ምስክር አወል (አለሁ) ሙዚቃዉን ከረጅም ቆያታ በኋላ በእሁድን በኢቢኤስ/Misker Awel Interview & Live Performance

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 279

  • @sarsweet1028
    @sarsweet1028 5 років тому +120

    ወፍ የማይጠራ ድምፅ ይዘው ሲጫወቱብን ምነው ይህን የመሠለ ድምፅ ይዘህ መሠወርህ ዌል ምርጥ ልጅ👍👌😍😍

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z 5 років тому +22

    የኔ ጀግና ተጠቀምበት እባክ ሰለችቶናል እንደቆርቆሮ እየተነሱ እየጮብን ተቸገርን ያንተ ሰራ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @hearttoheart8141
    @hearttoheart8141 5 років тому +7

    ይህ ልጅ መጥፋትየህሌናየ ጥያቄ ሁኖብኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ብሮ በረታ አሪፍ ድምፅ አለህ የማይሰለች።

  • @abayneshgebremariam2955
    @abayneshgebremariam2955 2 місяці тому +1

    የዚ ልጅ ለስለስ ያለ ሙዚቃ የናፈቀው ገባ ገባ በሉ ❤❤❤🎉🎉በላይክ አድናቂው ነኝ ከዱባይ🎉🎉

  • @user-pt6vx1op9r
    @user-pt6vx1op9r 5 років тому +34

    ዋው ምስክር የጠፍ ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 років тому +24

    ጠፍተህ ጠፍተህ "አለው" ብለህ መጣህ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ድምፅህ ገራሚ ነው በተለይ"ኢትዮጲያ" የሚለው ሙዚቃህን😍😍😍

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j 5 років тому +14

    ወይኔ እንደዝህ አይነት ምርጥ ድምፃዊዎች እርዳታ እስፖንሰር በማጣታቸው ነው እኮ ወደኾላ ምቀሩት

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 4 роки тому +2

    ምስክር አለህ እና አተን ባየንበት ስንቱን አየንበት የኔ ቆንጆ ስወድክ ዉይ ድምፅህክ አኮ 1ኛ ነዉ

  • @user-rs8ud1mv5m
    @user-rs8ud1mv5m 5 років тому +3

    ምስክሬ በጣም ነው የምወደው በናታችሁ ላይክ ግጁኝ

  • @user-vc2kp7yh1x
    @user-vc2kp7yh1x 4 роки тому +2

    ወይኔ ይሄን ሰው ድምፁ ስሰማ ሆዴ ይብሰኛል ለምን እንደሆነ አላቅም ። ረጋ ያለ ደስ የሚል ድምፅ 😢💘💘💘💘

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu8714 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳክ የኔ ልዩ

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 5 років тому +9

    ወይእኔ ምስክርዬ የእኔ ውድ ኬት መጣህ ጠፍተህ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል እረ ህዬን ድምጽ ተጠቀምበት አትጥፍ

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare9022 5 років тому +1

    ምስክር አዎል ምርጥ ልጅ ከጥሩ ስራና አቀራረብ ጋር እንኳን በሰላምና ደህና መጣህ ልብ የሚበላና የሚያሰደድ ስራ ተመችቶኛል ስራህ ተባረክ።

  • @hrj1695
    @hrj1695 5 років тому +2

    እሚገርም ድምፅ ነው እውነት ባሁኑግዜ እደዚአይነት እረጋ ያለ ዘፋኝ የለእኮ ላንድሳምት ብቻነው ያምራል ድምፅህ ከዜማህ ጋር

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 років тому +9

    ሙዚቃ አፍቃሪ አይደለሁም ምስኬን ስወደው ፐ ነው ድምፅ ዋው

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 років тому +2

    ኡ ኡ ኡ የምወዲህ ምስክርየ እር የት ጠፍተህ ነው 😯ሁሌም የማስታውስህ ኢትዩጵያ💚💛❤👌በሚለው ዘፈንህ ነው ስወዲህ እኮ እንኳን ደህና መጣህ💋💋😘👌👌

  • @khalilmakhlouta2133
    @khalilmakhlouta2133 4 роки тому +1

    ዉይ ስወድህ ኑሩልኝ እደግ እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን በርተ

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 5 років тому +4

    ውይ ይህ መረዋ ድምፅ ልጅ ከየት ብቅ አልክልን 😘 ምስኬ በጣም ተናፍቀሀል ደሞ እምር ብሎብክ ነው የመጣከው

  • @mekamusa880
    @mekamusa880 5 років тому +1

    በጣም ግራ ይገባኝ ነበር መጥፋትህ እንኳን ደናመጣክ ምሥክርዬ በርታልን ምርጥ ድምፅ አለክ

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ምስክር በጣም ጠፍተሀል ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 5 років тому +2

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወዳጄ ሀሪፍ ድምፅ ተይዞ አይጠፋም እሽ ሀሪፍ ነው በርታልኝ አትጥፋብን

  • @mimimimimimi8074
    @mimimimimimi8074 5 років тому +1

    ዋው ድምፅ አዳኛ ነው በውነት ምስክር እንኳን ደነ መጣ

  • @rediyoni9135
    @rediyoni9135 5 років тому +1

    ምን ጊዜም ኢትዮጵያ በምትለው ዘፈንህ አትረሳም ለምን እንደሆነ ባላውቅም ብዙ መስራት እየቻልክ ለምን እንዲህ እንደጠፋህ አላውቅም አሁንም ገና ነህና ብዙ ስራህን እንጠብቃለን 😍😍😍😍

  • @user-qt2ht3vh2x
    @user-qt2ht3vh2x 4 роки тому

    ምስክረየ በጣም ነው የምወድህ በተለይ ስለመትዮቹ የዘፍከው የእውነት እራሴን ነው የማይበት ሁሌም እህቴን ነው የማስብበት

    • @user-qt2ht3vh2x
      @user-qt2ht3vh2x 4 роки тому

      እሲኪ ላክ ለምስክርየ ግጩኝ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 років тому +1

    ዋውው ምርጥ ድምፅ ቀጥልበት አትጥፋ እስፋ እና እራኬብ ይመቻቹሁ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 4 роки тому +1

    የኔ አንደኛ አይ ሎቭ ዩ ምስክሬ😘❤❤😘😘😘

  • @hayatmohammed3662
    @hayatmohammed3662 5 років тому +12

    ውይ ምስክር የኔ ኮንጆ እረ አትጥፋብን ውብ ነህ የምር የልጅነት ትዝታዬ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-jm7vq2it3x
      @user-jm7vq2it3x 5 років тому +1

      አስታወሽኝ አንችው ተመልሰሽ መለሽኝ

    • @hayatmohammed3662
      @hayatmohammed3662 5 років тому

      አላህ ከሪም አይዞን

    • @fafitrue5656
      @fafitrue5656 5 років тому

      He use to be my childhood crush.. Lol. Lots of memory menileik high-school.

  • @onlylove9150
    @onlylove9150 5 років тому +2

    በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በናንተ ግዜ ፍቅር ነፍ ነበር ያሁኖቹ😞

  • @hff3528
    @hff3528 5 років тому +2

    ውይ ውይ በጣም ገራሚ ልጅ ነው ስወደው

  • @hirut100
    @hirut100 5 років тому +2

    Amazing talent. We need more from you MISKIR.

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q 5 років тому +1

    ዋውውውውውው በጣም ነወ ድምፁ በጣም አርፍ ነው በርታ ብዙ እጠብቃለን

  • @zedlove4479
    @zedlove4479 5 років тому +8

    ውይ ራኬብ ስወዲሽ የኔ ሀረካታም

  • @selamselam7658
    @selamselam7658 5 років тому +1

    ከደምፅ ግጥም እስከ ዜማ አንደኛ ነህ የኔ አንደኛ

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 5 років тому +1

    ዉይ እንኳን ለዝህ በቃ ደስ ይላል ገራሚ የሆነ ድምጵ አለህ ይገረማል

  • @user-ho9rm1zt7y
    @user-ho9rm1zt7y 3 роки тому +1

    ምስክርየ በጣም ነበር የምወድህየምር

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 5 років тому

    አስፋው መቼም መቼም እኛ ሴቶች ሳናመሰግንክና ሳንመርቅህ አናልፍም። ወዶቻችንን እያሰለጠልክልን ነው!!!! ቀድመ ለሴት የምትሰጠው ክብር ወበር ከማስቀመጥ ጀምሮ!!!! እግዚአብሔር ክብር ይስጥህ።

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 років тому +1

    Good job 💕💕💕you are so talented lovely voice wow💕💕💕💕👍👍👍

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 5 років тому +1

    እውይ ድምፅ ድንቅ ነው።1 ኛ

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 2 роки тому

    ምስኩ ዘፈንህን ጋብዞኛል ባሌ 8 ወር ሙሉ በቀን 3ግዜ ነው የምሰማው እና ትዝተኛ አርጎኛል እጉርጉሮህ😭😭❤❤❤😘😘

  • @amenaakemal3744
    @amenaakemal3744 5 років тому +3

    ይሄን ልጅ ስወዴው ኑርልን

  • @tuba563
    @tuba563 5 років тому +1

    ድምጹ ሲያምር ሱሴ ሆነ ይሄ ዘፈን በርታ ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @user-xs2ev7sk8f
    @user-xs2ev7sk8f 5 років тому

    እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ጠፍታሃል በህይወት ያለህም ኣልመሰለኝም ነበር ኣሪፍ ድምፅ ኣለህ እባክህ ኣትጥፍብን

  • @tickennugget105
    @tickennugget105 5 років тому

    ወይኔ ምስክር አረረ የትጣፈክ በሉልኝ ሰው እደቤት እንጂ አይ ኔሪም የምለውን ሰደምጣው በጣም ነው የመለቅሰው ግን እንኳን ሰላም መጣ ምስክርዬ በጣም እወድካለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😍😍😍😍😍
    ውድድድድድድድድ

  • @mesitube318
    @mesitube318 5 років тому

    ምስክርዬ ስወድክ እረጅም ጊዜ ጠፍተካል welcom blenal

  • @kamalhassanmohammed5455
    @kamalhassanmohammed5455 5 років тому

    በጣም ከምወዳቸው ሰዎች መካከል አንዱ ልጅ ነው በጣም የምያሰዝነኝ ልጅ ነው በናትክ ቶሎ ና

  • @sisaymekonnene7680
    @sisaymekonnene7680 5 років тому

    My bro #1 thank u Good

  • @hrj1695
    @hrj1695 5 років тому +1

    አስፋውና እራኬብ ስወዳችሁ ፕሮግራማችሁ ደስይላል ቀጥሉበት

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 5 років тому

    ዋዉ ድምፁ ያምራል አሁን ድረስ ምሰክረ አትጥፉ እጠቡቃለን

  • @user-oy5ho2jl4e
    @user-oy5ho2jl4e 5 років тому

    ሰመመኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምርጥ ተፈጥሮ
    እነ ዘፈን ብርቁ ተደበቁ ወይ ከኔ ምርጤ ልምድ ቅሰሙ ለመጮህ አትሩጡ😘😘😘

  • @beruktawitetesfaye2898
    @beruktawitetesfaye2898 5 років тому

    ምስክር ስወድክ እንኳን ደህና መጣክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለሁ

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 років тому +1

    እንኳን በአድስ ስራ መጣህ ምስክር ድምፅህ ልብ ይሰርቃል

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 5 років тому +9

    ዋውው ምስክር በጣም ምወደው ድምፅህን

  • @yengusiedemilie1117
    @yengusiedemilie1117 5 років тому +1

    ወይኔ ድምፅህ እንዴት ያምራል!!! ምድረ ቆርቆሮ ሲንጫጩብን የት ጠፍተህ ነው? ግን ደስ ብሎናል በሰላም ስለመጣህ!!!

  • @judiwizdev9291
    @judiwizdev9291 5 років тому

    Eweyyyyy enkuan dena metak misikirya. Sentu brjoroachin keledebet meselek😍😍😍

  • @selamseli4819
    @selamseli4819 5 років тому

    Wow dimitsikini Atixifa manime be commuter Akenabero bemizefinibet wekite yanite mexifite Yasazinal bro

  • @mebrattesfaye9735
    @mebrattesfaye9735 5 років тому +1

    የኔ እናት ሲያሳዝን እውነት በጣም ስለዚልጅ ሳስብ ነበር.ተመስገን እንኴንም ኖርክ ተሰጥኦማ አለህ...ዌል ብያለው

  • @sm-mt6kk
    @sm-mt6kk 5 років тому

    አንደኛ ነህ በጣም ትችላለህ በቃ ተሠጦ ነው u have talent

  • @solomonteka4139
    @solomonteka4139 3 роки тому

    አቦ ይመችህ እንጨት እንጨት የሚል ድምፀኞቹን መስማት ትቸነበር ላዛሬ ደስብሎኛን

  • @sentayehucheru3406
    @sentayehucheru3406 5 років тому

    Im happy to see you again

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 5 років тому +2

    ይሄ ልጅ ከየት በቅ አለ ጎበዝ ልጅ ።

  • @MM-ci7hm
    @MM-ci7hm 5 років тому +1

    ዉድድድድድድድድ ፉቅር የኦንክ ልጅ ነክ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ

  • @ibrahimi1016
    @ibrahimi1016 5 років тому

    Yene marr misker betam dis telalh ketlbet

  • @user-fu6nw3zy5j
    @user-fu6nw3zy5j 5 років тому

    ምስክር አወል ውስጤነህ ዌልካም ድምፀ መርዋ እኮነህ የትጠፍተህነው ይመችህ

  • @selinasweet8010
    @selinasweet8010 5 років тому +9

    Wow እረ ምስክር ለምን ጠፋህብን

  • @fmn8633
    @fmn8633 5 років тому +2

    አይ መስክር አወል ምን ነዉ ግን ጠፍህ አዲናቂ ያስባል አይባልም

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 5 років тому

    ምርጥ አፍቃሪ ምሰክር እንኩዋን መጣህ

  • @mahareyan1057
    @mahareyan1057 5 років тому +1

    ዋውውውውውውውውውው ድምፅ ይልሀል አቦ ይመችህ!

  • @ghdg570
    @ghdg570 5 років тому +1

    ዋው ድምፅህ ደስ ይላን በርታ

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 5 років тому +1

    ወይ ጉድ ምስክር እኔስ አላውቅሕም እንደው ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሕ የማንም መጫወቻ ሆንን እኮ ጆሮቻንን እያደሙት ሙዚቃ መስማት እስከሚያስጠላ ድረስ እረ ውብ ድምፅ መረዋ ምስክር እውነትም ምስክር

  • @user-cp9hb3tl1v
    @user-cp9hb3tl1v 5 років тому

    ሰወድክኮ እንኳን ደና መጣክ የኔ ቆንጆ

  • @cimnatlbcimnatlb6988
    @cimnatlbcimnatlb6988 5 років тому

    Arif new selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤ Amsegenalew

  • @teferi1842
    @teferi1842 5 років тому

    Welcome miskee awol tenafkhal yehen demte yezhe metfateh yegermal

  • @aminaamina-df4km
    @aminaamina-df4km 5 років тому

    Abo yemach mert ya 4 killo leji selyhuh das bloyal arif ser new weddddd ❤❤❤❤

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel6915 5 років тому +1

    Well come bro Good job

  • @jibrilbelachewjemal9793
    @jibrilbelachewjemal9793 5 років тому

    ዋው ድምፅ አለ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @kidest5267
    @kidest5267 5 років тому +4

    Wowo ysfre Lje selam nehe

  • @yeshewerkalemu9098
    @yeshewerkalemu9098 5 років тому

    በጣም ሀሪፍነው በርታ

  • @mohammedrajeh951
    @mohammedrajeh951 5 років тому

    ምስክር በጣም አድናቂህ ነኝ።

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 5 років тому

    የኔ ፍቅር ኦኦኦኦኦ ምሴ ስወድህ የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ❤❤❤❤welcom የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @helenhailuhailu2381
    @helenhailuhailu2381 5 років тому

    ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @Fan-jr9zz
    @Fan-jr9zz 5 років тому +1

    እኔ ዘፈን አዳማጭ አደለውም ግን እንዴት ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ የሚለውን በጣም ነው የምወደው ጠፋክ ግን አንተ

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i 5 років тому

    wow well come Back Misker

  • @metasebiyatale6686
    @metasebiyatale6686 5 років тому

    Yeni tewedaji welcome betam des blogal wow

  • @addisspyfu9845
    @addisspyfu9845 5 років тому

    Mesekerya yena mert ❤👌manem yemayedarsebat demtse new yena mert e/r yetabekeh

  • @user-wc9xc6dy3l
    @user-wc9xc6dy3l 4 роки тому

    ጅግናው ከታወቅ ጠፋኮ አይዞ በርታ

  • @genetabate9726
    @genetabate9726 5 років тому

    wow mert leje neke betam new muzicawenem mwedew bfite yawenum arif new berta

  • @bibabiba5139
    @bibabiba5139 5 років тому

    ምስክር እረ ወዴት ጠፍተክብን ነው ለማንኛው ም እንኳን ደህና መጣክ

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 5 років тому +1

    ምስክርዬ እንኳንም ኖርክልን

  • @user-vr1oz3wh2f
    @user-vr1oz3wh2f 5 років тому

    ጉድ ነው ሠው የማይለው የለውም ሙቶልን ሠምቸ ነበረ ሢጠፋ ገደሉት ምሥክር ምርጥ ልጂ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +1

    ዋውውውው ምርጥ ነው ብሮ

  • @zedroma
    @zedroma 5 років тому

    Betam arif new betam new miwedeh abkh tereday

  • @hayath5853
    @hayath5853 4 роки тому

    💓💓💓💓😘😘😘😘ዋው ድምፅ አደኛ

  • @selamkidane4001
    @selamkidane4001 5 років тому

    Waw yene konjo ejeg betam adenakh neg

  • @tuluaberu4362
    @tuluaberu4362 5 років тому

    weyine yihe mirt liji ale ende gn wowww well😍

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 років тому +1

    wow mirte new misker

  • @blainshbandina189
    @blainshbandina189 5 років тому

    ወይኔ ብሠማ እማልጠግበው

  • @user-sw7xo5bx6s
    @user-sw7xo5bx6s 5 років тому +2

    ምስክርዬ የኔ ቆንጆ ምነው ጠፍህ ግን

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 5 років тому +1

    ወይኔ መጥፋትህ ያናደኝ ነበር ግን ሀሪፍ ነገር ይዘህ እንደመጣህ አምናለሁ ከጎንህ ነን

  • @mopark11gemalecom3
    @mopark11gemalecom3 5 років тому

    Tezita Alibigin Bezzi zefen ........Endat neshe Agera Etiiopia.....Wow betam Ewedewaliw

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b 4 роки тому

    የኔ ማርርርርርርር ስወድህ እኮ