HAMER MEDIA|አቡነ አብርሃም በፓትሪያሪኩ ፊት አደገኛውን ምስጢር ዘረገፉት|‹‹ይህን በአደባባይ ባልናገረው ደስ ይለኝ ነበር ተገድጄ ነው››አቡነ አብርሃም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Місяць тому +13

    ዎዜማ ራዲዮ ይሄንን በማጋለጡ ታማኚነትን አግኝቷል። የአዲሰ አበባ ሀገረስብከት መሪዎች በሙሉ ታስረው የባንክ ሂሳባቸው ተዘግቶ ጉዳያቸው መጣራት አለበት።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      ደሞ ውሸት ነው ይላሉ ምድረ ሌባ፤ የቆየ ስራቸዉ ነዉ እኮ አሁን የወጣው ። ሰይጣኖች

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba Місяць тому +8

    ብዙ ቄሶች ከዉነተኛዉ አምላክ ይልቅ ገንዘብን እንደሚያመልኩ የታወቀ ነዉ ። ታቦት የሚሸጡትም እነርሱ ናቸዉ ። ለዚህ ነዉ ወደ ቤተክርስቲያን የቀረበ ከእግዜር በጣም ራቀ የሚባለዉ ።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w Місяць тому +8

    ይህ እንደ አዲስ የምታወሩት የቤተ ክርስቲያን ንቅዘት በጣም የቆየ ነው ።ከአቡነ ጳውሎስ ጋር የመጣ ነው ።አቡነ ጳውሎስ ተልዕኮ እምነት አልነበረም ።ስለሆነም በዙሪያቸው ያሉ ጳጳሳት በሀብት እንዲንበሻበሹ አደረጉ በሙስና ጳጳሳትም አፋቸውን ዘጉ እምቢ ያሉት ተሰደዋል ።

  • @2163quarter
    @2163quarter Місяць тому +6

    ቢያስን እናጣራለን ቢሉ ይሻል ነበር ኧረ ተዋረድን ከተማው ሁሉ ሚያወራው ይሄንኑ ብልሹ አሰራር ነው ይልቁንም ቆም ብላችሁ ብታስተካክሉ ይሻላል ቀጥሎ መልስ የምንጠብቀው ከእግዚአብሔር ነው።

  • @brhanuDemeke-q3f
    @brhanuDemeke-q3f Місяць тому

    ያለፈው ዘመን ከነኃጢአታችን እና ከነችግራችን ይብቃንና ሊቃውንትን በብር ከመሸጥ ወጥተን ስለእኛ በብር የተሸጠውን ክርስቶስን እንከተል

  • @GizeLekulu-z2z
    @GizeLekulu-z2z Місяць тому +1

    ብፁዕ አቡነ አብርሃም ከምር አንድ ጥያቄ ልጠይቀዎት ንግግረዎት ጥሩ ነው አሳምረውታል ግን ከምረዎት ነው ? እንኳን የአዲስ አበባን ሀገረ ስብከት ማስተካከል ይቅር እና በእርሰዎ ሀገረ ስብከት ባህር ዳር የሚሰራውን ወንጀል እና ጎጠኝነት ከመደገፍ ያለፈ ለማስተካከል ሞክረው ያቃሉ? አናውቅም ከጎጃሜ ውጭ የሌላ አካባቢ ተወላጂ ከጎጃምም ከደብረ ወርቅና አካባቢዋ ተወላጂ ውጭ ማንም ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ባሉ አብያተ ክርስቲያን ውስጥ የሌላ አካባቢ ተወላጂ የማይቀጠርበት ሀገረስብከት አደለም እንዴ የሚመሩት ?ያ ብቻ አደለም በባህር ዳር ከተማ ውስጥ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት አለቅነትም ሆነ ጸሐፊነት ማንኛውንም ስራ ለመመደብ
    ከ70.000--90.000 ሺህ እንደሚጠየቅ አያውቁም? መጀመሪያ እስኪ ከዛ ጀምሩ ቀጣይ ስለአአዲስ አበባ አብረን እናወራለን፣፣

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Місяць тому +2

    ቤተክርስቲያንቱ ደህና ብትሆንማ ዛሬ ይሄ ሁሉ ጉቦኛ እና አመፀኛ አይኖርም ነበር ::

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 Місяць тому +5

    ይህ የቆየ ህዝቡ ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ስለሆነ ጉዳዩን በሚገባ አጥንቶ እውነት ከሆነ ለማስተካከል ጥረት ማድረግ እንጂ ሽምጥጥ አድርጎ መካድ ጥሩ አይመስለኝም።

  • @ሻብ
    @ሻብ Місяць тому +4

    አረ እውነት ነው እኔ የማዉቀዉ አንድ መሪጌታ አዉቃለዉ🎀❌💱➕

  • @GizeLekulu-z2z
    @GizeLekulu-z2z Місяць тому +1

    በጣም የሚአሳዝነው ደግሞ የቤተክርስቲያኗን መምህራን ለማስቀጠር እሳት የላሱ የሴት ደላሎች መኖራቸው ነው አያሳዝንም ?

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b Місяць тому

    መጣራቱን ይጣራ ፣ ነገር ግን አቡነ አብራሐምን ለቀቅ አድርጓቸው ፣ አትዝለፉ ! በረከታቸው ይደርብን

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +3

    ቤተክርስቲያኗ በትግራይ ሕዝብ ለፈጸመችው ግፍ ገና በአደባባይ ትዋረዳለች ንስሀ ያስፈልጋታል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      እናንተ ናችሁ ቤተክርስቲያንን የካዳችሁ፤በር ዘግታችሁ ፓትርያርኩን ያዋረዳችሁ።

  • @tsegayetsegaye3809
    @tsegayetsegaye3809 Місяць тому

    ለማንነው የሚያወሩት ፀሐይ የሞቀውን ጉዳይ ለማሥተባበል መሞከራቸው ያሣፍራል

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Місяць тому

    አይ ግዜ ምን አይነት ትወልድ ተፈጠረ ያሳዝነናል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ከዚህ በላይ ውርደት የለም

  • @Apollon-z2s
    @Apollon-z2s Місяць тому +4

    Fano iyedebekachew politica wust geptachewal

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +1

    ፖትርያርኩ ከዓመታት በፊት ከመዓዛ ብሩ ቃለምልልስ ሲያደርጉ ተናግረዉታል ለቀቅ አድርግዋቸው

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Місяць тому +3

    እርስዎ የሚመሩት ቤተክህነት ኣስመራ ሄዶ ትግራይን ኣጥፋልን ብለው ወደ የፖለቲካ ድርጅት የተቀየረ መሆኑ ሁሉ ያወቀው ነገር ነው። ይልቁንስ ወዳገራቸው ላኩዋቸው ማስመሰሉ ይቁም።

    • @ATKAWFitsum
      @ATKAWFitsum Місяць тому

      ኤርትራ መሔዳቸው ብቻ ይሔን ካልክ
      ኤርትራን አገር እንድትሖን የገፋውና የፈቀደ tplf ነው በዋናነት መለስ
      ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊትም ቤተክርስቲያኒቱ ወደ ትግራይ በፓትሪያኩ ሚመራ ሉክ ልከው ሸምግለው ለምነው ነበር በሗላም በሚሊየን ገንዘብ ማቋቋሚያ ድጋፍ አድርጋለች ይህን ሑሉ አትጠቅሡም ክፉ ብቻ ምትፈልግ

    • @peace-x9s
      @peace-x9s Місяць тому

      ኤርትራውያን በደማቸው ነጻ የወጡት ​@@ATKAWFitsum

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish Місяць тому

      @@ATKAWFitsum ኤርትራ ተገነጠለች ተብሎ እሪ የሚል መኖር ካለበት ትግራዋይ ነበር ይህ ግን የኣለም ህብረተሰብ የሚያውቀው ነገር ቢኖር ኤርትራ ኣገር ነበረች ያውም ከኢትዮጵያ ቀድማ ስለዚህ ትግራዋይ ኣካሉ የሆነው ግዛት ኣገርነት ተቀብሎ ሰለም ይፈልጋል ሌላ የሚያገባው የለም።

    • @behailualamirew6865
      @behailualamirew6865 Місяць тому

      ​@@kidanehaddish 😂😂😂😂 እንዳንቺ አይነት ከእውቀት የነፃ ሰው ባይኖር በምን እንስቅ ነበር 😂😂😂😂 ኤርትራ ሀገር ነበረች አላለችም 😂 😂😂 ከቻልሽ youtube ከፍተሽ እውቀትሽን በደንብ share አድርጊን 😂😂😂 ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት ይባላል 😂 ረጅም እድሜ ኑሪልኝ ሀፍተይ 😂😂😂😂

    • @kidanehaddish
      @kidanehaddish Місяць тому

      @@behailualamirew6865 እየመረጥክ ታሪክ ምንበብ ካልሆነ ጉግል ኣርገህ ከ1888 ዓ/ም በፊት የኣፄ የውሃንስ ምት ተከትሎ ከትግራይ ተነጥላ ኤርትራ የሚባል ሃገር ተመሰረተች። ቀጥሎ ከ30 ኣመት በውሃላ የኣሁንዋ ኢትዮጽያ ቅርፅ ካርታ ተመሰረተ ቀጥሎ ሀገረ ሸዋ 1901 ኣቢስንያ ከዛ በ1930ዓ/ም ኢትዮጵያ ተብላ በሊግ ኦፍ ኔሽን ስም ከነ የኣሁኑ ካርታ ኣገኘች። ለማንኛውም በእውነት ለማወቅ ከፈለክ ከ1900 ዓመተ ምህረት በመላ ኣለም ካሉ ካርታዎች ተመልከት የምትማረው ነገር ቢኖር በምስራቅ ኣፍሪካ ኑብያና ትግራይ እንደ ታላላቅ ሃገሮች ኢትዮጵያ የምትባል ኣታገኛትም ብታገኛትም በሌላ ሰሜን ምእራብ ኣፍሪካ ነው።

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 Місяць тому

    ከቅዱስ አባታች ጀረብ የቆመው ቁልጭ ቁልጭ የሚለው ባለ መነፅሩ በነበረበት የቤተክስቲያን ሀላፊ ጊዜ አደገኛ ሙሰኛ ነበር ።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +3

    አቡነ አብርሃም ከርሳቸው ይጀመር ከስንት ሀገረ ስብከት ነው ደሞዝ የሚወስዱት ሌላ ጋር ከመሄድ ራስህን መመልከት

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +1

    የዓሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ ምን አዲስ ነገር ስለሆነ ነው ጳጳሳት ሰይጣን ይምራን ብለው ጦርነት የሚባርኩ ሰዎች ያሉባት ስለገንዘብ ማውራቱ ቀልድ ነው

  • @SolomonTesfaye-m5n
    @SolomonTesfaye-m5n Місяць тому +1

    መነኮሳት ሳቀር እየተደፈሩ እንዳለስ ምነው ሳይናገሩ ቀሩ አባታችን?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      ጴንጤዎች እና ወንበዴዎች ሠርገው ገብተዋል ፤ጴንጤ በሙሉ ኃይል ነው ኦርቶዶክስ ላይ የዘመተው፤ከውጭም እየተፈታተነ ከውስጥም እንደዚህ አይነት የሠይጣን ስራ እየሠሩ ነው፤መከላከል ያስፈልጋል ።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +3

    በትግራይ አባቶች ለደረሰው ግፍ መቼ ነው በአደባባይ የምትናገሩት አቡነ አብርሀም

    • @teshomeseifu5605
      @teshomeseifu5605 Місяць тому

      ድፍን ትግሬ በሙሉ አይደለም በቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂ ነው
      ቤተክርስትያኒቱን ያዋረዱ ሌብነትን በሀገራችን ያስፋፉ አይደሉምን?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      ሰላማዎች በር ፓትርያርክ ላይ የዘጉ፤ሽፍታ የባረኩ ፤የቤተክርስቲያን ገንዘብ ንብረት የዘረፉ፤ኤልዛቤል ወዘተ እያሉ የተሣደቡ ።፤ኢትዮጵያ ትጥፋ ያሉ ጋኔን ናቸው ።

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Місяць тому

    ማስረጃ ሞልቷል አቡነ በርገርን ማስታወስ በቂ ነው

  • @AwokeTefera-k4l
    @AwokeTefera-k4l 12 днів тому

    አትዋሹ ትልቅ ሙስና አለ

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux Місяць тому

    ለምን ታወቀ ነው? መሰማት ከጀመረ ከራረመ እኮ!

  • @memehermenker5648
    @memehermenker5648 Місяць тому +1

    እናንተ ደቆሮወች የበደል በደል ኃጢአት ሰራችሁ አንላቀቅም

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Місяць тому

    ምነው ሁላችሁም እኝህ አባት ላይ ጨከናችሁባቸው? ገና እግራቸው አገር ቤት ሲረግጥ በዚህ ዓይነቱ ማመልከቻ መቀበል ምን ይባላል?

  • @Hagere739
    @Hagere739 Місяць тому

    የኦርቶዶክስ ጳጳሳት ይረሽኑ

    • @ShalomShalom-d4e
      @ShalomShalom-d4e Місяць тому

      በስመ አብ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      አፈር ብላ ውሻ የአመንዝራ ልጅ

    • @Hagere739
      @Hagere739 Місяць тому

      @@Ya-rm4qp ብዳታም