ቤተሰቦቿ ዚምታቸውን ሰበሩ ጓደኛዋ አብራኝ ነበረች ስልክ ሲደውልላት አለች የሞት ፍርድ ተፈረደበት | Ethioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @selam_Tube
    @selam_Tube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አበባየ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን የእውነት ያማል ነፈሰ ይማር😢😢😢

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ😥_😥😥

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 2 роки тому

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ወገኖቸ ሰላመ እግዚብሔር ባላችሁበት ይብዛልኝ ሰላም ፋቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጽያ💚💛❤ፋቅርን አንድነትን መዋደድን መተሳሰብን ለሰው ዘር በሙሉ ተመኘሁ መልካም ሁኑ መልካምነት ለራሰ ነው በጎ አድርጉ የበጉነት ዋጋው ሰፊ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому

    አግዚአብሔር ይመስገን አበባዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እንዴት ነሽልኝ ልጁ የሁለቱም አይደለም ማለት ነዉ ያሳዝናል ወይ ልጁ ሲያሳዝን ከባድ ነዉ ነፍስ ይማር የፈጣሪ ያለህ 🙏😢

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 2 роки тому

    እነዚህ የሚገርሙኝ ከሞተችዉ ይልቅ ለገዳዩ ነዉ የሚያዝኑት ጉደኛ ተንታኝ ናት

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому

    አይ የቱተ ተጎዳ መርመራው ወጣ አልወጣ ጠቀሙ ምድነው