አምላካዊ መልስ በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Amlakawi Mels Deacon Ashenafi Mekonnen

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #ashenafi #mekonnen #finotewongel
    ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
    • ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
    አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
    www.youtube.co...

КОМЕНТАРІ • 37

  • @mitekwamekuria507
    @mitekwamekuria507 4 роки тому +3

    ጌታ ይባርኮት ግሩም የሆነ ህይወትን የሚዳስስ ትምህርት ነው እ/ር አብዝቶ ይባርኮት

  • @mesi557
    @mesi557 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን።🤲❤❤✝️

  • @TsehayMeteku
    @TsehayMeteku 7 місяців тому +1

    አባታችን እኔ ቃላት የጥረኛል መንፈሴን ውስጤን አጥቴን ያለመለመልኝ ወደማንነቴ እራሴን ያወኩበት ትምህርትነው ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @habtegbrieltebege6364
    @habtegbrieltebege6364 4 роки тому +5

    አሜን ! የበዛውን የላቀውን ይህን አዳኝ ትርጉም ! ዘላለም ታላቅ ሕይወት ፣ ክብር ሕይወት ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ፣ ትርጉም ሥራ ፣ ታላቅና ጽኑ መግለጥ ጸጋህን => አብዝቶ ባለጠጋው አምላክ ፣ የእርሱ የእግዚአብሔር ልጅ መንፈስ ! ሁሉን ገላጭ መንፈስ ቅዱስ ! ገናም ወደ ሙላቱ ፣ በቅዱስ እድሜ እድል ፣ ሃብተ ትርጉም ፣ የድንግል ልጅ ፣ ክርስቶስ ፣ ክርስቶስ ወንጌልን ! ማብራራት ፣ መተርጎመን ፣ => ጨማምሮ አብዝቶ ፣ ወደ ሙላቱ ግብ ፣ ያድልህ ፣ ያደላድልህ !!!
    የእግዚአብሔር ቃል ከአፉ ያለበት ፣ የእግዚአብሔር ሰው እንደሆነ ፣ የቀረ ! ቅዱስ ሰው አድርጎ ፣ በጽድቅ ያስቀርህ ።
    ሥለ አንተም => እግዚአብሔር ! በሙሉ ዓለም ግዛቱ ! በቃሉ ክብር ፣ እንደ ቃሉ ክብር => ይክበር ይመስገን ።

  • @selamtsegaye243
    @selamtsegaye243 4 роки тому +4

    ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ወንጌልን የሰበኩ መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ አሁን ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፡፡ ክፉውንና ጠላቶቻቸውን ያስታግሥልን ፡፡ አንዱን አግንኖ ሌላውን አሳንሶ መስበክን የማይወዱ በመሆንዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፡፡ በእርስዎ አገልግሎት በርቀት ሆኜ ስጠቀም ኖሬአለሁ ፡፡ የተጠቀምን ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥልን ስለማንል የማይጠቀሙበት ሲራገሙ ይውላሉ ፡፡ ደጁ በተዘጋ በዚህ ዘመን ክርስቶስ በዚህ ትምህርት ወደ ቤቴ ገብቷል ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ለማለት ስላልበረታሁበት ዘመን ይቅር ይበለኝ ፡፡ በርቱ ፣ ዋጋን ከሰማይ ይክፈላችሁ ፡፡ ወገኖቼ 40 መጻሕፍት ጽፈዋልና የእኒህን መምህር መጻሕፍት አንብቡ ፣ ታተርፋላችሁ ….

  • @workneshadissie824
    @workneshadissie824 4 роки тому

    Amen amen amen kaleheiwote yasemalen

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 3 роки тому

    Amen memher kale hiwot yasemalen

  • @hana967
    @hana967 4 роки тому

    አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን. በመምህራችን ላይ አድሮ ያሰተማርን አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሄር አምላካችን. ለመምህራችን ለወንድማችን. ቃለሂወት ያሰማልን. በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን. ከተኛሁበት የእግዚአብሔር እድሰማ. ያነቃኝ አምላኬ ይክበር ይመስገን በእውነት አሜን።

  • @mekoninmekonin1138
    @mekoninmekonin1138 4 роки тому

    Amen amen amem Egziabher yimesgen kale hiwoten yasemalen memher

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 роки тому

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማን፡አሜን

  • @rahelembaye4753
    @rahelembaye4753 3 роки тому

    Amen amen amen

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma1323 3 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hana4049
    @hana4049 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን !!🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому +21

    አባታችን እኔ ምን እንደምል አላቅም እውነት በህይወተዎ ግን በጣም ልትደሰቱበት የሚገባው አንድ ነገር አለ
    እሱም ኑሮዋን በሳኡድ አረቢያ ጅዳ ያደረገችው ስደተኛ ለ24 አመት በስደት ላይ ብቻዬን እህህ ስል የነበርኩ የለፋሁበትን የወንድሜ ልጆች ዘርፈውኝ ኡኡ እያልኩ ተስፋ ቆርጨ በነበረበት ሰአት በጣም ብዙ ስብከቶችን ተከታትየ ነበር
    ነገር ግን ወደ ልቤ ሊገባልኝ አልቻለም ነበር
    ጊዜው ደረሰና ድያቆን አሸናፊ ሰይጣን በቃላቸው አባረሩልኝ እውነት አሁን ጠቅልዬ ልገባ 1 አመት ነው የቀረኝ ንስሀ ገብቸ የተባረከ የትዳር አጋር አግኝቸ የእርሰዎን በአደባባይ ስመዎትን ጠርቸ መስክሬ እንደምኖር እርግጠኛ ነኝ
    ከሞት ወደ ህይወት ለመለሰኝ ቸሩ መዴህኒአለም ክብር ይገባዋል
    እርሰዎንም እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይሰውረዎት እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባትዋ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ አመሰግነዎታለሁ

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 4 роки тому +2

      ይህንን ላደረገ እግዚያብሔር ይመስገን። ላንቺ ቸር ያደረገ ለኛም ቸሩን ያርግልን።መንገድሽን ሁሉ እማምላክ ትቅደምልሽ።

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay7151 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @abebedamtie1256
    @abebedamtie1256 2 місяці тому

    Amen

  • @musiefikire3388
    @musiefikire3388 2 роки тому

    Amen!

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 4 роки тому

    ፀጋው ይብዛሎት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @nasiethiopian1273
    @nasiethiopian1273 4 роки тому

    አሜን :: አቤቱ ይቅር በለን::

  • @woinshetseifu9941
    @woinshetseifu9941 4 роки тому

    amen kale hiwot yasemalegn !!!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому +2

    ወለተማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ አባትዋ

    • @fanayemebratu757
      @fanayemebratu757 4 роки тому

      Poòòòòòòp⁰00⁰0000⁰00000⁰⁰⁰⁰l⁹99p0pppp

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 3 роки тому

    Abatachen bezu temrthot enane yemimeleket newe. Ejege egermegal lemelewete ena lememar eyemokorke newe Egzabher edemeredsge amenalhu kale hiywet yasemalen.

  • @deaconashenafimekonnen8734
    @deaconashenafimekonnen8734 4 роки тому +2

    t.me/Nolawii
    እባክዎ ይህን ቻናል ለሌሎች ወገኖቻችን ያስተዋውቁ

  • @affrasatigist2127
    @affrasatigist2127 4 роки тому

    amen erjem edeme yestelne yedengel leje

  • @negassiteklom7847
    @negassiteklom7847 4 роки тому

    Egziabher yestih

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 роки тому +3

    ኖላዊ(Nolawi) የምል የቴሌግራም ቻናል አለ ገብታችሁ enjoy አርጉትና ከመምህራችን ከወንድማችን ጋር ቃለ እግዚአብሔርን እንማማር።

  • @elsaengash8360
    @elsaengash8360 4 роки тому

    Abatachin erejim edme yistot
    Tsegawn yabzalot

  • @mudaywworku2600
    @mudaywworku2600 4 роки тому

    Bewente tarik yemikeyer kena kena yemiyaderg

  • @frehiwotasres925
    @frehiwotasres925 4 роки тому

    Tsegaw yobzalwot memhr

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 3 роки тому

    Amen

  • @fikreassefa3652
    @fikreassefa3652 4 роки тому

    Amen

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 роки тому

    Amen