+ ሥርዓተ ቅዳሴ ዘደብረ ዓባይ ክፍል(5) ከ ኦ ሥሉስ ቅዱስ እስከ ቀዳሚሁ ቃል ድረስ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @kesischekole
    @kesischekole  2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን...........!!!የእውነት ነው የምላችሁ ሀሳባችሁ በማካፈልና ማድረግ የሚጠበቅባችሁን እየከወናችሁ እንድጠነክር ጉልበት ለሆናችሁኝ ሁሉ አምለከ ቅዱሳን በነፍስ በሥጋ ደስታን ያጎናፅፋችሁ።

  • @etenashidesalegn2473
    @etenashidesalegn2473 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላካችን ይጠበቃልን አሜን

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በፀጋ እና በእድሜ ያቆይልን አባታችን

  • @amanuelmeskelu9170
    @amanuelmeskelu9170 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል🙏

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሁን እግዝአብሔር ያርዝምልንን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️💯💯💯

  • @tgtg6820
    @tgtg6820 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን።ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን።

  • @emuyemekonentuybe8482
    @emuyemekonentuybe8482 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @melkamuabu6686
    @melkamuabu6686 Рік тому

    Kale hywotn yasemaln🙏

  • @abrahamalemayehu3516
    @abrahamalemayehu3516 2 роки тому

    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኔታ🙏

  • @eyobeamare9450
    @eyobeamare9450 Рік тому

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይቀጥሉበት።

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @amanuelmeskelu9170
    @amanuelmeskelu9170 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል🙏