Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወየው ደገማቹት ኡኡኡኡኡ ይመቻቹ አቦ በሉ እንግዲ ሁለቴ ጨጋራውን አሳርራቹታል ተራሽን ጠብቂ ሶስትሽም ግን በጣም ነው ምወዳቹ ይሄብድን በምንም ተአምር እዳትቀናነሱ በርቱ😜😂😂😂
ቁም ነገር አዘል ፕራንክ ብትሰሩ ጥሩ ነው እናንተ ምርጥ ልጆች ናችሁ ከናንተ ብዙ እጠብቃለን ይህን የሚያጨቃጭቅ ፕራንክ ይቅርባችሁ ምንም መል እክት የለውም
ዳኒ ዘንጠ ሙተካል እንኳን 😂😃😃😃😃😃የማርቲ መበስበስ ነው ያሳቀኝ ተንኮል ስታሰብ ለራስም እንደምሆን ተምረበታለሁ ወዮ ማርቲ ምስክን ነፈር በሳቅ 😂😂😂
ደግ አደረጋቹህ እናንተ የተረገማቹህ ልጆች ወይኔ ዳኒ አሳዘነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰራቹህለት ዳኒ ደግሞ አንድ ቀን ይስራላቹሀል አሪፍ ፕራንክ
ዳኒ ጎበዝ ና ብቃት ያለክ ልጅ ነክ አስተማሪ ነገሮችንም ስራ በተለይ ኢትዮጵያ ሚያዋጡ ነገሮችን ዞር ዞር እያልክ አዋጭ ስራዎችን አሳየን
በጣም ደጋገማችሁት ዳኒን አንዴ ነው አጠራቅሞ የሚመልስልሽ ተዘጋጂ ፅጌ
ከፅጌየምወድላት፣ነገርበራስ፣መተማመኖንነው፣❤❤👏👏
ሁሌ ፕራንክ እስኪ አስተማሪ ነገር ስሩ
እዉነት ነዉ ሁሌ የሚደብርና የሚያስጠላ ፕራንክ
@@emumulat5651 አማረኛ አይቹሎም
አይታቹ ከሳቃቹ በዋላ መሳደብ አይይይይ ሀበሻ
አስተማሪ ዩቱዩበር ሞልቷል የምታዩ ይመስል ወሬ ብቻ ዲስኩራም!🙄🤔
በትክክል
በጣም ብልግና ነው ሰርቶ የሚበላውን ልጅ ቦታ ማበላሸት ምን የሚሉት ነው
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ 💚💛💝💝
❤❤❤❤❤
ማርያምን ደስ ትላላቹ💕💕💕
ሰላም ይብዛላችሁ ዳኒ ከምር እንደዚ አታብዙት ግን ፅጌን ከነተባባሪ ዎቾ አድነህ ጥሩ ነገር እንደምታሳየን እንጠብቃለን ።😍😍😍😍😍😍😍😍
ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዲ
ቤዝዬ ቆንጆ ስወድሽ ደስ ትይኛለሽቤዚን ምትወዷት እንደኔ
ፅግዬ አንቺ ያለሽበትን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ❤❤❤
የኔ ልዩ 😂😂😂 አይዞህ ውድድድድድድድድ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😏😏😏😌😌😌😌😌😌😌😌ኑሪልኝ😊
ደስ አይልም በእውነት ሁሌ ልጅነት ለምን አደኛቹን ዲቢ ለዲቢ አትጫወቱም
ማርቲ ባጠመዱት ወጥመድ መያዝ ይሉሻል እሔ ነዉ😄😄😄😄😅😅😅😅😅😅😆
😂😂😂😂ዳኒ እራስ ወዳድ ሆክሳ የነሱን ስልክ ስሰብር ብቻ ነውዴ የማትናደደው 😂😂
ወይኔ ዳኒምላሹን እንጠብቃለን ፅጌ እኔ እኮ ሚገርመኝ አዉቀሽ አድርገሽ ቶሎ ይቅርታ😁😁😁 ማርቲ ቀጣይ ከዳኒጋር ተማክረሽ ምሰሩትን እንጠብቃለን ቤዚ ❤👈
ምርጥ ስራ የትም የሌለ😄🙊👌👏
Aysblm
ማርትዬ የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ ምስኪንግን ሌላ አስተማሪ ነገር ስሩ ፕራንክ ይቅርባችሁ
ጽጌ ስወድሽ ደስ ትያለሽ😍
ጌታን በጣም ነው ምትገርሙት ስንት ቁም ነገር አስተማሪ ነገር መስራት ስትችሉ ሁሌ ፕራንክ እያላችሁ መጃጃል ባለፈው ስልክ ሰበራችሁ እስኪ ቆይ ስልክ ከምትሰብሩና ሌላ ከምትገዙ ለምን ስልካችሁ ሳይሰበር ስልክ መግዣ ብሩን ለምስኪኖች ሰትሰጡ ብታሳዩን እኛ አናይላችሁም? እስኪ ስንት የተራበ የተቸገረ ስራ ያጣ ህዝብ አለ እነሱን እያመጣችሁ እየጠየቃችሁ እንማማርበት ችግሮቻቸውን እንጋራ ለራሳችሁ ብቻ አትስሩ
ዋዉ ፀድዬ
ማርት እኔ አለወኩም አለለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bezi every movementsh ymechegnal + your dimple and your color. Simply you are sweet.
የመልስ ምቱን ቻይው ፅጌ
ውይ እናንተ ልጆች በቃ ምን ይሻላቸዋል ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂ዳኒ ቻለው እንግድ😂😂😂😂😂
ፅጌ ተራሽን ጠብቂ
ስልክ ማን ገዛልሽ
አሁንም ለሚጠብቃችሁ ነገር ፅናቱን ይስጣችሁ ዳኒኮ ልክ እንደሰይጣን ምህረት የለውም ሀሀሀሀሀሀሀ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን
😂😂😂
ምን ዉሁ ቀላል አይደል እዴ እነሱን ስንት ነገር አድርገሀቸዋል
ውይ እናተልጆች የበፊቱ ፕራካችሁ ተመለሠ😂😂😂😂❤👍
ምድነዉ ማርቲ ተብየዋ ግን ከዳኒ ስር አልጠፋ ብላለች
ሃይልዬ ወዴት ሂዶነው
ደግ አረጋችሁ ጥሩ አገኛችሁት
beziyen Siwodat Ikoo
ኣለባብሳቹ ቀጥልበት ውዶቼ
በተለይ ጽጌ wow new
ኤረ ፂገ ደፋሪ ነሽ አይዞህ ዳኒ😁😁
እሰኪ ጥሩ ጥሩ ነገር አስተማሪ ነገር ስሩ በጣም ያስጠላል ከናንተ ምን ሰው ይማር እሺ አረ በዛ ሰው የት ደርሳል
ማርቲየ ደና ነሽልኝ
እኩል እንድትሆኑ ስልኩን ነበር መስበር ስሜቱን እንዲያየው
Betame
የተሰበረ ስልክ ነዉ የሰበረዉ እኛን ነዉ ኘራክ ያደረጉት
@@መክያቢንትአወል ነበርሽ
@@hayouyeshgeruwa2616 አዎን እነሱ ጋሪ ነበርኩ
እሠይ ደግ አረገችህ 😂😂😂😂
ኦውው በጣም ነው ምታፍታቱኝ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
Afer yemeselu tenkolegna Bado Ras new generation. Sertachu abelum wey
😂😂የፅጌ ተራ ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው?ወርቁስ ስንት አወጣ😂😂
ወይይይይ
ወይ እናተ ሰፈራችን ውሀ እየጠፋ እያስቸገረን ነው እናተ በውሀ ትጫወቱበታላቹ ግፈኛ ናቹ
ፅጌ እኔ ምፈረዉ የዳኔን እጅ እጅ የሚለዉን ፕራንኩን ነዉ ምፈራልሽ ማቼም በእጥፍ ድርብ ነዉ ምመልስልሽ 😃😄😄😄
እናንተ የሚመክራችሁ ቤተሰብ የላችሁም? የyou tube ብር ለመልቀም ብላችሀ ስንት ችግረኛ ባለበት አገር እንዲህ ስትጨማለቁ አለማፈራችሁ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ስራ ፍጠሩ ዳይ ወደ ስራ !!
አስተማሪ ነገር የጠፍውን የሐገር ፍቅር ቱቦ በቆሻለሚሉ ሰዋች ሰው ስለማክበር እቃቃ ሰለቸን።
ወይኔ ዳኒዬ አሳዘንከኝ ፅጉ ተሳክቶልሻል በርቱ በጣም ትመቹኛላችሁ 😍
ደስ ትላላችሁ
አይ ፅጌ ዳኒ ዛሬ ተገኝተሻል አለች ክክክ 😁😁😂😂👐 የምር ሺያሠው ነው ድገሙት 😜😁😁😁😂
አይ ማርቲ ተባብረሽ እራስሽ በሰበሽ ሀሀሀ
ደሥ ትላላችሁ
*_ኧረ ጉድ 😂 አይይይ ዳኒ ትዕግስቱን ሰጦሀል ማሽቃበጥ አላለችም 😂 እኔ ብሆን አጣምሜ አጣምሜ ነበረ የምለቃት 😂😂😂 ኧረ የምር ግን በጣም ያናድዳሉ 😂😂 ኧረ በአደባባይ እንደዚህ የቀጣይ ምቱ እንጠብቃለን ቀጣይ ዳኒ በሌላ የመልስ ምት 😂😂_*
😘🥰😊😍🤗❤💓ደምሪኝ ደሜ
ሥታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ፅጌ ፊትሽ ይስተካከላል አይዞሽ
Betam nw Tastelalachu hule metalat
Ecccc mendnw hule prank wey arif prank sru mendnw menzazat....tsege gin abezashiw kanadedkush sorry it's my feeling Dani gn teshalaleh
ደሰ ከምትሉኘ ነገር ባላችሁ ነገር ፀዴ ናችሁ
Yhe lij gegema new eko wey prank atargut wey endesu bedenb gegema prank argut selkun mnamn
የዳኔ ንደት ውስጤ ነው
ምርጥየ ፕራክ ኖ😍🤣🤣🤣
ደግ አረግሽው ይሄ ጢንቼል 😀
I like ቤዚ
*_ኧረ ልጅቷ ሸንተሽ ነው አላለም 😂😂🙈🙈🙈🙈_*
በል ዳኒ የምልስ ምት እጠብቃለን 3ቱንም አሳያቸው
Nice 👍 bro
Where is the TATU?
እንደዚህ የማይጎዳ ፕራንክ ደስ ይላል
ግን እስካሁን እሱ ይበልጣል
ፅጌ ላንቺ ቀልድ ተብሎ ምስኪኑን ሊስትሮ እቃውን አበስበሽብት ጀዝባ ነሽ 💔💔💔
ዋውውው ያሠዋል እደሱ ስራ ገና ይጨመር
አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ይለይካችሁና 🤔🤔🤔
እደ እነተ የራሳችሁ ጉዳይየሚሰራው ልጂስስ🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
Dan ayzo abate ante ketnesak ke sosutum tibsalek aysasbim bertaa 😍🥰😘
ደግ አረግሽው😂አንቺንን አደባባይ ላይ አይደል እንዴ ከፀጉርቤት እደወጣሽ ባልዲ ውሀ ያፈሰሰብሽ😂😂😂😭
አይ እዲው መጨረሻችሁ ናፈቀኝ እኔ እምፈራው እዳትቀያየሙ ነው በዛ በጣም ፕራክ አቁሙ
Crashi besfre prank eyayuacu nber kome betam yabde nber ymchacu😁
Wayne Gin Min Yishalachuhal
NO🤔🤔🤔😞😟 የልጁ የሊስትሮ ዕቃዉ እኮ ተባላሸ ግን ደሞ ምንም ኣላለም ፡ አረ ይደብራል
ግን እኳ ይኽ የምሠሩት ፕራክ ሣይሆን የመደፋፈር ነው ፕራክ ማለት የሚሠሩትን እያየናቸው ነው እናንተ ደሞ ለየት ይላል ለሚሠራው እሠቡለት ሠርቶ ይለወጥበት
ንቅሳቱ የት ሄደ ዳጊ
Er k prank wetu Sent aynet chewata eyale ..
ፀጌ በጣም የሚደብር ፕራክ ነው ምትስሪው።
Ere dena prank sru tewu yejl yejl atsru esti 🙄
Dani yasibatal mache bakahuna silikun nebera mitsebirutehe baki ayidelam esik anid neger adiriguna temelikachin asidesitu🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
ሥታረጉ ሠው የሚሠራበት ቦታ የሚያቀው ሚሥኪን መረበሽ ምን ይባላል
Grm mileg esu betam yakorfal dfretu slkachew eyesebere yenesu medfat anadedew
ሰልኩን አሥገዛቹት???
ደስ ይላል
ዳኒ ለስልክ መስበር ገና ነዉ ቅጣቱ ያንሳል🤣🤣🤣አንድ ይቀራችዋል ፅጉዬ 😝😝😝😝
አይነፋም::ኋላቀር ሀሳብ ነው።ከሚኮ ተማሩ
ዳኒ ምላሽ እንጠብቃለን ማን
የኔ ቀውሶች 🤗🤗
በጣም ታስጠላላችሁ የምትሠሩት ስራ ሁል ግዜ አስጠሊታ ነው ጎደኛማቹች አትመስሉም ሁለታችሁም የበቀል ሠው ናችሁ ይሄ አጉል ፕራንክ መጨረሻችሁ ፀብ ነው የምሆነው ለተመልካቹቻችሁ አዝናኝና አስተማሪ ነገር ብትሠሩጥሩ ነው ፕራንካችሁ ደግሜልንገራችሁ በጣም በጣምአስጠሊታ ነው በዝህ ስራችሁ የተነሳ አስጠላችሁኝ
ስታምሩ 😍😍
yeha yelj keldachu eij eij nw yalen ere wooooooooooooooooooooooo
ወየው ደገማቹት ኡኡኡኡኡ ይመቻቹ አቦ በሉ እንግዲ ሁለቴ ጨጋራውን አሳርራቹታል ተራሽን ጠብቂ ሶስትሽም ግን በጣም ነው ምወዳቹ ይሄብድን በምንም ተአምር እዳትቀናነሱ በርቱ😜😂😂😂
ቁም ነገር አዘል ፕራንክ ብትሰሩ ጥሩ ነው እናንተ ምርጥ ልጆች ናችሁ ከናንተ ብዙ እጠብቃለን ይህን የሚያጨቃጭቅ ፕራንክ ይቅርባችሁ ምንም መል እክት የለውም
ዳኒ ዘንጠ ሙተካል እንኳን 😂😃😃😃😃😃የማርቲ መበስበስ ነው ያሳቀኝ ተንኮል ስታሰብ ለራስም እንደምሆን ተምረበታለሁ ወዮ ማርቲ ምስክን ነፈር በሳቅ 😂😂😂
ደግ አደረጋቹህ እናንተ የተረገማቹህ ልጆች ወይኔ ዳኒ አሳዘነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰራቹህለት ዳኒ ደግሞ አንድ ቀን ይስራላቹሀል አሪፍ ፕራንክ
ዳኒ ጎበዝ ና ብቃት ያለክ ልጅ ነክ አስተማሪ ነገሮችንም ስራ በተለይ ኢትዮጵያ ሚያዋጡ ነገሮችን ዞር ዞር እያልክ አዋጭ ስራዎችን አሳየን
በጣም ደጋገማችሁት ዳኒን አንዴ ነው አጠራቅሞ የሚመልስልሽ ተዘጋጂ ፅጌ
ከፅጌየምወድላት፣ነገርበራስ፣መተማመኖንነው፣❤❤👏👏
ሁሌ ፕራንክ እስኪ አስተማሪ ነገር ስሩ
እዉነት ነዉ ሁሌ የሚደብርና የሚያስጠላ ፕራንክ
@@emumulat5651 አማረኛ አይቹሎም
አይታቹ ከሳቃቹ በዋላ መሳደብ አይይይይ ሀበሻ
አስተማሪ ዩቱዩበር ሞልቷል የምታዩ ይመስል ወሬ ብቻ ዲስኩራም!🙄🤔
በትክክል
በጣም ብልግና ነው ሰርቶ የሚበላውን ልጅ ቦታ ማበላሸት ምን የሚሉት ነው
ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ 💚💛💝💝
❤❤❤❤❤
ማርያምን ደስ ትላላቹ💕💕💕
ሰላም ይብዛላችሁ ዳኒ ከምር እንደዚ አታብዙት ግን ፅጌን ከነተባባሪ ዎቾ አድነህ ጥሩ ነገር እንደምታሳየን እንጠብቃለን ።😍😍😍😍😍😍😍😍
ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዲ
ቤዝዬ ቆንጆ ስወድሽ ደስ ትይኛለሽ
ቤዚን ምትወዷት እንደኔ
ፅግዬ አንቺ ያለሽበትን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ❤❤❤
የኔ ልዩ 😂😂😂 አይዞህ ውድድድድድድድድ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😏😏😏😌😌😌😌😌😌😌😌ኑሪልኝ😊
ደስ አይልም በእውነት ሁሌ ልጅነት ለምን አደኛቹን ዲቢ ለዲቢ አትጫወቱም
ማርቲ ባጠመዱት ወጥመድ መያዝ ይሉሻል እሔ ነዉ😄😄😄😄😅😅😅😅😅😅😆
😂😂😂😂ዳኒ እራስ ወዳድ ሆክሳ የነሱን ስልክ ስሰብር ብቻ ነውዴ የማትናደደው 😂😂
ወይኔ ዳኒምላሹን እንጠብቃለን ፅጌ እኔ እኮ ሚገርመኝ አዉቀሽ አድርገሽ ቶሎ ይቅርታ😁😁😁 ማርቲ ቀጣይ ከዳኒጋር ተማክረሽ ምሰሩትን እንጠብቃለን ቤዚ ❤👈
ምርጥ ስራ የትም የሌለ😄🙊👌👏
Aysblm
ማርትዬ የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ ምስኪን
ግን ሌላ አስተማሪ ነገር ስሩ ፕራንክ ይቅርባችሁ
ጽጌ ስወድሽ ደስ ትያለሽ😍
ጌታን በጣም ነው ምትገርሙት ስንት ቁም ነገር አስተማሪ ነገር መስራት ስትችሉ ሁሌ ፕራንክ እያላችሁ መጃጃል ባለፈው ስልክ ሰበራችሁ እስኪ ቆይ ስልክ ከምትሰብሩና ሌላ ከምትገዙ ለምን ስልካችሁ ሳይሰበር ስልክ መግዣ ብሩን ለምስኪኖች ሰትሰጡ ብታሳዩን እኛ አናይላችሁም? እስኪ ስንት የተራበ የተቸገረ ስራ ያጣ ህዝብ አለ እነሱን እያመጣችሁ እየጠየቃችሁ እንማማርበት ችግሮቻቸውን እንጋራ ለራሳችሁ ብቻ አትስሩ
ዋዉ ፀድዬ
ማርት እኔ አለወኩም አለለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bezi every movementsh ymechegnal + your dimple and your color. Simply you are sweet.
የመልስ ምቱን ቻይው ፅጌ
ውይ እናንተ ልጆች በቃ ምን ይሻላቸዋል ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂ዳኒ ቻለው እንግድ😂😂😂😂😂
ፅጌ ተራሽን ጠብቂ
ስልክ ማን ገዛልሽ
አሁንም ለሚጠብቃችሁ ነገር ፅናቱን ይስጣችሁ ዳኒኮ ልክ እንደሰይጣን ምህረት የለውም ሀሀሀሀሀሀሀ
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋቤተስብእናሁን
😂😂😂
ምን ዉሁ ቀላል አይደል እዴ እነሱን ስንት ነገር አድርገሀቸዋል
ውይ እናተልጆች የበፊቱ ፕራካችሁ ተመለሠ😂😂😂😂❤👍
ምድነዉ ማርቲ ተብየዋ ግን ከዳኒ ስር አልጠፋ ብላለች
ሃይልዬ ወዴት ሂዶነው
ደግ አረጋችሁ ጥሩ አገኛችሁት
beziyen Siwodat Ikoo
ኣለባብሳቹ ቀጥልበት ውዶቼ
በተለይ ጽጌ wow new
ኤረ ፂገ ደፋሪ ነሽ አይዞህ ዳኒ😁😁
እሰኪ ጥሩ ጥሩ ነገር አስተማሪ ነገር ስሩ በጣም ያስጠላል ከናንተ ምን ሰው ይማር እሺ አረ በዛ ሰው የት ደርሳል
ማርቲየ ደና ነሽልኝ
እኩል እንድትሆኑ ስልኩን ነበር መስበር ስሜቱን እንዲያየው
Betame
የተሰበረ ስልክ ነዉ የሰበረዉ እኛን ነዉ ኘራክ ያደረጉት
@@መክያቢንትአወል ነበርሽ
@@hayouyeshgeruwa2616 አዎን እነሱ ጋሪ ነበርኩ
እሠይ ደግ አረገችህ 😂😂😂😂
ኦውው በጣም ነው ምታፍታቱኝ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
Afer yemeselu tenkolegna Bado Ras new generation. Sertachu abelum wey
😂😂የፅጌ ተራ ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው?
ወርቁስ ስንት አወጣ😂😂
ወይይይይ
ወይ እናተ ሰፈራችን ውሀ እየጠፋ እያስቸገረን ነው እናተ በውሀ ትጫወቱበታላቹ ግፈኛ ናቹ
ፅጌ እኔ ምፈረዉ የዳኔን እጅ እጅ የሚለዉን ፕራንኩን ነዉ ምፈራልሽ ማቼም በእጥፍ ድርብ ነዉ ምመልስልሽ 😃😄😄😄
እናንተ የሚመክራችሁ ቤተሰብ የላችሁም? የyou tube ብር ለመልቀም ብላችሀ ስንት ችግረኛ ባለበት አገር እንዲህ ስትጨማለቁ አለማፈራችሁ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ስራ ፍጠሩ ዳይ ወደ ስራ !!
አስተማሪ ነገር የጠፍውን የሐገር ፍቅር ቱቦ በቆሻለሚሉ ሰዋች ሰው ስለማክበር እቃቃ ሰለቸን።
ወይኔ ዳኒዬ አሳዘንከኝ ፅጉ ተሳክቶልሻል በርቱ በጣም ትመቹኛላችሁ 😍
ደስ ትላላችሁ
አይ ፅጌ ዳኒ ዛሬ ተገኝተሻል አለች ክክክ 😁😁😂😂👐 የምር ሺያሠው ነው ድገሙት 😜😁😁😁😂
አይ ማርቲ ተባብረሽ እራስሽ በሰበሽ ሀሀሀ
ደሥ ትላላችሁ
*_ኧረ ጉድ 😂 አይይይ ዳኒ ትዕግስቱን ሰጦሀል ማሽቃበጥ አላለችም 😂 እኔ ብሆን አጣምሜ አጣምሜ ነበረ የምለቃት 😂😂😂 ኧረ የምር ግን በጣም ያናድዳሉ 😂😂 ኧረ በአደባባይ እንደዚህ የቀጣይ ምቱ እንጠብቃለን ቀጣይ ዳኒ በሌላ የመልስ ምት 😂😂_*
😘🥰😊😍🤗❤💓ደምሪኝ ደሜ
ሥታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ፅጌ ፊትሽ ይስተካከላል አይዞሽ
Betam nw Tastelalachu hule metalat
Ecccc mendnw hule prank wey arif prank sru mendnw menzazat....tsege gin abezashiw kanadedkush sorry it's my feeling Dani gn teshalaleh
ደሰ ከምትሉኘ ነገር ባላችሁ ነገር ፀዴ ናችሁ
Yhe lij gegema new eko wey prank atargut wey endesu bedenb gegema prank argut selkun mnamn
የዳኔ ንደት ውስጤ ነው
ምርጥየ ፕራክ ኖ😍🤣🤣🤣
ደግ አረግሽው ይሄ ጢንቼል 😀
I like ቤዚ
*_ኧረ ልጅቷ ሸንተሽ ነው አላለም 😂😂🙈🙈🙈🙈_*
በል ዳኒ የምልስ ምት እጠብቃለን 3ቱንም አሳያቸው
Nice 👍 bro
Where is the TATU?
እንደዚህ የማይጎዳ ፕራንክ ደስ ይላል
ግን እስካሁን እሱ ይበልጣል
ፅጌ ላንቺ ቀልድ ተብሎ ምስኪኑን ሊስትሮ እቃውን አበስበሽብት ጀዝባ ነሽ 💔💔💔
ዋውውው ያሠዋል እደሱ ስራ ገና ይጨመር
አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ይለይካችሁና 🤔🤔🤔
እደ እነተ የራሳችሁ ጉዳይ
የሚሰራው ልጂስስ🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶
Dan ayzo abate ante ketnesak ke sosutum tibsalek aysasbim bertaa 😍🥰😘
ደግ አረግሽው😂አንቺንን አደባባይ ላይ አይደል እንዴ ከፀጉርቤት እደወጣሽ ባልዲ ውሀ ያፈሰሰብሽ😂😂😂😭
አይ እዲው መጨረሻችሁ ናፈቀኝ እኔ እምፈራው እዳትቀያየሙ ነው በዛ በጣም ፕራክ አቁሙ
Crashi besfre prank eyayuacu nber kome betam yabde nber ymchacu😁
Wayne Gin Min Yishalachuhal
NO🤔🤔🤔😞😟 የልጁ የሊስትሮ ዕቃዉ እኮ ተባላሸ ግን ደሞ ምንም ኣላለም ፡ አረ ይደብራል
ግን እኳ ይኽ የምሠሩት ፕራክ ሣይሆን የመደፋፈር ነው ፕራክ ማለት የሚሠሩትን እያየናቸው ነው እናንተ ደሞ ለየት ይላል ለሚሠራው እሠቡለት ሠርቶ ይለወጥበት
ንቅሳቱ የት ሄደ ዳጊ
Er k prank wetu
Sent aynet chewata eyale ..