የተዋናዩ ትዳር በ10 ዓመት- ቤተሰብ ጥየቃ (ዳዊት አባተ እና ሳራ ሲሳይ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #ፋና_ቀለማት #fana_kelemat የተዋናዩ ትዳር በ10 ዓመት- ቤተሰብ ጥየቃ (ዳዊት አባተ እና ሳራ ሲሳይ)

КОМЕНТАРІ • 320

  • @user-lf4ms8mn7g
    @user-lf4ms8mn7g 3 роки тому +59

    ዳዊት ከትወና ዉጭ ቤተክርስቲያይ አገልገላይ ነዉ በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ ማከብረዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤👈👈

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 3 роки тому +4

      ጎበዝ

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 3 роки тому +2

      ማን ልበል የሰፈራችን ልጅ

    • @user-lf4ms8mn7g
      @user-lf4ms8mn7g 3 роки тому +1

      @@yenayena8676 መቼ ደወልኩ 😂😂ማን ልበል

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m 3 роки тому +61

    ዴቭን የማረሳው ግሸን ማርያም ለንግስ ሄደን ከበሮ እየመታው ሳለ እንዴት ጥፍር ቀለም ተቀብተሽ ከበሮ ትመቻለሽ ብሎኝ ተቀበለኝ ለነገሩ ጥፍር ቀለም መቀባቴን አላስተዋልኩም ነበርና እኔም ከስህተቴ ስላረመኝ አመስግኜው ከበሮውን ተቀብሎ ለሌላ ሰው ሰጠው መቼም አይረሳኝም ዴቭ በርታ እረጅም እድሜን ተመኘሁላችሁ!

    • @fenet6162
      @fenet6162 3 роки тому +6

      ግን የሚገርመኝ አብዛኛው የቤተክርስቲያንን ህግ ያዉቃሉ ተብሎ የሚገመቱ ሰዎች ሚስቶቻቸዉ ላይ አይሠሩም ሜካፑ ሂዩማን ሄሩ ጥፍር ቀለሙ ታይቱን እንጣየ

    • @user-mq2eh7cr5y
      @user-mq2eh7cr5y 3 роки тому

      @@fenet6162 በትክክል በእውነት

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 3 роки тому

      @@fenet6162 በጣም ትክክል

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 роки тому

      min min min?

    • @fenet6162
      @fenet6162 3 роки тому

      @@godblessethiopia4524 አዎ አዎ...

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 роки тому +86

    የተዋህዶ ልጅ አርቲስቱን ስወደው ከቤተክርስቲያን አይጠፋም❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 3 роки тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን በዚሁ እንዲቀጥል ምኞቴ ነው

    • @astertube5406
      @astertube5406 3 роки тому

      እውነት ነው

    • @Amanuel465
      @Amanuel465 3 роки тому

      አዋ እዉነት ነው በተለይ ከአቡነ ሀብተማርያም 👍

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 роки тому +33

    ቀሪ የትዳር ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እድሜ እና ጤናውን ያድላችሁ ልጆቻችሁን በሐይማኖት በፀጋ ያሳድግላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @awindowofhope5025
    @awindowofhope5025 3 роки тому +41

    የኔ ምርጥ አርቲስት ዴቮ ትዳርህ ይባረክ:: አድናቂህ ነኝ!!!

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 3 роки тому +28

    እግዚአብሔር የጠየቀ የያዘ ማን አፍሮ ያውቃል እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜአችሁን ይባርክ ክርስትናችሁ ስወደው ጠፍተሀል ደግሞ ከሚዲያ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +18

    ክክክክክክ 😂😂😂😂 ኡፍ የኔ ጌታ ወታደር አለ እምዬ ኢትዮጵያ ብዙ ሀገር ተረካቢ ልጆች አሉሽ ደስ ይላል እድግ በሉልኝ 🙏❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህት ቅንነት ለራስ ነው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 роки тому

      @@rayabisoberi እሺ ይህው ደመርኩህ ።

  • @user-sv2xt2yx4o
    @user-sv2xt2yx4o 3 роки тому +16

    የተረጋጋች ሴት ዋው
    ምርጥ ጥንዶች 👌👌👌

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +38

    በትዳር ውስጥ ፀብ ከሌለ ፍቅር የለም ማለት ነው እናተ የብዙ ሰዎች ተምሳሌቶች ናችው እወዳችኋለሁ💕💓

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 роки тому +4

      @Kal Kidan ብዙ ሰዎች ሚዲያ ላይ መቅረብ ይፈራሉ መግለፅ ይከብዳቸዋል ለዛ ነው እኔም አንዷ ነኝ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 роки тому +3

      ደርባባ ኩሩ ሴት ናት በቃ ደስ ትላለች ❤💕

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 3 роки тому +7

      እግዞ ፀብያለሽ በዳቦ እያንዳንዱ ስው የራሱ የሆነ የተጥሮ ባህሪ አለው ዝምተኛ አለ ቀልቃላ አለ ፈጣን አለ የተረጋጋ አለ ብቻ እንደየተፈጥሮአችን እንለያያለን ዝምተብሎ ሰው ደባሪ አይባልም የኔ ቆንጆ ስለድፍረቴ ይቅርታ

  • @dagialax
    @dagialax 3 роки тому +33

    ዴቫ ምርጥ እኔም በልጅነቴ ነው ያየውክ ጎበዝ አክተር 👌

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal1487 3 роки тому +18

    እጅግ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች መካከል አንዱ ዴብ እወድሀለሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 3 роки тому

      እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 3 роки тому +19

    ዳዊት ቤተሰቦችን ይባርክልክ🙏💋💛

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 роки тому +7

    የኔ ወንድም ! በጸሎት ሁሉ ይለወጣልና እንጸልይ ብለህ ያሰማኽንን ምልጃ ስሰማ በእውነት ከልቤ ነው አሜን ያልኩት 😭 አሜን ይሁን ይደረግልን ዋናው ሰላም ነውና ከልባችን እንጸልያለን ። ወንድማችን ከቤቱ አይለይህ እረድኤትና ሰላም በቤትህ ይፍሰስ አሜን አሜን አሜን ።

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 3 роки тому +1

    በጣም ጠንካራ በህምነቱ የማይደራደር
    ታዋቂነቱ ለእምነቱ ወደኋላ ያላስባለው
    በጣም ምርት በስነ ምግባር የታነጸ ተዋናይ ቤትህን ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @selenatkedir574
    @selenatkedir574 3 роки тому +16

    ቤታችሁ ትዳራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶ የባርክላችሁ🙏

  • @menejat9904
    @menejat9904 3 роки тому +11

    I love him so much specially when he is acting in movie

  • @xjjjdbdjjt1347
    @xjjjdbdjjt1347 3 роки тому +8

    ድንቅ አርቲሥት ሥራዎችሕ ሁሉ በብቃት የምትሠራ ብቃት ያለሕ ድንቅ አርቲሥት ዘመንሕ ይባረክ

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 роки тому +5

    ዴቭ በትወናህ ሁሉ አድናቂህ ነኝ ትዳርህን ልጆችህ ና አንተም ተባረኩ ያሳድግልህ።

  • @user-wd4ff3jg7v
    @user-wd4ff3jg7v 3 роки тому +7

    ዴቮ ማኛ ምርጥ የ ድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 3 роки тому +2

    ዳዌት በጣም ነው የማደንቅህ ሰራዎችህ ለጥበብ ክብር ያለው ስራዎችህን አደንቃለው በርታልን ጠፈትሀል

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 3 роки тому +4

    ሃምሳ አለቃ ሲሳይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ልጆችህንም ይባርክልህ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 роки тому +10

    ታሪ(ዴቭ) እጅግ በጣም እማከብረው እምወደው አርቲስት ነው በጣም ታምራላቹ እስከ አበቦቻቹ እግዛብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካቹ ሰላም ሁኑልን

  • @saraerku8411
    @saraerku8411 3 роки тому

    እባኳቹ ማግኘት እፈልጋለው ዳዊትን በጣም ነው የማከብረው ጥሩ ሰው ነው እናቴ ታማ ፀበል ይዞልኝ ሄዶዋል አውቶቢስ ተራ አዲሱ ሚካኤል እሱ ሊረሳ ይችላል

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 3 роки тому +2

    ዳዊት አባተ ምርጥ አክተር የምወደው ጨዋ ሰው ነው ሚስቱ ታድላ እንዲህ አይነት ባል ማግኜት ትዳር ከፈጣሪ ነው የሚባለው እውነት ነው ፋቅር ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም ይባላል እውነት ነው 🥰❤️🙏

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 роки тому +1

    በጣም የምወደው ታዋና ነው በእውነት እግዚአብሔር በትዳራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላች ኡፍ የአኔ ቅመሞች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤🙏🙏

  • @mimimekonnen1331
    @mimimekonnen1331 3 роки тому +12

    ዳዊት የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 роки тому +7

    በጣም የተባረኩ በቤተክርስቲያን ታንፀው ያደጉ የምወዳቸው ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏❤😘

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 роки тому +3

    ዴቭዬ ስወድህ የኔ ጀንትል ድሮ 10ቀበሌ ሲያሰለጥን አንዴ ፈተና ፈትኖኛል በቤታችሁ ፍቅር ሰላም እረድኤትና በረከትይሙላበት እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ልጆቻችሁ ይደጉ ለቁም ነገር ይብቁላችሁ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому +17

    ምረጥ ቤተሠብናችሁ ተባረኩ

  • @ninibahru7784
    @ninibahru7784 3 роки тому +15

    የሚገርም ነው ልክ እንደ እኔ ልጅ ነው ምኞትህ ቅዱስዬ ወታደር ነው መሆን የሚፈልገው❤love you

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +6

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ በሄዳችሁበት ሁሉ መልካም ነገር
    ያጋጥማችሁ።።።።

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 роки тому +1

    ዳዊት በጣም የምወደው አርቲስት ነው በጣም ነው ማደንቀው ፊልም ቢሆንም ግን በአላዳንኩሽም ፈልም ላይ በተሰጠው እስክሪፕት ትንሽ ጨካኝ ሆኖ ስለሰራ ትንሽ ደብሮኛል ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ

  • @mesaityitayew1310
    @mesaityitayew1310 3 роки тому +5

    You are number one, Dave. God bless your Family!

  • @mentesnothuruma.subscribe7364
    @mentesnothuruma.subscribe7364 3 роки тому +13

    Happy Anniversary ዴቭ ፍጻሜቹ ያማረ ይሁን!🙏

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j 3 роки тому +1

    እግዘአብሄርን የያዘ አፍሮም ወድቆም አያቅም
    እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💛
    #ዳዊትዪ ልጅ ሁኜ ለመጀመሪያ ጊዜ አላዳንኩሽም ፊልም አይቼ ያለቀስኩት እንባ እስካሁን ትዝ ይለኛል

  • @meronchache9577
    @meronchache9577 3 роки тому +1

    ዋው በጣም በጣም የምወደው የማከብረው የኦርቶዶክስ ልጅ ከሙሉ ቤተሰብጋ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @misikirassef2553
    @misikirassef2553 3 роки тому +7

    ፋና ቲ ፒ ፕሮግራም ጠያቂያችሁ ፣ በጣም ፣ ችኮ ነች ፣ ጥያቄ አጠያየቋ የሰውን ስሜት የጠበቀ አይደለም ፣ ምንድን ነው ከዳዊት ሚስት ጋር እንዲህ መሟዝ!!! ትምህርት ያስፈልጋታል!!!!!!!!!!!!!!

    • @simplyhani7235
      @simplyhani7235 3 роки тому +2

      በትክክል በጣም ነው ምታቅለሸልሸው ስነ ስርአት ሚባል የላትም

    • @hiwotdegu400
      @hiwotdegu400 3 роки тому

      Tekekel seratebes nat😔😔😔

  • @harlove2985
    @harlove2985 3 роки тому +4

    ዳዊት ዘመናቹሁ ይባረክ

  • @user-jc8fm9jk7p
    @user-jc8fm9jk7p 3 роки тому +2

    ዋው እድለኛ ነው አሁንም ከአይን ያውጣችሁ
    ትዳር እድል ነው ታዝባችሁ ከሆነ ከዛ ቡሀላ ትጋትና ትዕግስት ተጨማሪ ጉልበት ነው ለትዳር

  • @sabazemene1242
    @sabazemene1242 3 роки тому +5

    ሚስትየው ለምን በስርአት አታወራም ያስጠላል አወራሮ🤔🤔

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому

    ዋውው በእውነት መታደል ነው ትዳራቹ ደስስ ሲል አርቲስት ዳዊት በጣም የምወደውና የማደንቀው ተዋናይ ነው ጠፍቶ ነበር እንኳን አሳያቹሁን ❤️❤️👏

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 3 роки тому +2

    የኔ ባለ መአተብ ወንድም እድሜ ጸጋዉን አብዝቶ ይሥጥሕ ከነመላቤተሠብሕ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому

    ትክክለኛ ሰው ሳራ በቃ እውነት እውነቱ ነው ማውራት እኔም ይገርመኛን ሳንጣላ ምናምን ሲሉ ግን ፀብ አለ ሁሉም ቤት ዳዊቴ ስወድህ እኮ ቁመቱ እኮ ማራቂ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 роки тому +6

    እኳንም ለአስርኛው የጋብቻ በዐል በሰላም አደረሳችሁ: : ልጆቻችሁም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ወላጅ አክባሪ ሀገር ወዳጅ ያድርጉላችሁ:;
    ምን አለ happy anniversary የሚለው በኢትዮጵያ ቋንቋ ቢፃፍ ???እባካችሁ በባዕድ ቋንቋ መፃፉ ለምን አስፈለገ??? የቱ እንግሊዝ ወይንም ፈረንጅ በኢትዮጵያ ቋንቋ የሚጠቀመው???? በገዛ እራሳችን በፈቀዳኝነት ቅኝ ኤጭጭጭጭ

  • @hayatayalewu5729
    @hayatayalewu5729 3 роки тому

    ዴቬ ምርጥ ሰው ነው ከማግባቱ በፊት የእህቱ ልጅ ስመረቅ ነበርኩ እና በጣም ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ነው 😘😘😘😘

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому

    ጠያቂዋ ዛሬ ምን ሆነሽ ነው ሚስቱ ተፈጥሮዋ ይሆናል ቀስ እያለች ምታወራው 😮ደሞ ለጠየቅሻት መልስ እየሠጠችሽ እኮ ነው ዝም ብለሽ ታፍሬአለሽ ትያታለሽ በተረፈ ዴቭ እንወድሀለን ደስ የሚል ቤተሠብ ነው ያለክ ይመቻቹ❤

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m 3 роки тому +13

    ዴቭ በጣም አድናቂና አክብሮት አለኝ ሳራ ግን ኮስታራና ለጨዋታ አትመችም እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ!

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 3 роки тому +1

      ቀለም ከጨረሠ በዋላ ነው ያየከው

    • @mastena4657
      @mastena4657 3 роки тому

      እእእእ

  • @sasahutefera2563
    @sasahutefera2563 3 роки тому +3

    ሳርዬና ዴቭ እግዚኣብሔር ትዳራችሁንም ልጆቻችሁንም ኣብዝቶ ይባርክ እንዃን ኣደረሳችሁ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому

    ወይ ዴቪ ተመስገን እንኳን ለዚህ በቃህ ደስ ብሎኛል ህብረት በልጅነት ት/ቤ እየተማርኩ ነበር የማቅህ እዛ ለኛ አጭር ድራማ ይሰሩልን ነበር ተባረኩ ትዳራችሁ ይለምልም 🙏

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 3 роки тому +1

    ደቭ ምርጥ የቤተክርስቲያነ አገልጋይ

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 3 роки тому

    የምወደው ተዋናይ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yonman9437
    @yonman9437 3 роки тому +3

    እንተዋወቃለን ወይ ላይ የቀረባችሁ ጊዜ በተሳሳተ ስልክ ነው የተዋወቅነው አላላችሁም እንዴ አሁን ያወራችሁት ትንሽ ለየት አለብኝ። ለማንኛውም ዴቭ ጎበዝ አርቲስት ነህ መጀመሪያ አላዳንኩሽም ፊልም ላይ ነበር የማውቅሕ።ባልሳሳት አበበ ቢቂላ መሄጃ ጋር ነው መሰለኝ ያየሁህ ያንተ ይሁን ቤተሰቦችሕ ቤት ጋር ቆመህ።ደስ የሚል ቤተሰብና ትዳር ነው ይባርክላችሁ።

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +8

    ደቭ አድናቂህ ነኝ በወላፈን ነዉ ያወኩህ ምርጥ ፋሚሊ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 роки тому +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች፣ ማህበራዊ ኑሮአቸውም ያስቀናል።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому

    ምርጥ አርቲስት ነዉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ተባረኩ ጨዋ አርቲስት ደስስ ይላል 👌👌

  • @bizuyegirma1293
    @bizuyegirma1293 3 роки тому

    ዴቭዬ በጣም ነው የምወድክ በቃ ስራዎችህ ሁሉ ምንም አይወጣላቸውም ጎበዝ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ትዳርህ ይባረክ ልጆችህ ለወግ ለመአረግ ይድረሱ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 роки тому +1

    በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ዴቭ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ አሜን

  • @mahiletg.tsadik1301
    @mahiletg.tsadik1301 3 роки тому

    ዴቮ የተዋህዶ ልጅ በጣም እንወድካለን ኑርልን ረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር ተመኘሁ እመቤቴ ቤተሰብህን በእቅፉሀ ትሰብስብልን

  • @tigist19
    @tigist19 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባረከው ዴቭ 🙏😍😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው

  • @natihowi1618
    @natihowi1618 3 роки тому +1

    መልካም ትዳር!!! ሣራ ፈታ ብላ አላወራቸም ማለት መልካም ሰው አይደለችም ማለት አይደለም: ሰው የሚለካው በድርጊቱ እንጂ በንግግሩ አይደለም፡ ያንዳንዳችሁ ኮሜንት የሰው ስሜት ይነካል፡፡ እሱ እንደምትመቸው ከተናገረ ቤተሰቦቹና ጓደኞቹ ከወደ ዷት ሌላው ምን ቤት ነው፡፡

  • @user-hz3tq4fi4g
    @user-hz3tq4fi4g 3 роки тому

    ዴቫ ወንድሜን ነው ምትመስለው የፈጣሪ ስራው ድንቅ እኮ ነው ትዳራችሁ ይባረክ ለሚስትክም ንፁህ ህሊና ይፍጠርላት

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 роки тому +4

    መልካም ቤተስብ ድእስ ይላሉ ያስቀኝ ግን ቡና ይምታፈላዋ ሴ ተናገሪ ተብላ ልታለቅስ ነበር አሳዘነችኝም ምክንያቱም እንድሚመስለኝ ዝም በይ እየተባለች ያደገች ነገር ናት በራስዋ confidence ያጣች ትመስላለች ህፃናቶቹ እንዲያ ሲናገሩ እስዋ ነጠላዋን እየሳበች በነጠላው ውስጥ መሽሽግ ፈለገች አይዝሽ ንግግር ልመጂ በዚህ እድሜ እንዲህ መሆን ጥሩ አይደለም confidence ያሳጣሻል ፉርሀት በሽታ ነው ስብረሽ ለመውጣት ሞክሪ ፀልይም ስውን መፉራት ወጥመድ ነውና

    • @birukayele04
      @birukayele04 3 роки тому

      ድንቅ ኮሜንት

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 3 роки тому

      በጣም እኔ ራሱ ትልቅ ሆኜ አግብቼ ወልጄ ሰው ሲመጣ ጋሮ ለጋሮ ነው የምደበቀው ላለማውራት ፈርቼ አስተዳደጋችን በጣም በድሎናል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      ሴት ልጅ አይናፋርነት ጥሩነው እኔም ምርት አልችልም የሴት ልጅ ቅልብልብ ሁሉም ቦታ ልታይማለት ጥሩ አይደለም

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +2

    ❤❤❤❤ እንዴት እንደምወደው ይሄን አርቲስት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 50ፐአመታችሁንም ለማክበር ያብቃችሁ አብራችሁ ጃጁ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 3 роки тому

    የተዋህዶ ልጅ እድሜ እና ጤናውን ያድላችሁ

  • @elihameilu1664
    @elihameilu1664 3 роки тому

    ደሰ የሚል ቤተሰብ ዘመናቹ ይባረክ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 роки тому +6

    አብሮ አደጌ ዴቭ ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁን. እንኩዋን ለዚህ በቃን ለሀያ አምስት አመቱ ያድርሰን

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 3 роки тому +2

    ኡፉፉፉፉ ሥወደውፈጣሪ አምላክ ከእድሜ ከጤናጋ ለመላው ቤተሠብጋ ፉቅርሠላም እመኝላችጏለሑ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😘😘

  • @battyyone9974
    @battyyone9974 3 роки тому

    ትችላለህ ለጉድ ፈጣሪ ትዳርህን ቤትህን አብዝቶ ይባርክ አርቲሥ ዳዊት ያልሠራኸው የለም በሁሉም አቅም አለህ በርክትልን

  • @user-gn2tb4im6i
    @user-gn2tb4im6i 3 роки тому

    በጣም የምወድክና የማከብርክ አርቲስተ በጣም ደስ የምትሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጆቻችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 роки тому

    ምርጥ አክተር ነህ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ

  • @powtoon266
    @powtoon266 3 роки тому +2

    አዎ አልሀምዱሊላህ ነው ያለችው ሙስሊም ናት ምነው ቅር አላችሁ ይህ መናቆር ይቅርብን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እነ ዴቭ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n 3 роки тому +4

    ሚስትየዋ ደምፍላት ያለባት ይመስል ንግግሮ ምንድነው ምንጭር ያረጋት

  • @maritubogale771
    @maritubogale771 3 роки тому

    ሁሌም ማተብ አድርጎነው እማዬው የኔ ምርጥ ያሰርከው ማተብ ይጠብቅህ ፍቅሩን ያብዛላቸቹህ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 3 роки тому +2

    አቤት የትወና ብቃቱን👍👍👍

  • @hanazelke6051
    @hanazelke6051 3 роки тому

    በጣም ከወዳችው አርቲስቶች መሀል ተሬ ነው እግዚአብሔር ቤተስብክን ይባርክልክ

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Рік тому

    እግዚአብሔር በትዳራችሁ ይኑር በርቱ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላክ ሆይ

  • @shalatube9999
    @shalatube9999 3 роки тому

    New Ethiopian music 2021 sami bariyaw ሳሙኤል ይርጋ የእኔ ጀግና

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 роки тому

    አርቲስት ዳዊት እናባለቤትክ ሳራ እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁ ይደጉ ተባረኩ

  • @user-og1ph8kx9w
    @user-og1ph8kx9w 3 роки тому +21

    ጋደኛዋ በሳቅ ነው የገደለችኝ ወይ አይናፋር ባል የመጣላት ይመስል ተሽኮረመመች 😂

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s 3 роки тому +2

    ጋዜጠኛዋ ባትቸኩይ መልካም ነበር።

  • @user-yx3lx3mm3r
    @user-yx3lx3mm3r 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃቹሁ በጣም የምወድህ ጎበዝ ተዋናይነህ ትዳርህ ልጆችህ እደት ያምራሉ አላህ ያሳድግልህ

  • @kedirkassa4017
    @kedirkassa4017 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ
    አለም ሲሳይ ብትናገር ሸጋ ነበር።

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 3 роки тому

    ዴቭ ምርጥዬ ተዋንያን ጎበዝ ነህ ቤተስብህን ይባርክ ልጆችህ ይደጉልህ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ ትላላቹ ባለቤቱግን ሲሪስ ናት

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 3 роки тому +3

    God bless this beautiful 🙏🙏🙏 family 🙏🙏🙏

  • @hanagirma3493
    @hanagirma3493 3 роки тому

    Dv betam new yadenekuh wow....film lay sayeh haylegnana metfo sew temeslegn neber ,akeberkuh ! Egzyabeher tidarachun abzeto yibark🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 3 роки тому

    የተባረከ ቤተሰብ ዘራችሁ ይባረክ ሺህ ዓመት ኑሩ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 Рік тому

    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሰምረዉ ቤተሰቦቻችሁን ይባርክላችሁ😘😘

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 роки тому +1

    Corena kere ende Ethiopia. nice family. Happy anniversary

  • @yemisrachkelel7790
    @yemisrachkelel7790 3 роки тому +3

    አንተ የተዋህዶ ድንቅ ልጅ እንኳን ደስ ያለህ ጥፍር ቀለም እንደተቃወምክ የሚስትህ ሱሪ ተቃወም ደሞም ከአንተ ስትሄድ ያሣፍራል አያምርባትምም ይቅርታ ግን ከክብር ነው እሺ

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 3 роки тому +1

      ቀሚስ መሰለኝ የለበሰችው ወይስ አይኔ ይሆን!? ሱሪ አይታየኝም!

    • @sayedahmada2481
      @sayedahmada2481 3 роки тому +1

      ልማት ሲሳይ ልማት የኔ የዋህ ይገርማል 13 አመት ብሀላ አያኋችሁ ሳረ ጎበዝ ሴት ናት ጠካራና አስተዋይ ናት

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 роки тому

    በጣም ነዉ ምወድህ ቤተሰቦችህን ደስታ አላህ ይጠብቅልህ

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 3 роки тому

    እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 роки тому

    ደቭ የኔ ምርጥ እምወድህ እማደንቅህ ተዋናይ ነህ መልካም የትዳር ዘመን 💖‼

  • @brkemengsh4033
    @brkemengsh4033 3 роки тому +2

    God bless you all family

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому

    betam yemakebrih lij egziabhir bebizu ybarkachihu

  • @yohannesshallammo4732
    @yohannesshallammo4732 3 роки тому +1

    Betam yemiwedewu beteseb....Dave fikir... yetebareke beteseb!!

  • @user-fr5uy6tf7s
    @user-fr5uy6tf7s 3 роки тому +2

    የምወደው አርቲስት ነው ግን አሁን አሁን ጠፍቶል

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Рік тому

    መሻ አላህ ደስ ሲሉ ሚስቱ እርጋታዋ👍👍👍👍👍

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 роки тому +3

    ወይ ሰታምሩ ደሞ ህልማቸዉ

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 3 роки тому

    ዴቪ እንኳን አደረሳችው የስራክ አድናቅህነኝ የተባረከትዳር ይሁን