🔴ዛሬ አዲስ አበባ የገባው የአቡነ ሐራ ድንግል ታቦት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 163

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 16 годин тому +18

    በዚህ ዘመን እድለኛ ነኝ ተዋህዶ በመሆኔ ❤❤❤❤ለዘላለም ይኑርልኝ ተዋህዶ እምነቴ❤❤❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 14 годин тому +13

    አቡነ ሀራ አባቴ ጎንደር ዘንዘልማ በቀደም መጥቼ ነበር አባቴ ምስጋና ይድረሶት የካንሰሩ ዶክተር በጣም ደስ ብሎኛል በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን

  • @AbayeTenagne
    @AbayeTenagne 10 годин тому +8

    የአቡነ ሐራ ድንግል በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል በወግ ግባ

  • @beletubogale8166
    @beletubogale8166 13 годин тому +8

    እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ጸድቁ አባታችን የታመመውን ሁሉ ይዳብሱ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 11 годин тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    የአባታችን አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው አይለየን ኢትዮጵያን ጠብቅልን 🤲❤

  • @WassuzenebeMamo
    @WassuzenebeMamo Годину тому +1

    እግዚአብሐየር በጻድቁ እንደተመሰገነ እወቁ የጻድቁ በረከት ይደርብን አማላጅነታቸው አይለየን

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 12 годин тому +9

    አአ ወጣቶች ከልባቸው ነው የሚሰሩት እንህ እንዳከበራቹሁ አምላክ የአሰባችሁት ያሳካላቹሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ትብብርቻው 🙏🙏🙏🇧🇴

  • @helenmekonnen6774
    @helenmekonnen6774 12 годин тому +6

    እልልልልልልልልልል አባቴ በምልጃዎ ምህረት አሰጡኝ

  • @haryhailu8725
    @haryhailu8725 15 годин тому +17

    እልልልልልልልልልልል አቡነ ሐራ ድንግል በረከትዎ ይድረሰን የታመሙትን ሁሉ ፈውሰሉን ጤንነታችንን ስጡን
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bitewlignchalla43
    @bitewlignchalla43 8 годин тому +3

    አሜን አሜን.......
    እሰይ አባቴ በቃልኪዳኖት ከበረከቱ ያካፍሉኝ

  • @መምህርበዘይነግር
    @መምህርበዘይነግር 14 годин тому +12

    ቦታውን ለማታውቁ ሰዎች ቤላ ነው ወደ ፈረንሳይ የሚሄደው መንገድ ትልቁ ድልድይ በስተቀኝ ከ6 ኪሎ በእግር 8 ደቂቃ ብቻ ነው በታክሲ ቤላ ብላችሁ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ጋ ውረዱ ሌላ አማራጭ ከምኒልክ ሆስፊታል በእሬሳ መውጫው በር በኩል አልፋችሁ ስትሄዱ የቀኝ መስመራችሁን በመያዝ 10 ደቂቃ ብቻ በ11/04/2017/ዓ/ ም ለመባረክ ያብቃን በሰላም ኑና አክብሩ

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 13 годин тому +5

    እንኳን በሰላም መጡልን ደጆትን ለመርገጥ ያብቃን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 16 годин тому +10

    አቡነ ሀራ ድንግል በሰላም እንኳን መጡልን በየሠውንቴ ውስጥ ያለውን በሽታ ፍቱኝ ከእግዚአበሔር ጋር ሆነው ደጆት እስከምረግጥ ድረስ እንኳን መጡልን

  • @dagmawitelele1025
    @dagmawitelele1025 10 годин тому +5

    እንኳን በሰላም መጡልን ደጂወትትን ለመርገጥ ያብቃኝ የኔ አባት ❤❤❤

  • @MesiTilahin
    @MesiTilahin 15 годин тому +4

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    በረከታቻው ይደርብን

  • @ZenebechAbebe-or9mj
    @ZenebechAbebe-or9mj 16 годин тому +4

    በረከቶዎትይድርሰን

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 2 години тому +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልል🎉🎉🎉

  • @tenagebogale7070
    @tenagebogale7070 4 години тому +1

    አቡነ ሐራ በረከትዎ ይድረሰን። ኢትዮጵያን አደራ

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 8 годин тому +4

    ይማይጥለን የሚስበስበን የማይጥለን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ከፍ ክፍ ይበል !!❤

  • @Alebachewtefera-sz4pm
    @Alebachewtefera-sz4pm 7 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው አይለየን

  • @RffVv-l2k
    @RffVv-l2k 18 годин тому +5

    እሰይ አባቴ አቡነ ሐራ አባቴ እልልልልልልል አባቴን ከደጅዎ በማመጣው ፀበልና እምነት ማሩልኝ

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 8 годин тому +4

    አቡነ ሐራድንግል ኢትዮጵያን አደራ

  • @FATEMAH-x2w
    @FATEMAH-x2w Годину тому +2

    እልልልልልልል። እልልልልልልልል። እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 години тому +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ፀንታ ለዘላለም ትኑር።የሀገር መኩሪያ

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 11 годин тому +3

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Abune HabeteMariam ✝️ Ledegachachew✝️ Yabekun🙏 Amen

  • @MartaKifle-t9f
    @MartaKifle-t9f 14 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Yeworkwuha
    @Yeworkwuha 15 годин тому +2

    በረከተዎ ይድረሰን

  • @SalaamSalaam-x5c
    @SalaamSalaam-x5c 12 годин тому +2

    አሜንንንንንን

  • @EleniFekadu-o2i
    @EleniFekadu-o2i 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 15 годин тому +1

    አባቴበረከትክአይለየንአሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mesert-ej7st
    @Mesert-ej7st 14 годин тому +1

    አቤትቴ በረከትዎትይደርብን አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @BirtukanTesfaye-k5g
    @BirtukanTesfaye-k5g 12 годин тому +1

    አተጠብቀን አባቴ

  • @FatmahDddd
    @FatmahDddd 13 годин тому +1

    በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @tsehayalemutsehay1070
    @tsehayalemutsehay1070 31 хвилина тому

    አሜን አሜን አሜን እባቴ ለደጆት እብቁኝ

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    ውይ የአዲስ አባወጣቶች ታድላችሁ፣መመረጥ ነው እንዲህ ማክበር፣ስለ አቡነ ሃራ ድንግል በቅርብ ነው ያወኩት ግን የሰማሁለታ ስለሳቸው ልቤ ነብሴም ተከፍቶ ነው የወደድካቸው፣ምልጃ ፀሎቶት ከነቤተሰቤ አይለየኝ፣አሜን

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 7 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሐራ ድንግል ለምስክርነት አብቁኝ እኔም ልፈወስ ምልጃ ረድኤቶ ይድረስልኝ።❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 15 годин тому +2

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 години тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን አቡነሃራ ድንግል ለደጅዎት አብቁኝ ከአጋንንት እስራት ፍቱኝ አሜን አሜን አሜን ።

  • @elsaberta5484
    @elsaberta5484 Годину тому +1

    እልልልልል....❤❤❤❤❤❤❤ሚከብሩበትን ቀናተች ንገሩን እባካችሁ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 6 хвилин тому

    እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 5 годин тому +1

    ከካንሰር ያዳኑኝ አባቴ የባህዳሩ አቡነ ሀራ።

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 13 годин тому +1

    Abun Hara Dengel beretewo yedreselen yedresegn. Amen Amen Amen Dejwo eskderese deres balehubet kebeshetaye wendmem kebedhetaw yefewesun. Amen 🙏🙏🙏

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 13 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል❤እልልልልልልልልልልልልልል❤ እልልልልልልልልልልልልልልል❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RayanStar-v3i
    @RayanStar-v3i 14 годин тому +1

    እንዴት ደስ ይላል

  • @BirtukanTesfaye-k5g
    @BirtukanTesfaye-k5g 13 годин тому +1

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @KibraZeray
    @KibraZeray 16 годин тому +3

    Amen

  • @BirtukanHaylom
    @BirtukanHaylom 16 годин тому +1

    እሰይ እሰይ አእሰይ እልልልልልልልልልል ለስለት ያብቃን

  • @AbrhamAynekulu
    @AbrhamAynekulu 44 хвилини тому

    አቡነ ሐራድንግል ታላቅ አባት ናቸው ለማያውቋችው ሁሉ አስተዋውቁ ትጠቀማላቹህወገኖቼ

  • @henaa3965
    @henaa3965 14 годин тому +2

    እማብርሃን፡ክብር፡ምስጋና፡ይድርስት፡ከቸሩ፡ልጇ፡ጋር፡አሜን፡ተመስጋን፡አምላኬ፡ለዚች፡ቀንና፡ዘመን፡አደርስከኝ፡ሁላችንም፡እንኳን፡አደርስን፡አሜን፡🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ፡ምነኛ፡እድለኛ፡ነሽ፡የቅዱስን፡ማደርያ፡የቅዱስን፡ስፍራ፡የቅዱስን፡መጋኛ፡ምነኛ፡የታደልሽ፡ነሽ፡ተዋህዶ🎉🎉🎉🎉🎉💯💯💯👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @eshetudesta1251
    @eshetudesta1251 16 годин тому +2

    እልል እልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 15 годин тому +1

    አባቴለሐገሬአብቃኝ❤

  • @TtTt-i3q
    @TtTt-i3q 13 годин тому +1

    እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotnegash2145
    @hiwotnegash2145 2 години тому

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 13 годин тому +1

    እንኳን ለዚህ ትልቅ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለሁሉም ኢትዮጵያወያን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ የድንግልና የልጆ ልጆች

  • @Hana-b7k
    @Hana-b7k 9 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasasefa3648
    @ermiasasefa3648 9 годин тому +1

    Egziabhere yemsgen

  • @kokobworku2370
    @kokobworku2370 16 годин тому +1

    እልልልልል🙏🙏🙏

  • @بوبوالغامدي-ط7د
    @بوبوالغامدي-ط7د 16 годин тому +1

    Barkato yedarben❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Годину тому

    ልዑል እግዚአብሔር አይለያችሁ ከአዉሪዉ ይጠብቃችሁ ሰላሙን ይግቡላችሁ ከመከራ ከችግር ያዉጧችሁ በረኸቱን ሰላሙን ፍቅሩን ያድሏችሁ የቀድሞ አባቶቻችን ፀሎት አዮለያቹህ የቀድሞዎቹ አባቶቻችን ፀሎት ከታቦቱ ጋራ ይግባላችሆ ክፋ ዘመኑን ያስወግዲላችሁ የእውነተኛ ኦሩተዶክስ ሀገራችሁን ኧንደቀድሞዋ መድኃኔ ዓለም ከነኡናቱ ወላዲት አምላክ ትመልሳት አሜን

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 години тому

    ወጣቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @TigistDima
    @TigistDima 13 годин тому +1

    AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤

  • @genetshfreaw1445
    @genetshfreaw1445 14 годин тому +1

    እልልልልልልልልል

  • @yirgeduzegeye5893
    @yirgeduzegeye5893 13 годин тому +1

    እልልልልል

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 15 годин тому +1

    እሰይእልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qz9bu7mh5f
    @user-qz9bu7mh5f 8 годин тому +1

    አቡነ ሐራ ድንግል በምሕረት ጎብኙኝ በረከትዎ ምልጃዎ አይለየኝ

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d Годину тому

    ኢትዮጲያ❤ኦርተዶስ❤ለዘልአለም❤ትኑር❤አሜን❤ እልልልልልልልልልልልልልልል ❤

  • @Ikram-i5r
    @Ikram-i5r 3 години тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 👏 👏👏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p 13 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 15 годин тому +1

    Amen Amen Amen.

  • @hymitegabu
    @hymitegabu Годину тому

    ደቢልስይቀጥ ል❤❤❤

  • @MeseretWondemu-b1g
    @MeseretWondemu-b1g 16 годин тому +1

    እሰይ የኔ አባት

  • @ZenebechAbebe-or9mj
    @ZenebechAbebe-or9mj 16 годин тому +1

    እልልልልልልል

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebeteBekele-l6p
    @EmebeteBekele-l6p 15 годин тому +4

    ቤላ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ጃንሜዳ አካባቢ ወደ ቤላ መግቢያ ቀድሞ የፈረንሳይ ግቢውስጥ ይገኛል

  • @ToteiTaoit
    @ToteiTaoit 12 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 16 годин тому +1

    ❤❤❤Amane

  • @ZerituMoges
    @ZerituMoges 14 годин тому +1

    Elllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera 6 годин тому

    እልል ልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 9 годин тому +1

    ❤️🙏🙏🙏❣️

  • @AmanAbebe-m8g
    @AmanAbebe-m8g 14 годин тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @AbelAbel-r6u
    @AbelAbel-r6u 12 годин тому +1

    የፈረንሳይ ሰዋች ግን ያኮሩኛል ማንንም አይፈሩምም አይሰሙም ከኛ ተለይተዋል እውነትም ፈረንሳይዋች ናቸው

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 5 годин тому

    እልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎሎሎሎሎሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @christyabelgebremedin9078
    @christyabelgebremedin9078 Годину тому

    Elelel 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @Meskerem-v1u
    @Meskerem-v1u 16 годин тому +2

    ኑ.ነገ.ንግስ.ነወ.አይቀርም

  • @webalemzeleke3769
    @webalemzeleke3769 5 годин тому +2

    ባለመኪናው ታድሎ

  • @AlganeshBirhane-z7k
    @AlganeshBirhane-z7k 16 годин тому +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።ቤተክርስቲያኑ ግን የት ነው?

  • @tenagneworkmekonne5221
    @tenagneworkmekonne5221 8 годин тому +1

    እልልልልልልል ለደጀዎ ያብቀጘ
    .

  • @MisrachGirma-z9x
    @MisrachGirma-z9x 15 годин тому +2

    Amen
    Amen
    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Elllĺlllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Elllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Elllllllllllll❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @EmebeteBekele-l6p
    @EmebeteBekele-l6p 15 годин тому +2

    ከመንበረ ፓትርያሪክ ወደ ቤላ ዮሐንስ ነው ጉዞው

  • @EmebeteBekele-l6p
    @EmebeteBekele-l6p 15 годин тому +2

    ቤላ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ጃንሜዳ አካባቢ ወደ ቤላ መግቢያ ቀድሞ የፈረንሳይ ግቢውስጥ ይገኛ

  • @Yeworkwuha
    @Yeworkwuha 15 годин тому +1

    ❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 6 годин тому +2

    ጣፎነው ይላል ሌላው ቤላ ትክክለኛውን ንገሩን

  • @EmebeteBekele-l6p
    @EmebeteBekele-l6p 15 годин тому +1

    ነገ በ11/04/2017ዓም ቤላ ዮሐንስ ጃንሜዳ መሐል አዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ የጻድቁ የአቡነ ሐራ ድንግል ጽላት ወጥቶ ይባርከናል።አይቀርም

  • @kelebeteanbese3931
    @kelebeteanbese3931 2 години тому

    amen amen

  • @Yeworkwuha
    @Yeworkwuha 15 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TttDd-q1s
    @TttDd-q1s 16 годин тому +1

    AmenElllllllllllllllllllll

  • @KasechMengistu-l9l
    @KasechMengistu-l9l 7 годин тому +1

    Abuse hara dinging bereketachew yoderibin

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr 14 годин тому +1

    Abune hara dingil yetamemutin yemifewesu ene betam amonyal ledejot abkunye dokter yemayawkewen abune hara yakutal mednite abune hara nachewe lehagere abkunyena lifewes bereketachewe kehulachinim gara yidres 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazafeleke5702
    @meazafeleke5702 17 годин тому +11

    ጣፎ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ነው ጣፎ ገብርኤል ጋር ወርዳችሁ ባጃጅ ይወስዳችኋል።

    • @RffVv-l2k
      @RffVv-l2k 16 годин тому +4

      @@meazafeleke5702 አረ ታቦቱ የገባው ቤላ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ነው እያሉ አይደል ከጣፎ ወጥቶ እንዳይሆን መልስ የሚሰጥ ጠፋ የምታቁ መልሱልን

    • @መምህርበዘይነግር
      @መምህርበዘይነግር 14 годин тому +4

      በትክክል ቤላ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ነው ጣፎ ብላችሁ አታጭበርብሩ 6 ኪሎ ከጃልሜዳ ወይም ከምኒልክ ሆስፒታል በስተ ምሥራቅ ፈረንሳይ ፓርክ ውስጥ ነው 2011 የተመሰረተው።

    • @TigistGirma-sz6xr
      @TigistGirma-sz6xr 14 годин тому

      Tebareku adrashawen yemitnegrun abune hare yitebikachu

    • @AbelAbel-r6u
      @AbelAbel-r6u 12 годин тому

      አረ ፈረንሳይ ቤላ ነው የጀግናው ሰፈር እንወዳችህዋለን

  • @Meskerem-v1u
    @Meskerem-v1u 16 годин тому +2

    ቤላፈረንሳይነውመጥምቀ.መለኮት.ጋር.አብሮ.ነው