“አገሬን እጠላ ነበር ግን…” | የኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ አስደናቂ ታሪክ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 83

  • @dawitlakew6639
    @dawitlakew6639 3 роки тому +10

    እጅግ ድንቅ ጥበቃ እግዚአብሔር እድርጎልህ እዚህ ምመድረስህ ጥረትህን አድናቂህ ነኝ በቃ ያየልህ ጋርአድርስህ ቤተስብህን ይባርክልህ ውንድሜ የእባቴ ልጅ ስለሆንህ ክቡር ደሙ ዋጅቶናል ዋዉ በረክታችን ነህ ጥላዬ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 роки тому +6

    እንዴት ደስ ይላል ምንም "የባከነ"ጊዜ የለህም "መታደል"ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ!!
    " ሀገርህን እትዮጵያ ን" ለመጥቀም ያብቃህ !!
    እግዚአብሔር ስለረዳህም ነው !!💚❤️💛🍀🌻🌺🙏❣️🏆🤛🏽🥀🏆💐

  • @efratam7995
    @efratam7995 3 роки тому +3

    ወጣት ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ሰቶህ ለሃገርህ መልካም ነገር እንድትሰራ እመኛለሁ።

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 3 роки тому +10

    በጣም ረጋ ያለ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው ብዬ አምናለሁ

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 3 роки тому +4

    ይገርማል የሰው ልጅ መሆን በርግጥም ፈተና ነው ፈተናውን ደግሞ ይበልጥ የሚያከብደው የሃገራችን ፖለቲካ ነዉ ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ማለት ይቻላል ።

  • @semoneteferra986
    @semoneteferra986 3 роки тому +7

    የኔ አስተዋይ ዘርህ ይባረክ ሁሉም እንዳተ ይቅር ባይ ቢሆን ሃገራችን የት በደረሰች እንዳንተ ቅን ልቦና ያላቸውን ፈጣሪ ያብዛልን ተኩላዎችን በግ ያድርግልን ባሁኑ ሰዓት ተኩላዎች ነው የበዙት ተኩላዎችን ወደበግ እስኪ ቀየሩ ከዛው ካለህበት ሃገር ኑርልን ለምስኪን ኢትዮጵያኖች ታስፈልጋለህ

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 3 роки тому +10

    You are great, I am proud of you.

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 роки тому +4

    ዶ/ር የሚገርም ታሪክ ነው እውነት ነው ከበቀል ምንም ነር እይገኝም
    መማር ማለት ይህ ነው ስው ሁሉ እዳንንተ ቢሆን በቀልን ትተን ወደፊት
    ነው መሂድ ያለብን ካንንተ ሁላችንም መማር አለብን ያ ሁሉ አለፈ ዛሪ
    አዲስ ቀናት ለፈጠረን እምላክ ይክበር ይመስገን ዛሪ ሀገሪ ብለህ
    ሀገርህን ልታገለግል ተነስተሀል ሁሉም እዳንተ በሂድበት ሳይቀሩ
    ወደሀገራቸው ተመልስው ቢስሩ እላለሁ በተረፊ ትልቅ ምስጋና
    ይገባሀል እናመስግንሀለን ስላሙን ጢናውን ይስጥህ።

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 3 роки тому +2

    ዶ/ር ጥላዬ በጣም እውነት ተናግረሀል እኔ ያለፍኩበትን ህይወትና ላስታውሰው የማልፈልገውን issue ከአንተም ጉዳት ሰማሁት በእርግጥ በጣም ያማል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከነ ውስጥ ቁስላችን ጌታ ረድቶን ዛሬን ደርሰናል የኢትዮጵያን ነገር ዝም ማለት ይሻላል እግዚአብሔርን የማመሰግነው ልጆቼ በዚያች ምድር ያለማደጋቸውን ሳስብ ብቻ ነው, በዚህ እጽናናለሁ

  • @yemerwondim1929
    @yemerwondim1929 3 роки тому +6

    ኢትዮጵያዊ ጀግናኑርልን

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 роки тому +3

    A friend in need is a friend indeed. The influence of Tesfaye kebede and Abebe disassa is a great lesson. May God bless them. You too be blessed.

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co 3 роки тому +10

    Dr Tilaye,i know him in person very down earth ,good heart,very intelligent and beautiful wife and beautiful kids.i love all his family may God be with you.❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @shegawekindu866
      @shegawekindu866 3 роки тому

      ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ALEMUFITE1
    @ALEMUFITE1 3 роки тому +5

    ትሁት ጓደኛዬ ጥልዬ፤ ቤጌታ ወንድሜ፤ ቆንጆ ቃለመጠይቅ፤ ጌታ ከዚህም በበለጠ ይባርክህ!

  • @Makuye
    @Makuye 3 роки тому +4

    Wow! That’s what success means! Great job bro! You made it!

  • @fikretesfatsion3756
    @fikretesfatsion3756 3 роки тому +10

    ኢትዮጵያዊነትን በምንም አይነት ሁኔታ መለወጥ አይቻልም ወንድሜ ሆይ ሴጣን ተናግሮ እንጂ አንተ አይለህም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @alemitu5342
    @alemitu5342 2 роки тому

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ከአንተ ብዙ ታዳጊዎች ይማራሉ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 3 роки тому +7

    ተባረክ።

  • @abdallahalzikry6429
    @abdallahalzikry6429 3 роки тому +4

    We are all very proud of you Dr.Tilaye when you retire from NASA return to your home country Ethiopia and participate in its fast transformation to become one of the most powerful countries in Africa and the world

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 3 роки тому

    I am proud to be Ethiopian because Ethiopia is the one who make me a brother of a person like you.

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 3 роки тому +16

    ባካችሁ የጥላቻ ንግግር ጥያቄዎች አቁሙ የፈጠራ ስራ ሰርቶ ማሳየት እንጂ ነጮች እምንስራ አይምስላቸውም የሚለውን አባባል አቁሙ ሙሁራን የተሳሳተ ጥያቄአትጠይቁ::

  • @tsegayejalideti8342
    @tsegayejalideti8342 3 роки тому +3

    What the blessed person he is!

  • @genettadese888
    @genettadese888 3 роки тому +1

    Congratulations you are genius God bless you 🙏

  • @freekik7163
    @freekik7163 3 роки тому +1

    Bravo yagare lij, go ahead

  • @mogeswebete8688
    @mogeswebete8688 3 роки тому +1

    You are so young and an outstanding Ethiopian who can change our country and Africa as well May God bless you and your partners to bring all your dreams come through in shaping our future scientists 🌿

  • @nn-lw7hv
    @nn-lw7hv 3 роки тому +3

    Thank you

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 3 роки тому +1

    You are great citizen, thanks man

  • @fantahuntamene7207
    @fantahuntamene7207 3 роки тому +6

    Dr. Tilaye was my university teacher he is very polite !!!

  • @selamselamh9666
    @selamselamh9666 3 роки тому +2

    What a life experience! What a challenge!

  • @አሐ
    @አሐ 3 роки тому +3

    በእርግጥ ጥቁርነቱን እሱው እራሱ እንደሌሎቹ ሀገር ጥቁሮች የበታችነት መገለጫው አርጎ ልዩነቱን ስለማያስበው በነጻነት ነው ብዙው ኢትዮጵያዊ በየትም ሀገር የሚንቀሳቀሰው ግን ይሄ🤴ጎበዝ ሰው ህይወቱን በሙሉ የሰራው ዘመን ቢቆጠር መቶ😁 እሚሞላው መሰለ ለመሆኑ ስንት አመቱ ነው🤔ወጣት መስሎ የስራው ዘመን ግን😁የትዬለሌሌሌሌ ሆነብኝ ለዛ ነው ይሁንምእና ጀግና🙋‍♀️ነው በርታ ወንድማችን ወገናችን🙏

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 3 роки тому +5

    Amazing life. Dr Tilaye, I quoted you from the interview you gave for my book translated to Amharic from English. It's an honor for me to offer the book to you. Frazer, please assist me in reaching him. Thanks. Alemnesh

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 Рік тому

    አንተው በጣም ወደእግዚአብሔር ተጠጋ ቅጣውን የበላው ሊያስበሉህ ነው ወደእግዚአብሔር አብዝተህ ተጠጋ የእንቁጳፅዮን ጉዳይ እኔንም ከመንፈሳዊነት ቶዌድሮስን ሁን ሁን እያለኝ ነው ተጠንቀቅ ጎጠኛና ብርን የሚወድ ህሊና የለውም ፀጋ ከአንተጋር ይሁን

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 3 роки тому +18

    ይኸ ሰውየ ስንት አመት ሆኖት ነው ይህ ሁሉ ልምድ?

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ሰው ነው የቀረበው

  • @SuperGen-gu7sj
    @SuperGen-gu7sj 3 роки тому +2

    ጠያቂዋ እህቴ ትንሽ ጠለቅ ያለ ጥናት አድርገሽ እና ተዘጋጅተሽ መጠየቅ ነበረብሽ። ምንም ዝግጅት እንዳልነበረሽ ይህን ዝግጅት ከአንድ ዓመት በዃላ እርስዎ ብታይው ትታዘቢዋለሽ እና ለወደፊቱ ተዘጋጅተሽ ለመጠየቅ ሞክሪ። እንደገና የሚጠየቁና የማይጠየቁትን ጥያቄ አይነቶች ለዪ። ዝም ብሎ ብቻ እድሉን እና ይኼን ዩቲዩብ አገኘን ብላችሁ የተማሩ ሙያተኞችን እና እኛንም ተመልካቾችን አትቀልዱብን።

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 роки тому

    Congratulations

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 3 роки тому +9

    ወንድም እራስህን እየጠበክ። ሙያህ ላይ አተኩር ሌላዉ ሰዉ ይበላል። በዛ ላይ ቀናተኛዉ መአት ነዉ።

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 3 роки тому

    እባክሽን ብዙ ለመንኩ። መጽሐፌን ልስጠው ንገሪልኝ

  • @efratam7995
    @efratam7995 3 роки тому

    ምርጥ ፊልም ይወጣዋል

  • @almightygod1023
    @almightygod1023 3 роки тому +2

    በቅድሚያ ጋዜጠኛዪቱን ፍሬዘር ነጋሽን ሳላመሰግንሽ አላልፍም እርጋታሽና ጥያቄዎችሽ ደስ ይላሉ በዚሁ ቀጥዪበት ተዘጋጅተሽም እንደመጣሽ ያሳየኛል ሲቀጥል የዛሬውን የናሳውን ተመራማሪ እንግዳሽን ዶር ጥላዬ ታደሠንም ለሠጠን መረጃ ምክሮችን አመሠግናለሁ ሠሚ አካላት ካሉ ማለት ነው በትምህርት ዓለም ሳለ ለደረሠበትም ኃዘን ሲበዛ አዝኚያለሁ የሕይወት መስመሩን ለማበላሸት የተጠቀሙት ነገር ለማንም አይስጠው እላለሁ እሱ በተረዳበት መንገድ አይደለም የተረዳሁት አባቱን የገደሉበት መንገድ ኤኔ እንዳሰብኩት እንደገባኝ ከሆነ የምቀኝነት መንፈስ የተጠናወታቸው ሰዎች እርምጃ ይመስለኛል ይህ ተመራማሪ ተስፋ እንዳለው ስለሚያውቁ የግድ ከዓላማው ማሰናከል ስለሚፈልጉ አርሶአደር አባቱን ገደሉበት እሱም በሆነው ነገር ሁሉ ተረበሸ አላስፈላጊ ሱስ ውስጥም እንዲገባ አደረጉት ኢትዮጵያንም ቢጠላ አልፈርድበትም ይህ ነገር ዛሬም ድረስ አለ ሃገራችንን እንድንጠላ እንድንሸሽ የሚያደርጉ ብዙ ድርጊቶች እየተፈፀሙብን ነው ያለው በጣም ያሳዝናል ለዚህኮነው እንደ ሃገር ልንለወጥ ያልቻልነው ዕድሜ ልካችን በዘር በጎሳ እንባላለን ተምረንም የማንለወጥ ሕዝብ ነን በጣም ነው የምናሳዝነው ያሁኑ ደሞ የባሰ ሆኖ መቷል የሆኖ ሆኖ ከቃለመጠይቁ ብዙ ቁምነገሮችን ቀስሚያለሁ እናመሠግናለን ዶር ግን ተመልሰህ ወደ ሠለጠነው ዓለም ብትሄድና አገልግለህ የድካምህን እያገኘህ ደስ ብሎህ በቀሪ ዘመንህ ብትኖር ይሻልሃል ለሃገርህ ፈጣሪ ያቃል የሚያሰራህ አካል ስለሌለ በሃገሪቱ በሕይወት በጤና እንድትቆይ እዛው በሰለጠነው ዓለም ብትቀመጥ ይሻልሃል ባይ ነኝ ያም ሃገርህ ነው።

    • @abaynehayele192
      @abaynehayele192 3 роки тому

      ወንድሜን በኢትዮጵያዊ ምሁርነቱ እደሰትበታለሁ።ለእናት አገሩም ዕውቀቱን ይለግሳታል ብዬ አስባለሁ።
      ይሁን እንጂ "ሁሉም በሀገር ነው" የሚለው አባባል ብቻ ሳይሆን እምነትም ነው። "የሰው ወርቅ አያደምቅ" ሆኖ እንዴት አስችሎህ ኢትዮጵያን ጠላሃት? ደጋግ፣ንፁሃን፣ እውነተኛ፣ ባጠቃላይ መልካም ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ክፉዎች፣ እኩይ፣ አረመኔ ሰዎች አሉ። አገር የምትወደደው ጥሩውን
      ብቻ በመጠበቅ ሊሆን አይችልም። ቢሆን እሰየው ነው። ነገር ግን ሁለት ተፃራሪ ነገሮች መኖር ግዴታ ሲሆን ያልተመቸንን እንዲስማማን ማድረግ ደግሞ ተፈጥሯዊ ግዴታችን ነው። መጋተር፣መጋፈጥ (challenge) ይኖርብናል። ማሩን ለመቁረጥ ከንቧ ጋር ግብግብ አለብን። ማሩን እንደምንወደው፣ እንደምፈልገው ሁሉ ከንቧም እንደምንስማማ ሆነን እንኖራለን።
      እና እባክህ "ኢትዮጵያን እጠላት ነበር " ደግመህ አትናገረው።ያማል።

    • @almightygod1023
      @almightygod1023 3 роки тому

      @@abaynehayele192 ሰውኮ ወዶ ሃገሩን አይጠላም የደረሠበትን ነገር መቸስ ሳትሰማ የቀረኸ አይመስለኝም ያ ችግር አንተን ቢገጥምህ ምን ይሆን ምላሽህ?እኔም አማራጭ አጥቼ እንጂ በዘር በቋንቋ ከሚጋደል ሕዝብ ሃገር ጥዬ ብጠፋ ደስ ይለኝ ነበር።

    • @asfawabebe5938
      @asfawabebe5938 3 роки тому

      ሁሉም ሀገሩን ከሸሸ ታዲያ ሀገሪቷን ማን ያሳድጋት? ችግሩን ተጋፍጦ ለመለወጥ መጣር ነዉ ።ተሻጋሪ ሀሳብ ምንግዜም አሸናፊ ነዉ።

    • @lealemgirma761
      @lealemgirma761 3 роки тому

      ደክተር ጥላዬ እጅግ በጣም አደንቅሃለሁ አዚህ ደረጃ መደረስህን አንበሳ ጎደኛዬ የአዋሳ ልጅ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 роки тому +2

    አባቴ በውርስ ሳይሆን ከሰው አገልጋይነት ተነስቶ በብዙ ድካም ያገኛትን ጥቂት ሃብት በኮሚንስቱ የደርግ መንግስት ግዜ ሲወረስ ለምግብ እንጅ ለስራ ያልደረስነው 6 ልጆቹ ጭምር የሚበላ እስኪጠፋ ድረስ ለአስከፊ ድህነት ተጋልጠን ነበር። ሆኖም ስርአቱን የጫነብን ወታደራዊ መንግስትንና በወቅቱ ሶሻሊዝም ካልሆነ ሞተን እንገኛለን ያሉትን አዋቂዎች ነን ባይ ምሁራንን ብንራገምም ተበደልን ብለን ኢትዮጵያን አልጠላንም። ኢትዮጵያ ማለት ጨዋው ስልጡኑ ህዝብ ፣ ወጉ፣ ባህሉና የአኗኗር ስርአቱ እንጅ ባለ ግዜ መሪዎቻ አይደሉምና።

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 3 роки тому +5

    ትልቅ ሰዉ

  • @estveerga5606
    @estveerga5606 3 роки тому +4

    ቀደም ባለው ጊዜ አንድ እንግዳ ለቃለመጠይቅ ሲቀርብ የዚያ ሰው ማንነት ማለትም ትውልድ ሥፍራው ፣ የት እንደተማረ፣ ዝንባለው እና ሌሎችንም ጉዳዮች ተጠይቆ ነው ወደ ዋናው ርእስ የሚገባው፤ ነገር ግን የዛሬዎቹ አንዳንድ ጋዜጠኞቻችን መግቢያውን አያውቁም።

    • @rxrxasas2639
      @rxrxasas2639 3 роки тому

      Lucky of experience

    • @negagenife3760
      @negagenife3760 2 роки тому

      ትውልዱ ኢትዮጵያ ነው አይበቅም? ምን ያስፈልጋል የትስ ቢወለድ ምን ለውጥ አለው?
      ከሚስጠው ቃለ ምልልስ መቅስም ያለብሽን ልምድ ቅስሚ እንጂ የትውልድ ቀይው ምንም አያደርግልሽም።

  • @negashdemissie412
    @negashdemissie412 3 роки тому

    For cloud seeding you must have the cloud first from where the desert countries bring the cloud brother.

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 3 роки тому

    We Ethiopian have not a feeling of less than because we didn't pass through slave life

    • @amaregebremarkos1907
      @amaregebremarkos1907 3 роки тому

      @Yeshi Admasu bubarnet alalefnem yemetyew, ahun buzemenawe mengede eyetebedan aydelem endeeee? BOHAKIT, VASLINNUN KENESHI.

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 роки тому

    Iwinet ininegager kalin xelatachin hagerituwa ayidelechim.Mariwochiwa nachew zegawa hagerin indixela yemiyadergu.Ayiserum ayaserum.Irasachew Shiba honew lelawinim shiba yadergalu.Memar ayiwedum yetemarewinim sew ayiwedum.Silezi kezi widiqet lemenesat initebaber.

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 роки тому +1

    This people who work in different parts of western government institutions are they don’t care about thy mother land they serve the country how pay them what they want so forget them they are the tolls of western interest

  • @Mekos853
    @Mekos853 3 роки тому +1

    Who is this guy? Where is his detail profile by Andafta….

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 3 роки тому +3

      See his previous interview on Solomon’s tech-talk show. He’s admirable scientist, his life experience teaches a lot of us .

    • @Lily-fq1co
      @Lily-fq1co 3 роки тому +1

      He live in USA Texas

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 3 роки тому

    ውይይት ንግግር ይባላል የሚስማማ አሳብ እኮ የለም እስኪ የለቅሶ ቢት ዱንካን ለመትከል በቀላሉ የማይስማማ ህዝብ ከፖለቲካ ውይይት መፍቴ መጠበቅ ከሎሚ የብርቱካን ጣዕም እንደመጠበቅ ነው

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 роки тому

    በእውቀት የተቀባ ሀገሩን አነቃ
    አላ

  • @huseinyimer9940
    @huseinyimer9940 3 роки тому

    You mustbe 100 yersOl

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 роки тому +1

    ጋዜጠኝት እንደዚህ አይነት እንግዶች ስትጋብዢ ቢያንስ ቅድሚያ ዝግጅት አድርጊ ! አሉባልታ አትጠይቂ ! ነጮች ነጮች ......

    • @rxrxasas2639
      @rxrxasas2639 3 роки тому

      Thank you 🙏 they need to very careful what they ask and need to experienced how to ask questions.

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 роки тому +1

    She must be going to a club after this

    • @amaregebremarkos1907
      @amaregebremarkos1907 3 роки тому

      @Werq Zeleke if you just be seating on top, l may be cured of my ailments.

  • @semoneteferra986
    @semoneteferra986 3 роки тому

    እውሃዬ እረ ስልክ ቁጥርህን እፈልጋለሁ ልጄ እንዳንተ መሆን ነው የሚፈልገው እውሃዩ ነው የምኖረው

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 роки тому

    Those are hours boys

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 7 місяців тому

    አይቲክ ኦሮሞ ነህ ወይሰ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 роки тому

    እህታችን ፍሬዘር እባክሽን ዶ/ር አብይ የላካቸው ሳተላይቶች እንደ ደንቢዶሎ የዮንቨርስቲ ተማሪዎች ጠፍተው ቀሩ የት እንደደረሱ ጠይቀሽ ንገሪኝ🙏

  • @amaregebremarkos1907
    @amaregebremarkos1907 3 роки тому

    Weye NASA, bla bla Gonder gebach?
    ATANTERAREGNE ZEKE BYE!

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 роки тому

    ያንቺ አቡይ ዝናብ አዘነበ ??!!!!! ሰው ሰራዉን ሆሆሆ እሱ የሰዉ ንግግር ሳይቀር የሚኮርጀ ነቀርሳ የሱ ጭንቅላት ማሳረድ ነው የሚችለዉ ልጆቹ ሳይቀር ያቺ ሚስት ሳይቀር ከሰዉ እንደሚኮረጀ ሚኮርጀ ወደፊት ይሄ ጉደኛ መዋረዱ አይቀሬ ነው ይሔ ቆሻሻ ማፈሪያ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 роки тому

    በህይወትህ ውስጥ የነበረውን መጥፎ ባህሪና ደካማ ተፈጥሮ ድክመቶች ከኢትዮጲያዊነት ጋር ለምን ታያይዘዋለህየምሁር ደንቆሮ ነህ

  • @firehiwotgetachew8367
    @firehiwotgetachew8367 3 роки тому

    ማኑሽ ጋዜጠኚት አሉባልታ አረጋችሁት....ከእንግዶችሽ አንፃር ተዘጋጅተሽ ነይ