Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባክኽ መፍትሄ ሸጠኝ
እነሱ የመረጡት ሲቀር መቼ ሊያስመርጡ ጌዜ ሰጡኝ ለምሳሌ ከቤቴ ጋር የተያያዘ ቤት ጭቃ እያስለጠፍኩኝ እያለ ቤቱን በአስገዳጅ የቤት ቁጥር ሰተውብኝ እራሳቸው ሰው አምጥተው አስገብተውብኛል የልጆቼ መኝታ ቤት ነው እያልኲ መቼ የሚሰማን ነበር
እባክኸ ፍትኸ እዳገኘ እዴት ላግኝኽ በፍርድ እስከ መጨረሽ መከራከር እችላለው ስሐልክኽን ብትሰጠኝ
ጤና ይስጥልኝ እንደምን ዋሉ እባክዎን ይህ ውሳኔ የተሰጠበት የመዝገብ ቁጥሩን እና ቀኑን የሰበር ቅፅ ላይ የወጣበትን ቁጥሩን ቢነግሩነኝ አመሰግናለሁ ከታላቅ አክብሮት እና ምስጋና ጋር የዘወትር አክባሪዎ።
ጥያቄዬ የመረጥነውን ቤት ስንይዝ በለውጥ ሌላ የቀበሌ ቤት በኪራይ አካክስን የተሰጠንን ቤት ተነጥቀን ውጡ በሚል ሊያስወጡኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ
በቀፅ 003 ብቻ ተመዝግቦ ካለ ተወርሷል ማለት ይቻላል.
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጥያቄዬ ፤ አውራሽ እስከ 4ኛ ደርጃ ወራሾች ከሌሉ እና የሞች አክስት ልጆች እና የልጅልጆች መውረስ ይችላሉ?
አዋጅ 47/67 በሙሉ ተሽርዋል ወይ ?በየትኛው አዋጆ?
በዚህ ጉዳይ ላይ ላወራህ ልደውልልህ እችላለሁ ስልክ ቁጥርህን ብትጵፍልኝ
የተከበሩ የህግ አገልግሎት ፈልጌ ነበር አድራሻ