"የማያልቅ የአብሮነት ጉዞ" | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ጓደኝነት አብሮ መብላት እና መጠጣትት ብቻ ሳይሆን መግባባት እና መተዋወቅን የሚጠይቅ ቁምነገር ነው።
ጓደኝነት የጓዳን ሚስጥርን የሚያውቅ፣ በጎደለ የሚሞላ፣ በችግር እና በደስታ ጊዜ የማይለይ ነው።
ትክክለኛ ጓደኛም በሀዘን ጊዜ ሳይሆን በደስታ ጊዜ ይለያል።
የዛሬው የናብሊስ ፕሮግራም ስለ ጓደኝነት እና ጓደኝነትን እንዴት መገንባት ይቻላል በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያተኩራል።
በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
👉 ፌስቡክ: / hagerietv
👉 ትዊተር: / hageriet
👉 ኢንስታግራም: / hagerie_television
👉 ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
👉 ዩቲዩብ: / hagerietv
👉 ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ይህንን ውይይት ሳዳምጥ ጉዋደኞቼ በጣም ናፈቁኝ። እውነተኛ ጉዋደኛ የልብ ምትን የሚያዳምጥ ነው።
ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሳዳምጣችሁ የምታቀርቡት ሁ ለኔ ይመስለኛል። የምኩበትን እንዳስተውል እና ዙሪያዬን እንድመለከት ስለምትረዱኝ አመሰግናለሁ። ድንቅ ኢትዮዽያዊ ጨዋነት የተሞላው አቀራረባቹሁ ይማርካል። መሞህራኖቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ኧረ ገራሚ ነው ✅ ይሄን አለማዳመጥ ግን ይከብዳል 😊 ኑ ናብሊስንን ተከታተሉ ለሌሎች ሼር እናድርግ ቤተ ሰውች 🎤
የሚገርመኝ ይሄ ፕሮግራም ለምን ብዙ ላይክ እንደማያገኝ ነው! በጣም ድንቆች ናቹ❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ interior design, lightum ጥሩ ነው በተለይ ሃሳቡ። ግን ሰዓት ኣሳጠራቹት ክፍል ሁለት ይገባዋል። እንዴት እናፍራ?(እነሱ ይምጡ ፣ እነሱ ይደውሉ ) ስለሚባል፣ የባእድ ጒደኞች መዘዙ? ከዝምድና በላይ እንዴት ይሆናል ለሚሉ፣ ጒደኝነት ላይ መዋደድን መግለፅ ብዙ የለም እዴት ይሁን ፡ ብትጨምሩበት
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እራሴን ምን አይነት ጓደኛ እንደሆንኩ እንዳይ አድርጎኛል አመሰግናለሁ❤
Expection destroy friendship relationship any relationship ብዬ አምናለሁ ግን ጥሩ ወዳጅ መሆን ባንችል መጥፎ ሳይኮን መኖር የሚቻልበትን ሃሳብ ብታጋሩን በተረፈ እንደሁሌውም ውብ ውይይት ነው ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤❤❤
እውነት ነው የጓደኝነት ፍቺ በዝቷል።በጓደኝነት ውስጥ expectation ካለ መለያየታችን ይበዛል።
ናብሊሶች በጣም አመሰግናለሁ ስለጓደኝነት ብዙ ግዜ ሰጥቶ መነጋገር ያስፈልጋልና ቢቀጥል መልካም ነው
እንደተለመደው ግሩም መልእክት ።
ክፍል ሁለት ብትቀጥሉት ደስ ይለኛል እናመሰግናለን
ይህን ፐሮግራም በጣም ነው ምወደው ተምሪበታለው
በጣም ምርጥ ጓደኞች አለኝ ከምታስቡት በላይ ማለት ነው።
ሳላመሰግን የማላልፈውግን ፡ ብዙው ለተራ ነገር ተሰልፎ view ሳታዩ ማስተማራቹ ኣስተዋይነትነው። ሽሜ ኣዳማጭነትህ በጣም የላቀ ነው ። ግን ምርጥ ፬ ፡ ተባረኩ።
የምርጥ ምርጦች ናቹ❤❤❤
ተጠየቁ ናብሊሶች
የትኛው የትራምፕ ፊርማ ነው አስድንግጦ ይህን ይህል ግዜ የጠፋችሁ
ሰው ይናፍቃል አይባልም?
በርቱልን❤❤❤
I like the way you explain friendship by kine mahilet, kidist, and Mekdes. Also asking ourselves that can I be a good friend to others?
ክፍል 2ይቀጥል
Keep it up
I’m lucky l have very good friends
Egziabher ystln
Selam Lhulachum yehun yemegrme temhirt new E/R yestelen girum temhirt new tebareku betechale meten besament lemakreb mokiru ebakachu enamesginalen.
ቅኔ ማኅሌት ፣ ቅድስት ፣ መቅደስ በጣም ሸጋ classification ነው። እኔ አረንጓዴ ፣ ቢጫ ፣ ቀይ በሚል ነበር የምከፍላቸው። በጣም የተሻለ ክብደት የሚሰጠው አከፋፈል ነው።
kezarewu timiritachu bizu kifitetochen ayichebetalewu betam ameseginalewu indatesitekakilewu Egiyabiher yiridagn
ameseginalwu sile ligisinachu '''''''''
Good
መምሬ እግዚኣብሄር ይባርኮት❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
💗💗💗
ናብሊስ? ምን ማለት ነው?
❤❤❤