👰ሳዱላይቱን ጠልፈን ይዘናት መጣን!!🤵👰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  Рік тому +13

    😍#ዉዶች ላይክ ሸር🙏

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +32

    አሁንም ሰርግ አለ እኛ በጭቀት ልናልቅ ነዉ

    • @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
      @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Рік тому

      ዴምሪኝ ውዴዴ

    • @osmantube514
      @osmantube514 Рік тому

      ​@@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ ነይ እኔም እመጣለሁ እቤትሽ ውዷ

    • @osmantube514
      @osmantube514 Рік тому +7

      እኛኳነን የምንጨነቀው ሀገር ካለው ሰው እዛ ፈታ ብለው ነው የሚኖሩት ሁሉንም ለምደውታል እኛ ግን ሚስኪኖች ለሁሉም እንጨነቃለን

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube Рік тому

      Kkk yasblal

    • @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
      @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ Рік тому

      @@zeynbaumuemrantube ዴምሪኝ ውዴበቅንነት

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Рік тому +15

    ግን እኮ ሀገር ያሉት አይጨነቁም እኛነን እጂ በሰውሀገር😢😢

    • @nawamawa9275
      @nawamawa9275 Рік тому +1

      እነሱ ደዝዘዋል ትተውታል ያመጣባቸዝን መቀበልጅ😢😢

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Рік тому

      እነሱማ ለምደውታል እኛነን የምንጨናነቀው ራሳችንን እንጎዳለንጂ በማሰብና በመጨነቅ የሚሆን ነገር የለም አላህ ከቀደረው ውጪ

    • @zinetzinet3161
      @zinetzinet3161 Рік тому

      😃😃😃😃😃😃😃

    • @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ
      @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ Рік тому

      እረገኝእነሱፍብለውነውእሚኖሩትእኛነንጅ።ባሰብበጭቀትበሰራእምንገላታው።ጥረሰረግነውሙዚቃየለምመሽራውጎበዝሸፈናት

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Рік тому +1

      @@ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ አወ ሙዚቃ የለም የእስታዝ ልጂነወ አይጨፈርም

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ሂወት ይቀጥላል ማግባታቸውና መውለዳቸውን አይተውምጭቀትና ኑሮ ውድነት ለኛ ለስደተኞች ብቻ ነው እኛም መሄድ ነው ውዶች አሏህ ከቀደረው ውጭ የሚሆን ነገር የለም😢😢😢😢😢

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl Рік тому +6

    ወንድ እና ሴት ያሱበሀን አሏህ የወይልኩም የፍርዱ ቀን ከቶ መቸ ነው ድን የምትማሩት???

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Рік тому +3

    እዳውን አየ ቬሎው😂😂 ግን አሁንም ሰርግአለደ እኛየመዳም ቅመሞች ጦርነትአለእያሉን በጭቀት ልንሞትነው ያኢላሂ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Рік тому +4

    ወንድሞችና እህቶች ስርግ ስታዘጋጁ ቢያን ወንድ ለብቻ ሴትን ለብቻ አርጉ አሁንኮ ሁሉም የሠለጠነ ዘመን ነው ድናችንን በደብ መማር አለብን ቤት አማራ ላይ ተውሂድ ያሥፈልጋል በተረፈ መብሩክ

  • @om-mubark
    @om-mubark Рік тому +6

    ጀግና ሚስቱን ሥሞ ሸፈነ

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ Рік тому +2

    ኑሮ ተወደደ እሚሉት ውሸትነውዴ😅😅😅

  • @mlokm1938
    @mlokm1938 Рік тому +6

    እኛ በስደት ያለነው በጭቀት ልንፈነዳነው ጦርነቱ የኑሮ ዉድነቱ እያልን እነሱስ እየታደዳሩ ነው ጉድ ነው ለማንቻውም መልካም ጋብቻ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rihana5483
    @rihana5483 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳረ ያድረግላችሁ ነጃትየ የኔ ቆጆ ደስታሺ ደስታየ ነው❤❤❤❤

  • @ያረብ-ወ2ሸ
    @ያረብ-ወ2ሸ 9 місяців тому

    ማሻ አላህ የኔ ውድ እኳን ደስ አለሽ ነጁየ

  • @ዝምያለነጃወጣ-ከ1ደ

    ሰዉ ያገባል ይወልዳል እኛ ባረብ ቤት እድሚያችን ይሄዳል ሱባሀን አላህ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +2

    ወላሂ የሀገሬን ሠርግ ከበላሁ 2007 መሠለኝ ናፍቆኛል ኦህህህ❤❤

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 Рік тому +2

    ወይኔ😢😢😢 ስረግ አለ አደ አኝ አዚህ በሀሳብ ልናልቀ ነወ ወይ ኢ ት ኑሩ ወደ ነዉ አተበሉ በቃ በዚህ ሰአት እየተደገሰ አትጨኑቁን በቃ የመደም ቅመመች ወደ ሀገር እኝ እዚዉ አደነስ አንሆናለን

  • @Fatimaasife
    @Fatimaasife 9 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤ ግንየሰርጌሌት ስልኬንማነው የሚይዝልኝ

  • @Ksa-wl5zc
    @Ksa-wl5zc Рік тому

    ወድሜ እድሪሥየ መብሩክ እንኳንም ለዚህ አበቂህ❤❤❤❤

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd Рік тому +2

    የምላሹንም ልቀቀው ዘይኑ ወላሂ ጉደኛየ ናት ነጃት አብዱ መሸአላ መብሩክ የኔ ውዲ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ❤❤❤

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Рік тому

      የየት ሰፈር ልጂናት

    • @DdBcx-bb5rd
      @DdBcx-bb5rd Рік тому

      @@taybanoor1308ንግዲ ባክ በላይ ነው ቤቷ

    • @ljehulemwedishalew4310
      @ljehulemwedishalew4310 Рік тому

      ከመነሀሪያው ወደላይ ከሉሉ ሰገድ ቤት ጎን ናት

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Рік тому

      @@ljehulemwedishalew4310 እሱነው የማቀው በስራ ቦታው ሰፈርናት መልካም ትዳር ያድርግላቸው

    • @samirasa3ed914
      @samirasa3ed914 Рік тому

      የየት ሀገር ልጆች ናቸው የመርሳ ይመስላሉ

  • @ቲቲነኝየaአፍቃሪ
    @ቲቲነኝየaአፍቃሪ Рік тому +1

    ወይኔ ጉድ ቤሎ ለብሶ ጫካ ለጫካ እኔ ደከመኝ ለሷ

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 Рік тому +2

    ኧረ ሙሽራዉ ያምራል ማሻ አላህ ወንዳወንድ ነዉ ❤❤❤ መብሩክ እኛ በመዳም ኩሽና በጭቀት ልንሞት ነዉ

  • @ፍቅርሲፈርድአያደላም

    ስራ ጨርስኩ ስል ሀሳብ ስራውን ይጀምራል ዛሬም የሚሙሸር አለ ማለት ነው

  • @habiba8608
    @habiba8608 Рік тому

    ማሻአላህ ነጃት አብዱ🥰

  • @زمزم12
    @زمزم12 11 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Рік тому +3

    ከሐይቅ በታች ማሻ አላህ #ሳዱላ አለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    እኛ ሰፍር እኮ እነ እማ ብቻ ናቸው ያሉ
    ሁላችንም ሰደት ነን😢😢😢😢

    • @RabiaHussain-x4w
      @RabiaHussain-x4w Рік тому

      😂😂😅😅

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Рік тому

      😂😢

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому

      ቆይተሽ ይሆናል አሁን የሚወለዱት ቶሎ ነዉ የሚድጉት

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому

      @@MadenaUae-lw9wy ኧረ የለም በኛ ተሁለደሬ አለቀዋል ሀታ ከኛ በታች የነበሩት አግብተዉ በበሀር መጥተዋል ምንም ልጅ የለም ሠርግ ሢኖር እናቶቻችን

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ወይኔ ጉዴ እኛጋር ሞልተዋል ትምህርት እየተማሩ የኔህት አሁን ዬኒቨርስቲ ስትማር ከረመቸ አንዴኛ አመት ጎዴኞቿ ነርሲግ አረየተማሩ ነዉ ዴሴ

  • @ቅምሞችነንየመዳም

    الف مبروك ماشاء الله تباىك الله ربي يحفظكم! ያጣፍጥላችሁ!

  • @bintbaba4157
    @bintbaba4157 Рік тому

    ኢንድሪስ ሳኒ የክላሴ ልጅ የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ባረከሏሁ ለኩም 😍

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Рік тому +1

    የዛሬወች ሚዜወችም ወንዱም ሴቱም ቆጆ ናቸዉ አንዷን ለወንድሜ. ስምተሃል

  • @zuzu8113
    @zuzu8113 Рік тому

    ማሻአላ መብሩክ❤❤❤

  • @dedefd5374
    @dedefd5374 5 місяців тому

    ወይኔ ደምሴ 🥺😍😍

  • @jsjdjdhmsk5148
    @jsjdjdhmsk5148 Рік тому

    ናጁዬ እህቴ ❤

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 Рік тому

    Masha Allah ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Рік тому +1

    እረ የሀገር ሠላም ናፈቀኝ ፍትህ ለንፁሀን ለአማራ ህዝብ ለአማራ ወጣት በየ ቦታው ለሚታፈኑት😭😭😭😭😭

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Рік тому

    ጥሩ ልጅ ነዉ መልካም ካብቻ ይሁንላችሁ

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v Рік тому +1

    አሁን ሰር አለ እኔ በማዳም ኩሽና እየተጨነኩ 😢😢

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd Рік тому

    ቀጣይ ዘይኑየ

  • @tube--jemalsedomatube3445
    @tube--jemalsedomatube3445 Рік тому

    ማሻአላህ 🙏
    ዘይኑሻዬ እንዴት ነህ ሀቢቢ

  • @سميرهسعيد-ر7ت
    @سميرهسعيد-ر7ت Рік тому

    እኔብሆንአልሻገርም ዉሀዉን ቁጪነበርየምለዉ😂😂😂😂

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Рік тому

    ያለፍባት ወንዝ እኔም አልፋያታለሁ የሰርጌ ቀን አይይ ትዝታ 😢

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Рік тому

    ይህ ልጅ አገባ ማሻአላህ

  • @zinetali5785
    @zinetali5785 Рік тому

    እኛ፣በጭቀት፣ልንሞት፣ነው፣እናተ፣ሰርግ፣ላይ፣ናችሁ

  • @hayaahmed4029
    @hayaahmed4029 Рік тому

    መሻአላ

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 8 місяців тому

    ሁለተኛ መሞሸር አመረኝ ዛሬስ

  • @toybamohammed497
    @toybamohammed497 Рік тому +2

    አይ ኢትዮ ከቶ መች ነው ድን የሚገባችሁ

  • @RabiaHussain-x4w
    @RabiaHussain-x4w Рік тому

    ኤላ ማሻአላህ ትዝታብቻ አይ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 9 місяців тому

    የነዚህአለባበስደስይላል

  • @lubabaebre3501
    @lubabaebre3501 Рік тому

    ማሻአላህ መብሩክ❤❤❤❤❤❤

  • @Jamila318
    @Jamila318 Рік тому +1

    እኛን የመዳም ቅሞሞንን ሀገራችን ጦርነት ነው እያሉ ከስራ ጋር በጭንቀት አለን ሀገር ቤት ያሉት ግን እንድህ ዘና ይላሉ😢😢😢😢

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ Рік тому

    ወይ የኢቶቢያ ሰወች እኛ በጭቀት ልናልቅ እነሱ ይዳዳራሉ

  • @ሀያትወሎየዎ
    @ሀያትወሎየዎ Рік тому

    አላህየ እኛንም ቹፋና😍

  • @tedg4564
    @tedg4564 Рік тому

    ለካ ሀገር ሠላም ነዉ እኔ በጭቀት ልፈነዳ ነዉ

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp Рік тому

    አይዱኒያግማሹበጭንቀትግማሹያገባልመብሩክ😊

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому

    እኛ እያየን አረጀን 😢😂

  • @اعشامحمد
    @اعشامحمد 5 місяців тому

    የኔዉዲእህትቁልማየእንኳንየኔሆሽንግስቷየአልፍመብሩክ❤❤❤❤❤❤ያማረየሰመረያርግልሽእህት

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 Місяць тому

    ኮመቶች ታስቃላችሁ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    ግማሹ አፉን አፍኖል ግማሹ ይጋፋል ሴትና ወድ አድላይ ተጋፉሳ ግን

  • @حوا-ق8ش
    @حوا-ق8ش 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 2 місяці тому

    ቬሎው ቢቀርሰ😂

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ Рік тому

    ሙሽራውሸበላነውማሻአላህ

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @KedoSs-fh9vc
    @KedoSs-fh9vc Рік тому

    💓💕💖💗💝💞 ማሻአላህ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Рік тому

    👍👍👍

  • @Sameera-d9w
    @Sameera-d9w Рік тому

    መብሩክ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Рік тому

    መብሩክ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому

    ማሻአላህ መብሩክ ኑሮውድነቱ አልሰማችሁትም በዛ ላይ ጦርነት😢😢😢

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 Рік тому

    አሁን ይሄን የሚያህል ቤሎ ምን አሸከመሽሽሽሽ አይይይይ😅😅😅

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 Рік тому

    እኔ ግን ገ ና አለገባሁም እዴዚህ ሳይ😢ይመጣል ስዴተኛ 🥺💔

  • @DistaDista-oq9pf
    @DistaDista-oq9pf Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መርሳአባግትየመርሳአ-መ1ዠ

    ደምሴመርሳነዉ እኢድየለዉ

  • @HadiyaHadiya-jn4tw
    @HadiyaHadiya-jn4tw Рік тому

    ቆጆባል ለትዳርአይሆንም አይዞችሁ

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed1658 Рік тому

    😢😢😢😮😮

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 Рік тому

    ጫካ ለጫካ🙄🙄

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ Рік тому +4

    😂ሙሺራዉ ቀብርር ያለ ነዉ

  • @Sameera-d9w
    @Sameera-d9w Рік тому

    የሽ የመርሳዋ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 9 місяців тому

    ልጁሸፈናትጎበዝ

  • @MKl-zu9tp
    @MKl-zu9tp Рік тому

    በምንጉድነውየምትሄዱትአይ

  • @mmmdmd8585
    @mmmdmd8585 Рік тому

    የ እራቢያንም አሳየን

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Рік тому

      የሷየለም መሰለኝ እየጠበኩነበር

  • @እራህማይቱብ-ጰ9ጘ

    ሰላም ዴምሩኝ በቅንነት