወለድከው ቤተሰብ ና በል እንግዲ🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 2 роки тому +4

    በጣም ምርጥ ሰው😍🙏

  • @sahleslase3635
    @sahleslase3635 8 місяців тому

    ከምር በጣም በጣም የተመቸኝ የቴክቶክ ኮንቴንት ነው🙏🙏🙏

  • @hibistzelalem
    @hibistzelalem 2 роки тому +1

    😍😍😍😍😍😍ant ant endate endemewedh eko

  • @adoneyastesfaye4190
    @adoneyastesfaye4190 2 роки тому

    አረ በጣም ነው የምትመቸኝ ጎበዝ ነህ

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому

    Gobez Nek Yemir 😄😄 Ene Rasu Lijinete Werkama Gizeye New 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 2 роки тому +1

    ጃራዬ በጣም ነው ምወድህ

  • @alazartadele4708
    @alazartadele4708 2 роки тому +1

    Friday afternoon yemecheh bro that's my favor day

  • @marontofic9741
    @marontofic9741 8 місяців тому

    Your girlfriend is so amazing she supports you keep her please 🙏 May God bless you more guys

  • @BilisumaMideksa
    @BilisumaMideksa Рік тому

    jara sewedeh eko betam gobez neh berta👋👋👋👋

  • @MaheletK
    @MaheletK Рік тому

    ያመቱ ምርጥ ሰዉ

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 2 роки тому +1

    😂😂😂😂😂😂የ ሆስፒታል ልጅ ነኝኝ😂😂😂😂

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 роки тому +1

    Sayew sake yitefabignal

  • @selamity
    @selamity 2 роки тому

    Sayih betam new mizinanaw ena lijinetin kuch new mitaregew ye lijnet zemen sim enkuan santewawek enkuan zer minsetatbet minchawetbeg zemen 🥰🥰👍👍👍

  • @mslizzy9503
    @mslizzy9503 2 роки тому

    😂 ahunem ende hetsan eyawera new eymeselegn yalew😂!😍

  • @nahialexjr5838
    @nahialexjr5838 2 роки тому +8

    Jaraye u did it maN 🔥🔥i am happy for you

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

  • @tariktube5347
    @tariktube5347 2 роки тому

    ይህን ልጅ ስወደው

  • @selamawitmehari8470
    @selamawitmehari8470 2 роки тому +1

    Siwedwu yihan lije bless u

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen772 2 роки тому +1

    jara the best tiktoker

  • @emannuredinsafiya5241
    @emannuredinsafiya5241 2 роки тому +1

    Ante Ante betam new mwedh

  • @user-yv5rb4ty9k
    @user-yv5rb4ty9k 2 роки тому +7

    ሠላም ሠላም ውደ ያማሬ ልጂች ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ምንም ያማቃቀውን ገበሬ በግፍ አረዱት ግን ያማራ መገፋት እስተመቸ 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 роки тому

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ua-cam.com/video/pLQAGaAbNVY/v-deo.html

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @kibnashasafa7321
    @kibnashasafa7321 2 роки тому

    Yemtweded inat new yalek sister denbeli betam yemtweded inat nat ♥

  • @bet7883
    @bet7883 2 роки тому

    እኔ ቁም ነገር እያወራክ አልመሰለኝም ደስ ነው ምትለው

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 роки тому

    በጣም ደሰ የምትል ልጂ

  • @edenhailu3055
    @edenhailu3055 2 роки тому +3

    1gna sew neh 🥰 lejenetachene selastewsken enamesgnalen

    • @animals6336
      @animals6336 2 роки тому

      ua-cam.com/video/DASDHk1W_Vk/v-deo.html

  • @yasminmuhammed9137
    @yasminmuhammed9137 2 роки тому

    betam nw yemwedh bizu yeresanachewn yelijnet tiwstawochachinin silemtastawsen enamesegnalen

  • @rabiyaiksir9622
    @rabiyaiksir9622 2 роки тому

    Welahi hesan eyameslkegn new mamen kebedegn

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 роки тому

    ወይኔ ስወደው ይህ ልጅ

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 роки тому

    ጠበቃ ነህሢገርም ናናከረሜላ ነዉ የሚሠጥህ ለክፍያ