በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እውን ሆነ/ተናገር እውነቱን/ermias abebe/endalk zenebe/dagi tillahun/faithline/elkal/bama tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @TemesgenErewaroAshamo
    @TemesgenErewaroAshamo 2 місяці тому +1

    ኑሩልኝ የክርስቶስ ወታደሮች ኤርም አይዞ ለእግዚአብሔር ቀለል ነዉ ሰመያዊ ወራሾች ነን ሀሌሉያ አሜን ወዳችሃለሁ እናፍቃችሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 2 місяці тому +1

    ኢርምዬ እጅግ ምንወድህ እንኳን ደህና መጣህልን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ሁላችሁንም ስታገለግሉ ስሰማ ደስ እሰኛለሁ ስለልባችሁ ስፋት በፍቅር ቃል ስለምትቀባበሉ የሚያንፅ ቃል ስለምትመላለሱ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ሌት ተቀን ምታጎሉት ክቡሩ ጌታ በክብር ሊገለጥ በደጅ ነውና በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eleni311
    @eleni311 2 місяці тому +1

    የወንጌል ብርቱ አገልጋይ ዳንዬ ቤቱ እንዳይዘጋ በትጋት ሳያቋርጥ እሰካሁን ድረሰ እያገለገልክ ነው ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጬምርልህ ያንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ሰም አሜን🙏❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 місяці тому +1

    ኤርሚ የ እግዚአብሄር ባርያ ስለተመለስክ ደግሞም ጤንነትህ ከ እግዚአብሄር ዘንድ ፈዉስ ስለሆነልህ እግዚዘብሄር ይመስገን

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 2 місяці тому +2

    ተባረክ ኤርሚ እንኳን በሠላም መጣኸየወንጌል አገልጋያችን ልዩ ጸጋ ያለሕ ሐሌሉያ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 місяці тому +2

    የ ፓስተር መርከቡ ቤት እለት እለት ስለ አገልጋዮች ይፀለያል ስለ ነ ኤርሚ ዳኒ ኤፋ ዶር ሻዉል እብሪ ብሩኬ ሌሎችም ስለ ሁሉም ይፀለያል በኢትዮ ንጋት 4 AM - 8AM 🕗

  • @babinegash7074
    @babinegash7074 2 місяці тому +2

    Israel

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 місяці тому +1

    Nice to see you again bro.preach the gospel in season &o it of season for God is with you according to his promises .

  • @tulluuwaraboo
    @tulluuwaraboo 2 місяці тому +1

    Ermi, I miss you. I’m so happy to see you. God bless you and your family. also Happy Anniversary ❤🎉