ከተገበርከው ትድናለህ || ልዩ አዕምሮ አነቃቂ ሙሉ የዳዕዋ ቆይታ || በሸይክ ሙሀመድ አንሲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 2 роки тому +12

    ሱብሀን አላህ የሰው ልጅ የከሰርን መሆናችን በብዙ መገመት ይቻላል አሁን ሌላ ፈሳድ ንግግር ቢሆን ስንቱ ባየነው በሰማን ይሄን የመሰለ ከወርቅ የከበረ ንግግር ስንቶች ናቸው ያዬት የሰሙት አሏህ ይድረስልን

  • @khalidbahru-dinal-ancharo1351
    @khalidbahru-dinal-ancharo1351 Рік тому +2

    የዐረብ ገንዳዉ ፈርጥ፤ የረመዳን አድማቂ ይብቃ ይከትት የሆነ ኡስታዝ ፤ በአቋሙ ላይ የፀና አንድ ዐይነት ፤ የማይልመጠመጥ ሪጃል!!
    ዱንያን ጠንቅቆ ያወቀ፤ ለከንቱ ስሜታዊ ዝንባሌ እጅ ያልሰጠ!! የተችዎች ትችት የማይገርመዉ ፤ የአድናቂዎች አድናቆት የማይሞቀዉ!!
    አላህ ይጠብቅህ ያ ሸይኽ!!
    አላህ ሥራህን ሁሉ የቅያማ ቀን የመልካም ሥራ ሚዛን ማክበጃ ያድርግልህ። ያ ረብ!!

  • @Amira-ye6bv
    @Amira-ye6bv 2 роки тому +2

    አ.ወ.ወ.ኢንሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን.ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ.በጣም እወዶታለሁ!!!

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 2 роки тому +2

    ሸህ መሀመድ አንሲ ናፍቆን ነበር ሀፊዘሁሏህ

  • @muhajirtube1256
    @muhajirtube1256 2 роки тому +4

    "ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ የሰራው ያክል ምንዳ ያገኛል"ሰ.ዐ.ወ
    ኢኽዋኒ ፊላህ ሁላችንም ቢያንስ ለ 10 ሰው ሸር እናድርግ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @lebabahussen7446
    @lebabahussen7446 2 роки тому +2

    ያረብአላህቀጥተኛውንምገድይምራን፣

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelih Ustaze

  • @mamlove7261
    @mamlove7261 2 роки тому +1

    Aww ostazuna Allah yitebkek..

  • @qemer9993
    @qemer9993 2 роки тому +1

    ንግግራቸው ከልብ ይደርሳል

  • @tofabd6
    @tofabd6 Рік тому

    ወላሂ እኝህን ኢማም እወዳቸዋለሁ ነገር ግን በአላህ ስም እላችሁዋለሁ ረሱላችንን ሰዐወ እሱ እያሉ ሲናገሩ ውስጤ ይደነግጣል ።