የገጠር ሠርግ - ሚዜው ከጫጉላ ቤት ሲጨፍር - አንዳቤት/እስቴ፣ ደ/ጎንደር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 223

  • @artisartis3410
    @artisartis3410 5 років тому +16

    አማራ ማለትኮ የዋህ ፍቅር ህዝብ ነው እስኪ ደስ ሲሉ

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    የዚህ ፔጅ ባለቤት ከልብ እናመሰግናለን

  • @gedamgojjamawa2289
    @gedamgojjamawa2289 5 років тому +56

    የገጠር ሰርግ ዉስጤነዉ አስነኩት እሰይ💃ክፉ አይካችሁ እደዉ መላመላ 😃😃

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ

    ኡፍፍፍ ደስሲሉ ገጠረ ውስጤነው💕 ክፉአይካችሁ

    • @genethone2171
      @genethone2171 5 років тому

      ማግባት አምሮኜል ኤጭ ሁሌ ስደት

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    እስኪ በዚህ ውብ ባህል እድዳር ፀልዩልኝ
    በከተሜው ቀውጨው ነበር ግን ምን ያረጋል ስደት አይኑ ይጥፋ አለያየኝ አሁን ምርጥ የስቴ ልጅ ላገባ ነው ይሳካልሽ በሉኝ ማኛዬ በዚህ ባህል ካልሆነ አላገባህም ካሁኑ እወቅ

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 5 років тому +4

    እንደውም ስትደሰቱ ነው እኔም ደስ ፈሽረክ የምለው አማራወችየ ዘራችሁ ይብዛ እንደ አሸዋ ጥላታችሁ አይኑ ይጥፍ

  • @ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ

    ወይኔ እንደት ደስ ይላሉ እኔም እድህ በገር ባህሌ ላገባ ስድስት ወር ቀርኝ ላይል ግጩኝ የኔ ማሮች ውድ የገር ልጆች😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤩😘🤩🤩🤩

    • @kiyalove1094
      @kiyalove1094 5 років тому

      Enem

    • @ሪምቦረና
      @ሪምቦረና 5 років тому

      የኔ ወቦች የገጠረ ልጂ ባልሆን ራሴን አጠፋ ነበረ የኔ ምረጦች ፋቅራችሁ ገባ በዴሜ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 5 років тому +7

    ገጠር ውስጢነው ባህሉ የገጠር ባህል የምትወዱlikግጩኝ ዋዋዋ

  • @ከማመንመታመንይበልጣል

    ደስ ስትሉ ክፉአችሁን አያሰማን
    ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ
    ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑረ

  • @zeynebbitseidalhemdulilah451
    @zeynebbitseidalhemdulilah451 5 років тому +3

    ገጠር ውስጤ ነው
    ደስ ስትሉ
    እኔም የዛሬ 8አመት እንደዚህ ነበር ያገባሁት አልሀምዱሊላህ

  • @takkoushcell2217
    @takkoushcell2217 5 років тому +14

    እኔንም ከስደት መልሶ ልክ እንደዚህ ባሀገሬ በአል ለሰርጌ ያምቃኝ ዋውውውው ምርጥ ያሀገሬ በአል

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 років тому

      እመቤቴን የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ፈጣሪ ስላማችሁን ያብዛው

  • @yabsratesfa9442
    @yabsratesfa9442 5 років тому

    Uffffffff wey agere betzta kerehulsh
    Tebarekulgn yehagere wubochi

  • @legos5976
    @legos5976 5 років тому

    ዋው ያገሪ ሰወች ይመቻቹህ እኔም ከስደት መልስ ባአገሪ ባህል ነው የማገባው

  • @adem7817
    @adem7817 5 років тому

    አማራወች ውሥጤ ናቸው ስወዳችሁ

  • @አምላኬሆይተመስገን-ኸ5ዐ

    የኔ ውቦች ደሜ እኮናችሁ 😍😍

  • @iloveyou4859
    @iloveyou4859 5 років тому +3

    😍😍ደስ ሲሉ እኔም እንደዚህ ማግባት አማረኝ ወደፉት አይቀርም ብቻ ሀገሬ በሠላም ልመለስ እንጅ🌹🌹🌹

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 5 років тому +2

    እስክስስስ ያዝ እንግድህ በለው እስክስክስ እስክስስስስ
    አሁን ያለው ፋሽን አይነፋም የኔ ምርጦች ባህላችን ይህ ነው
    😁😁😁😁😁😁

  • @zinetsirage9456
    @zinetsirage9456 5 років тому

    😢Tz alegn Wondme & Yagote Ljochi stamru 😍

  • @emebetemebetmehertu7869
    @emebetemebetmehertu7869 5 років тому

    ክክክክክክክክክክ ዘና ነዉ ያልኩኝ አቡ ይመቻቹህ የአገሪ ልጅች

  • @debiraandariga5158
    @debiraandariga5158 5 років тому

    በጣም ያምርል የአገሬ ልጆች ዋዉ እስቴ ማር ማሮች

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 5 років тому

    ዋው ዋው ጎደሬ መሆኔ መታደሌነው ደስስትሉ ውይ

  • @አማራነትኢትዮጵያነትኢትዮ

    ፈጣሪ ይጠብቃችሑ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 років тому +1

    በእናታችሁ እኔንም ገጠር ደግሡልኝ ሠርጌን

  • @rimo5924
    @rimo5924 5 років тому

    እኔም በዚህ መልኩ ነዉ እማገባዉ ከተማ ለሠፊ ዳሥ አይመችም እእ የህቴን ሠረግ አሥታወሠን ወይ ጊዜ

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 5 років тому

    ያገሬ ልጅ ጎበዝ ባህልህን ማክበርህ

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому

    እውነት ኩራሁባችሁ
    ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @zaharayimam2899
    @zaharayimam2899 5 років тому

    አቦ ይመቻችሁ መልካም ጋብቻያርግላቸው

  • @trhastrhastrhasbelay1179
    @trhastrhastrhasbelay1179 5 років тому

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @service5030
    @service5030 5 років тому

    ደስስትሉ በእውነት አይትዝታ ነው ስቄ ባህላችን ሲያምር የገጠር ልጅ ነኝ

  • @Samsung-ti7vs
    @Samsung-ti7vs 5 років тому

    አረ ሰርጌንም ሞቴንም በየዋሁ ሀገሬ አርግልኝ ያረቢ ያአላህ ስደት በቃሺ ብለህ ለዚህ ወግ ማረግ አብቃኝ ጌታየ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 5 років тому +2

    ገጠር መወለድ ኩራት ነዉ 💞🕊

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 років тому +1

    ክፏችሁን አያሠማን ደጉ ያገሬ ሰዉ
    ወይ ያገራችን ባህል በጣም ያምራል የዝህ ፔጅ ባለቤት እናመሠግናለን
    አገሬን አስታወሰኝ አይይይይ ስዴት ልጅ አይዉጣልህ

  • @hassansafar702
    @hassansafar702 5 років тому

    በጣምደሥትላላችሁየኔምርጦች

  • @maxlave5918
    @maxlave5918 5 років тому

    Er keya bet nwo

  • @ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ

    እኔም እግዚአቤሔር በሰላም ቢመልሰኝ እንደዚህ ነው የማገባው እንዴት ያምራል😍😍😍

    • @uaedibba2675
      @uaedibba2675 5 років тому

      በጣምደስየላልዋዋዋዋዋዋዋ

  • @berhanassefa456
    @berhanassefa456 5 років тому

    endezih aynet bahil makoyet yasfelgal bravo!!!

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 5 років тому

    ዋውውውው ደስ ሲል ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    ባህላችን ዉበታችን ስናምር

  • @ጀሚላነኝየቤተሶቦቸናፋቂ

    ውዶቸ በጣም ታምራችሁ አስቀናችሁኝ
    ኧረ ካዱ ሚዜ ፎቃ ቢጤ ለከፈኝ እዳ ምን አይን መጥፎ ነው ኧረ እባክህ አላገባ እደሁ እእ

  • @senaytshwo6327
    @senaytshwo6327 5 років тому

    waww yehun serge aeychim aletgeb betam new yemtamirt besw hager huign betezta lemot new yesteochi tezta weste nachw melikam gabicha temgnew

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому +2

    እኔም ጓደኛዬ አማራ ነው ሳገባ እንደዚህ ሞቅ እንደምታደርጉት 👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂

  • @salamdubai9376
    @salamdubai9376 5 років тому

    አስማማቸውነጋየትአለሕአላየውሕምሳ

  • @abebechyimenu8819
    @abebechyimenu8819 5 років тому +4

    ትዝታ አለብኝ እኔም ከስደት ተመልሽ እንድህ ማግባት ናፈቀኝ በእናቴ እጅ ተሙሽሪ

  • @hawauae2299
    @hawauae2299 5 років тому

    ዋውይመቻችሁ

  • @TG-sk3xy
    @TG-sk3xy 5 років тому

    ውይ💚💚💚

  • @እማትናፍቂኛለሽ
    @እማትናፍቂኛለሽ 5 років тому

    ዋው በጣም ያምራል

  • @አመተላህየደሴዋአመተላህ

    ፍቅር የገጠር ሰው እፍ ስደት ገደለኝ በትዝታ አረረ

  • @elsabethabtamu2445
    @elsabethabtamu2445 5 років тому

    እፍ ውይይት ደሥ ሥትሉ የ ሀገሬ ልጆች👨‍️😘😍

  • @mekiya9405
    @mekiya9405 5 років тому +4

    ማነዉእንደኔስደትምርርአርጎት፡የሀገሩባህልየናፈቀዉ፡ዉይእኔወሎየነኝ፡ግንጎንደሬዎዉስጤናቸዉሠላማችይብዛ።

  • @foziaabdu937
    @foziaabdu937 5 років тому

    ደስ ስትሉ

  • @fatumamohammed8065
    @fatumamohammed8065 5 років тому

    እኔም የቦረና ልጅ ነኝ የብሀርዳሩን ባሌን ላገባ አመት ቀረኝ በስላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 років тому

      ፈልገህማታመጣውየለህእይሡይሙትእምላለሁበሡ

  • @zehraabubakar8146
    @zehraabubakar8146 5 років тому

    አቦ ይመቻችሁ

  • @سميرهمحمد-ح4ه
    @سميرهمحمد-ح4ه 5 років тому

    ዘፋኙወላሂ ደስሢል

  • @አላህወኪልአላሀምዱሊላአለ

    ሥታምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ እኛም ለዝህ ያብቃ

  • @khalafalotaibi5643
    @khalafalotaibi5643 5 років тому +1

    ዋው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 років тому +1

    ዋው ናቹህ መልካም ጋብቻ

    • @fatumamolla4541
      @fatumamolla4541 5 років тому

      ዋው ሰታምሩ የሀገሬ ለጆች ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @የወሎዋቀበጥ-ገ9ኘ
    @የወሎዋቀበጥ-ገ9ኘ 5 років тому

    ወይኔ ስታምሩ 😍😍😍😍😍

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 5 років тому

      እድሜ ይስጥህ ሰብስክራይብ አደርግሀለሁ

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 років тому

    ስታምሩ፣ክፉአይካችሁ

  • @محمدامين-ش7ك
    @محمدامين-ش7ك 2 роки тому

    ጎሬነውዛርሁላ

  • @ruftakib8939
    @ruftakib8939 5 років тому

    ዋው ይመቻችሁ የአገሪልጆች

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 років тому

    መልካም ጋብቻ ስታምሩ ዋው ዋው

  • @7777-t3b
    @7777-t3b 5 років тому +3

    ሆዴን ባሰው እባ ተናነቀኝ መቸይሆን አገሬን የምገባው ክፉ አይካችሁ

  • @እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ

    እኔም እደዚህ ነዉ ያገባሁት ሁለት ሺ ዘጠኝ ወሎ ላይ ትዝታ አሁን ስደት ላይ በቅርቡ ከባሉካ ኢትዮ✈✈✈✈

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 років тому +4

    ይሄ የዋህ ህዝብ ምን አድርግ እንደሚሉ

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 років тому

      ትክክል እህቴ

  • @mastoolagegn8284
    @mastoolagegn8284 5 років тому

    ወይኔ፡ከኛቤት፡ነዉ፡እንዴ

  • @giveyaneshnagussie9738
    @giveyaneshnagussie9738 5 років тому

    ዋውውውው የኔ ማሮች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @መናይርሀሰን
    @መናይርሀሰን 5 років тому

    የኔማሮች ስታም

  • @ቲጂሀበሻዋ
    @ቲጂሀበሻዋ 5 років тому

    ውይይይ ደስ ሲሉ እኔም እደፈጣሪ ፍቃድ 4 አመት ጮኛ አለኝ ያው የገጠር ልጅ በቅርብ ቀን እደምንጋባ ተስፍ አለኝ

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 5 років тому

    kkkkkkkkkkkkkkkkkk ወይኔ ደስ ሲል በደዚህ ነው ያገባሁት

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 5 років тому +1

    Wowww እኔም የዛሬ 2 አመት እድህ ነበር የተዳረኩት love ገጠር

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    ማሮቸ ደስ ሲሉ

  • @ethiopiyalezelalemtnurhayu749
    @ethiopiyalezelalemtnurhayu749 5 років тому

    Yeste lji negni des alegni yageren sewum sergm slayehu

  • @agegnehubogale3720
    @agegnehubogale3720 5 років тому

    ሀሀሀሀሀሀሀ! ተመችቶኛል!!!

  • @mekidesendalew1904
    @mekidesendalew1904 5 років тому

    ውይ ሥታምሩ

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ

    ግን የኔ መቸ ይሆን አየ ስደት

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ

    ወይ ገጠር ውሥጤ ነው

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ስደት አይኑ ይጥፋ ምን አለበት እንዲህ ተድሬ ባየዉት ደስ ስትሉ ገጠር ዉስጤ ነዉ

    • @amantube21
      @amantube21 5 років тому

      ayzoshi tmeleshina anchim lezih tbekiyaleshi wanaw tiena new ehtie

  • @fatmahmuhammad9615
    @fatmahmuhammad9615 5 років тому

    ዋው የገጠር ሰርግ ሰውድ

  • @alambitaka3879
    @alambitaka3879 5 років тому

    Setamruuuuu kbrowen mimetawe tefa enji zefagnoch betammm yameraluuuuuuu

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 років тому

    ያገሬ ልጆች ክፉ አይካቹህ

  • @gashawtesfaye5319
    @gashawtesfaye5319 5 років тому +3

    ሙያ ያላት ሴት እንዲህ ትዳራለች እያንዳንዲሽ face book ላይ አፍጠሽ መዳር አማረኝ ትያለሽ ሙያና ፀባይ ካለሽ inbox .......

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 5 років тому

    yegete lji bemehoni betam ecoralehu ymechahu degmo yedasu encet beiynachu endaygeba zemedoche tetenkeku lemangnawm des blognal melcam gabcha yhunlachu

  • @ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል

    የገጠር ሰርግ ውስጤ ነው. እኔምየገጠርልጂነኝ

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 5 років тому +2

    PLEAS God not kill me before I see Gonder Gonder

  • @mekdesadeane6864
    @mekdesadeane6864 5 років тому

    እስክስ ደስ ሲሉ እኔም ከመዳም ኪችን አሥነካውት

  • @Zuz725
    @Zuz725 5 років тому +4

    ደጉ ያገሬ ሰው አዛበሩት

  • @mekiyamuhammed2444
    @mekiyamuhammed2444 5 років тому

    kkkkkkkkkkkkk አቦ ይመቻችሁ ዘና አረጋችሁኝ ሆ

  • @alemzyalewraju2689
    @alemzyalewraju2689 5 років тому

    ዋውውውው

  • @freecell7649
    @freecell7649 5 років тому

    እደኔ የገጠር ልጂ የሆነ ማነዉ✋

  • @habshihabshi2816
    @habshihabshi2816 5 років тому +1

    💋💋💋💋💓💔

  • @artisartis3410
    @artisartis3410 5 років тому

    እኔም በዚህ ባህል ነው ያገባሁት እድሜ ለስደት።አለያየን እጅ። ከምወደው ባሌ ጋር

  • @betidestaw601
    @betidestaw601 5 років тому +1

    ደስ ስትሉ እኔም በዚህ አይነት ጭፈራ ነው የማገባ ለዛው ያብቃሽ በሉኝ

    • @hawaindris1659
      @hawaindris1659 5 років тому +1

      አላህነውወኪሌ
      እዴስትሰውነውእስክሳእሚለው

    • @hawaindris1659
      @hawaindris1659 5 років тому

      አላህነውወኪሌ
      የደገኞቹሰርግእደዝህነው

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      Wawwwww setamero tebareko

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 5 років тому +9

    እኔሥ በቅጠል የሚሠራው ዳስ ስወድ

  • @derebechale207
    @derebechale207 5 років тому +1

    ኡፍፍፍፍ ገተር ውስቴ ነው 💚💛❤

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 5 років тому

    ውይይይ አሁንስ ጎደሬወች በዝመልኩ እሚገባኝ ፈልጉልኝ ይመቻችሁ ደጉ ያገሬ ሰው

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel1842 5 років тому

    ዋው አደኛ። ምንም ቢዳሩ። ማን እደገጠር። ፍቅርርርር። አቤት ውበት። ለዛ። እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ
    @እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ 5 років тому +1

    ገጠር እነቴ ኩራቴ ደስ ስትሉ እኔም በቅርብ ………

  • @mastoolagegn8284
    @mastoolagegn8284 5 років тому

    ወይኔ፡ያሀገሬ፡ትዝታእፍፍፍፍፍፍ፡ክክክክክ፡ድሮ፡እኔም፡እንደዝነዉ፡ያሳለፍኮ፡ግን፡አ

  • @salamdubai9376
    @salamdubai9376 5 років тому

    እነት አወቀየተባለውንሰውየወደድኩትምንይሻልኝ

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 5 років тому

    what can I Say??? just I loveeeee you mam Gonder Gonder TOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOO

    • @يحيىالقحطاني-غ3ع
      @يحيىالقحطاني-غ3ع 5 років тому

      Ajdajadajgjajmdajadjjajdajadgjmptjaajja5ajjjjajjajjjjjj5o3ddddddmdadadadadajdmdjdmdjjjajjgajdmdajjajajajajjdajajdmajdjadjajajajajajjjdjajadajdajajdjjjdjdwwmtjtpgtjadmwtwjmjmjmdmdjdmjatdtmajdjajdjajgaja. L. L. Mdaddmjdjajmjajmjdjmtwpjpag. Alex