yene tut wede gon sfat yelewm Gena sibekl chafu yakerekere new Ena 15 amate yemn edme new mtlew siketl betam yebasebet sweldbet new ahun 26 amate new gin ke ene ye enate 5 lij yetebaw 10 etif yamral 1new yeweledkut Ena tut ke enate gar telewawche new edme new mitlew becherash edme lihon aychlm ene be enate ena be rase aychewalew liyu netun Kemewdeku kodaw rasure teshebshbal enate lay gin yelem 58 ameta new ye edme liyunetun eyew yene min hono new
እናመሰግናለን ዶክተር
መፍትሄ አለብለሀል እጠብቃለን
፣😂
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እባክህ መፍቴውን እንፈልጋለን
እኔ ወደ ስደት ከመጣሁ ነዉ የወጣው
አሁን ዘግ አለ 😂በጣም ነው የሚያመኝ ማርያምን ከዛሬ 5 ዓመት ወድህ ነዉ የወጣው እድሜዬ 22 አመቴ እየገባ ነዉ አላገባሁ አልወለድሁ ወደዚህ ምናምኔ ገና ነኝ እውነት በጣም ነዉ የምሰቃየው 🥹😭
ወላሂ እኔም ነኝ ጂስሜኳን እደጡሄ አልወፈረም😂
እናመሰግናለን ግን የሚያነሳ ክኒን ካለ
የኔ ዉድ በል ጡቴ እንዲወድቅ አይፈልግም ለልጄ ረሱ ብዙ አተጥቢ ይለኛን ጡጦ ይጥበ ይለኛል ሴቶችዬ በሎቸቹ እንዲየሹት ብዙም አትፍቀዱ ጡቶ መስየዠ አንድ አይነት ሰይዝ ልበሱ ትልቁ ጡት የሚየወድቀዉ ሰበብ ብዙ ግዜ ጎንበስ ብሎ መስረት ልከችን የልሆነ ጡት መስየዠ መልበስ እነ አተስብ ለመለት ነዉ
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶክተርየ እጅግ አመሰግናለው ግን እኔ እድሜየ ገና ነው ባለትዳር አድለውም ወንድም ነክቶት አያውቅም ግን ጡቴ ትልቅ ነው በዛ ላይ ውሀ ነው የላላ ነው በጣም ወርዱዋል በጣም ያስጠላኛል እኔ ምን ላድርግ
እኔም
@@ሷሊሀሀበሻዊት አትጨነቁ ዋ ነው ጤና ነው
እኔምዉደ
እኔም ነኝ
እኔም ነኝ ዉዴ
እናመሠግናለን መፍትሄዉን ቶሎንገረን
ከወረደበት ለመሰብ ሰብ ከሆነ'ኮ,, ማንገቻው ኣለላቹ, 😂 እንዳይወድቅ ማድረግ ነው'ንጂ😅
@@filaShow2🤣🤣🤣wayo
እረ አላህን ፍሩ ሴቶች😮😮😢😢
ኧረወላሂ በአላህ ስራ እየገባቺሁ ወጀል አትግቡ በአላህ አላህ አሟልቶ ሰቶናል እኛ ምን ያስጨንቀናል መጨነቅ ለጤናነዉ ወላሂ በአላህ ስራ አትግቡ አላህ የሰራዉን አካል ማን ያስተካክለዋል ሀራም ሀራም😢😢😢😢😢
ትክክል ነሽ እኛ በአላህ ነዉ ምንመካዉ
@@HbdcXbxhበትክክክልእህቴ
@HbdሣህcXbxh
ሰላም ዶክተርየ የኔም ወድቋል እሚያስተካክል መፍትሔ ካለሕ ንገረኝማ😢😢🎉🎉❤
የኔ ተንጠልጥሏል
ችግር ነው 😢🎉@@رئيسه-ه9ه
@@UssG-pz4yl በጣም ምን ይደረጋል የስጦታ ነገር
@@رئيسه-ه9ه ምንም አይደረግ አላሕ የሰጠንን በደስታ መቀበል ነው ውዴ💝💖❣️
@@UssG-pz4yl .welahi lk nesh yet new yaleshw wudua ዘመድ ብንሆንስ በዘርም ይመጣል ብሏል ዶክተር
ጤናየ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ቅመም ነገር
Thank you
እድሜ አደለም ወላሂ 19አመቴ በመዳም ቤት ነው የምሰራው ወሪቋል በፊት የስራ ብዛት ነበረ ያመኛል ከጡቴና ከማሐሉበልቤ እተኛ ነበር 4 አመት ጀምሬ ወደቀ ወላሂ ልጂነቴን ሳላቅ😟
በድሜአደለምእህትእኔምያለድሜየነዉየወደቀዉበመዳምቤትስራ
ትልቅ የሚያድርግ ሹክ በሉኝ
@@Kadeeja6581እረ ወዳ ምን ይሰራልሻል እኔ እለዉጥሽ ነበረ ግን አልሀምዱሊላህ ትልቅ ጡት ባሎድም ግን የፈጣሪ ስጦታነዉ
@@oneallahbcha አልሀምዱሊላ ማለት ይበልጣል ልክ ነሽ ሀቢበቲ ትልቅ ሲሆን ማማረር ትንሽም ሲሆ ማማረር ያው መችም ከትንሽዬ ትልቅ ይሻላል ብዬ ነው ክክክ
@@Kadeeja6581ማተለቁ በጣም ቀላል ነዉ
እንደሚነሣው መፍተሔ
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽነችበዛላይውጥርያለችነችእኔማንንምአላስነካት🤣🤣🤣🙏🙏🙏
😅😅😅
ይዉደቃ ታዳ ተገትሮ ሊቀር ነዉዴ😂ጡትና መገስት ጊዜን ጠብቆ መዉረዱ አይቀርም የኔም ወድቃለች😂😂😊
😂😂😂 የተረገምሽ
@@Selamgaltigray 😂😂😂
😂😂😂
መፍትሔ ካለው ንገረን
Ere lek yalhone hasab askemtehal.
Lemerejaw amesegnalew.
አየሴቶየተረገማቹህዋናውጤና
ወላሂ ትክክል ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህህ
Wore idime adelami
ሠላም ደኩተርዬ ውይ የኔስ እንኩዋን ሊወድቅ እያነሰ ነዉ የሚሄደው
መፍትሔዉንንገረንደኩተርየ
እኔገና.አላገባሁም.ጡቴግንርዳል😢😢ምንይሻለኘ.ደሞትልቅነው ያሥጠላል😢
ጡትና መግስት በራሱ ጊዜ ይወድቃል ጤና ካለን ይበቃል
መፍትሄ አምጣልን
እነመሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤❤
ወይኔ ምን ጉድ ነው የምሰማው ኧረ ሴቶች ተረጋጉ አላህን ፍሩ
Qoyi yene yewadqawu be 16 amete naw naw miknayetu mindinaw melisilanyi ahun 22 amete naw gin betam naw yewadqawu
Gin yemiyanesa knin kale wondmachin pleas
ዶክተር ቢቸግር የት ነው እንደዚ የተማርከው
ጅንታ ስላለ ነውክክክ
ውነት ትክክል ነው የኔ ሰፊ ነው ጡቴ ሰፊ ወፍራም ግን ያለው አማራጭ መውረድ ነው 22 ,አመቴ ነው ወረደ ወንድሜ 24 አመቱ መላጣ ሆነ ገረመኝ አረ እድሜያቸው 40 ሁና ጡቷ ቁጭ እንዳለ ነው ብታምንም ባታምንም
ክክክክ አታስቢ ዋናዉ ጤንነታችሁነዉ
ክክክ ኧረ አሳቅሽኝ
Edime ayidelem kabirarachew negeroch lay yelom maletkm idime 21 naw gini tute workuwal mindinaw meftew Dr hasabi honebiyn ??
እናመሰግናለን ዱከተረ
የውልህ ወንድሜ የኔጡት ቶሎበቀለ ከዛ የተረገመልጅ ያዘብኝ እናበጣም አመመኝ ከዚያ እየወደቅእየወድቀ እምብርቴጋር ሊደርስነው እናበጣም ያሳስበኛ በጣምም ያሳፊረኛል
አታስቢ ዋናዉ ጤናነዉ
ልጅግን አዉነት የተረገመ 😄😄
🤣🤣🤪
እደኔዉደ
🤣
ክክክክክክ
Alihamdulilah yensi tenshiy neci❤😊
😊
እር ሴቶችዬ ተርጋ ዋናዉ ጤና ነው እኔ መታ ልጅ ሁለት አመት አጥብቻለሁ ግን አሪፍ ነው ይመስገን
እና መፍቴ ሰትነግረን ደቅቀኦችን ትጨርሰሌህ እንዴ ስለ አዎደደቅ ሰይሆን እንዴት ይነሰል መፍቴ
የጡት እስፖርት ስሪ
በጣም፡እናመሰግናለን፡እኔ፡27አመቴ፡ነዉ፡ጡቴ፡የተቆርጠጠ፡ነዉ፡አልወደቀም፡ልጅም፡አልወለድኩም፡ማሰርያም፡አልጠቀምም❤❤❤❤
Wend kenekaw mibales ? Lk new
Mafteun wondem ❤❤
ማሻውንንገረን
ጡት እኮ ይወድቃል ግን እያደግን ስንመጣ ነው ብየ አስብ ነበር ያ አይደለም ለምን
እደኔየወረደበአለእፍፍፍምድነውመፌትሔው
Ok kd❤ 6:27
ዶክተር መፍትሄው ❤❤❤
Ante erasu wedaki ena fara neh
yen.konjo.nawwaljalw.3.lijoch
wendme betam enamesegnalen
dokter ewnet yale gizeyena yale seate new yewedekebgn betam new yemiyastelagn betam new ymiyasafregn ebkhns mefthewn degmo lagebaw mfelgew lj tut betam new yemiwed ena mn ladrg bezih mknyat yemwedewn ytdar agaen lataw new😢😢😢
እኔ ግራ ገባኝ ያለ ጡት ማሳዛ አንቀሳቀስ አፍራለሁ ስለወረደ ከኛ ቤት እኔ ብቻ እህቶቼ አግብተው ልጅ ወልደው እራሷ እንደኔ አልሆኑም
bcha tenegna yihun enji lemin 1000 gize aywedkim 😅
Rrtu 1:49
ዬሚቀን መድሀኒት ካለ
ተፍጥሩ ነው ምን እናረጋለን አሜን ብሉ መቀበል ነው😅
18አመት፡ሊዝነዉ፡ግን፡ጡቴእየወድቀነዉ፡ግን፡ወንድ፡ጫፌን፡ነክቶአያቅም
አረዶእድሜየ22ነዉአልወለርኩም
እኔ አንድልጅ ወልጃለሁ ግን ሽብሽብ ብሎ ከነበረበት የጠፋ እስከሚመስል ድረስ ገና 22 አመቴ ነዉ መፍትሄ ካለህ እባክህ😢
እናመሰግናለን ግን በናትህ ዶክተር ለማንሳት መፍትሄ ካለ በጣም ነው የተቸገርኩት በአስራሰባት አመቴ ነው የወጣው በ20 አመቴ በጣም ወደቀ ግንበጣም ትልቅ ነበር እና አሁን21 አመቴ ነው እናድኛው የሆነ ለየት ያለስሜት አለው ማለቴ የህመም እኔ አሁን ያለሁት በስደት ላይነው እና በጣም ነው የጨነቀኝ ለማዶሜም ብነግራት ሌላ ችግር ታመጣብኛለች ብየ ፈራሁ ማለትም ምንም ነገር አመመኝ ስላት አቶድም ሀኪምቤትም አትወስደኝ የሆነ ማላቀው መድሀኒት አምጥታ እኪ ይሄንን ውሰጅ ትለኛለች እናም ለዛብየ እስካሁን ዝምብያለሁ ምትለኛለህ በጣም ፈርቼ ነው ያለሁት ወደሌላነገር ይቀየራል ብየ😢😢
የኔ በአስራሶስት አመት በቀለ፣ይሄው 25 ነኝ አልወደቀም😂😂😂😂😂
አላህ ያሸርሸ የኔውድ እህት
አረ በድሜ ጡት አይወድቅም እክክክክክክክ
ግን ለምን ተሳደባላችሁ ካልተመቺ ሰምታቺሁ እለፉ 🙄
ኧረ ዶክተርየ በናትህ መፍትሄውን በቶሎ ንገረ ን ከመውደቁየተነሳ ሁልጊዜጡትመያዣ እለብሳለሁ ከዛጡት መያዣውን ሳወልቀውበጣም የህመም ስሜት አለውእና መፍትሄ ውን
Dr ቢቸግር😂😂
Yene tuta ba 24 amet new ye wedakow gene telke new😢😢
ኧረሤቶች የኔም ስዴትስመጣነው ያወጣሁት ገና 9 ወሬ ከመጣሁ ግን አገሬሁኘ እኳን ጡት ክንንን ያልኩነበርኩ ምንምየለኝቆይ የለጣውሀ በሉት ግን አመቴ 18 ሆነኝ እዝህከመጣሁ በጣምወጣ ተለቀ ግን በመዳቤትነውያለሁ እኔልገራችሁ አዳዴ ስራ ስፈታ የሆነጎማአለ በዛ እስቦርት ከሠራችሁ ይጠፍል ትንሽእየሆነ ይሄዳል በቃ ምግብምእየሠራሁከሆነ በዛው መስራትነው ምንስራአልፈታም ግንእዴብሌላስረዳችሁ ውዶቼ ከገባችሁተጠቀሙት እጃትሁን ወዴሗላና ወዴፊት እያዴረጋችሁ ጎማውከሌላችሁ ሞክሩት ለውጥካመጣላችሁ ወላሂ
ዉንድሜ እኔ አለገበዉም ጡት እደ እናቾች ይማስለል ገን ለሚን 😢😢😢😢😢
እኔ ወልጃለው ግን ብዙም አላጠባሁትም በህመም ምክንያት እና ጡቴ አነሰች ምን ላድርግ
ሰላም ዶክተር ትልቅ ጥያቄ አለኝ
ሥለጡታችን ወዶች ናችሁ ተጠያቂ
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😢😢😢😢እኔስ ገና ድግሌን ሳይወስድ አሽቶብኝነው የወደቀው ግን ቦሀላ ቆጭቶታል
እኔ አግብቻለሁ ግን አልወደቀም😂 አሁንማ ይባስ ወደላይ እየቆመ ጡት ማሳጃ አልወድም😢
እስቲ ወንድም በደብ አስረዳኝ እባክህ
እኔ አሁን 18 አመቴ ነው ጡት ይያወጣሁት14 አመቴ ነው ወላሂ በ15 ወደቀ ወንድ ነክቶኝ አያውቅም ግን ገና ሲወጣም ወደፊት የወጣ ነበር ነገር ግን ጠባቃ ነው አሁንላይ እኔ ስወፍር በጣም ላላ በዛላይ እንብርቴ ሊደርስ ምንም አልቀረው መነሳትኳ ባይቻል ለማጥበቅ መፍትሄ ካለህ ወደቀወንድነክቶኝአያውቅምግንገናሲወጣወደፊትየወጣነበርነገርግንጠባቃነውአሁንላይእኔስወፍርበጣምላላበዛላይእንብርቴሊደርስምንምአልቀረውመነሳትኳባይቻልለማጥበቅመፍትሄካለህእባክህን
እውነትሽን ነው ልክ እንደኒ መፍትሔው ምን ይሆን እኔ እራሱ መፍትሄ እፈልጋለሁ የምር በጣም ነው የወረደው
እናመስግናለን ግን ጡት ካልነኩት አይወድቀም😅😅😅ከምሬነው
በይድሜ አይደለም ዉሸትነው የመተቀዉ አትቀበጥር😂😂😂
ላላየጣሬ ስራ ብቻ ነው
yene tut yewedekew be 15 amete new mefthewn ngeren
🙄ሲገርም በ15አመት የኔ ገና እየወጣ ነበር አሁን 30ሞላኝ እናም በጣም ሰዉነቴ ሲቀንስ ጡቴ ወደቀ በዛ ላይ በጣም ትንሽ ሆነ 😢😢
ጡታችሁ ይቆረጥ አነሰ ተለቀ ትያለሽ የአላህ ስጦታ ነው
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂
እረ እድሜ አደለም
የኔ ጡት የወደቀ ነው
የቆመጡትያለዉመቸይኮምታል😅😂🎉😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂@@Beznetihnebsenadera
ወናው ጤንነት ነው ጡት መውደቁ ወጣት ማርጀቱ ያረጀው መሞቱ አይቀርም እኮን ጥት እኔ እወድቃለሁ አይ የፈጠራ ስራ በፈጣሪም ትገቡ ገባ በቃ ሞት የሙናስቀርበትን ነገሩን
ዶክተር የኔ የምር ከ 5,ወር አካባቢ ቁጭ ያለ ነበር ሰሞኑን አጎነበሰብኝ ምንም ምለመ አላየሁ አንድ ነገር ሳላይ በስደት ወይኔ😢😢
እር አትጨነቂ ዋና ጤነኛ ሁኚ እኔም ምንም ያሰርፍኩት የፍቅር ታሪክ የለኝም ግን ስደት ሁሉም ሰውነቴ ተበላሽቶዋል ግን ዋና ጤና ከተመቸሽ ዮቱብ ሰርች አድርጊና እስፑርት ስሪ
ላ በድሜ አይደለም አትሳሳት😂😂
🤔🤔🤔አጂብብብ ኮሜንቶች በቃ ሸም የሚባለው ነገር ቀረ
anten bilo doctor !! minim atakim esh
እኮ መመለሻውን ጀባ በለንወንድሜ❤❤❤❤😂😂😂😂
ምን መመለሻ አለዉ 😢 ተሰናብቶ ላይመለስ ሄደ😅😅😅
😂😂😂ሄደ ወደአምላኩሄደ በሚለው በየትይመለሳል😂
❤❤❤❤❤
ጉድኮ ነው እስኪ የሚያሳድግ ንገረኝ ሎሚ አክሎ ቀረ
😂😂😂😂
እስኪንገሩኝ የወደቀውን የሚያስተካክል መፍትሄካላቹሁ ከሰውነቴ የሚታየው ጡቴነወው😢
እኔ ከነካሁት ይመለሳል
@@beyaabe እደትሁኖ😂አረቨሳቅ
@@አደበኛዋነኝየአላህባሪያ ላሳይሻ ነይ
😂😂😂😂😂 አረበሳቀ ሞኩ ኮመት @@አደበኛዋነኝየአላህባሪያ
የኔጡትዴግሞስወፍርቀጥይላልስከሳይወዲቃል ግንጡቴታምራለችለወዶቹምአላስነካም
Ok
yene tut wede gon sfat yelewm Gena sibekl chafu yakerekere new Ena 15 amate yemn edme new mtlew siketl betam yebasebet sweldbet new ahun 26 amate new gin ke ene ye enate 5 lij yetebaw 10 etif yamral 1new yeweledkut Ena tut ke enate gar telewawche new edme new mitlew becherash edme lihon aychlm ene be enate ena be rase aychewalew liyu netun
Kemewdeku kodaw rasure teshebshbal enate lay gin yelem 58 ameta new ye edme liyunetun eyew yene min hono new
ወላሂ 18 አመቴነው ወድቆብኛል አላገባትም እደዛው ካልተመለሰ ወረቢ አስጠላኝ😢😢😂😂ነው ሰርጀሪልግባ ሳላገባኳ ወደቀብኝ👊👊👊✊✊✊
መፍትሔዉ ካለህ አማና ዶክተር በተፈጥሮ መንገድ ከሆነእኔ እስከ 14አመቴ ምንም አልፈጠረብኝ ጌታን 5ተኛ ክፍል ሆኝ የለኝም ነበር ከዛ ሀይስኩል ስገባ ብቅ ብሎ ቶለ አደገብኝ😳💔😢 ከዛ 19 አመት ሲሆነኝ ወደ ስደት ስመጣ መርፊ ተወጋሁት ከዛ ማርያምን 😢 ወደቀብኝ በጣም የምናደድ መርፌ ስለማልወድ ሆኖ መሰለኝ ከዛ ሆስፒታል ሂጀ ነበረ ለምንድን መጣሺ ሲለኝ ከረብኛ በደብ አልችልም ነበር ያለድሜየና ሰዊነቴ አደገብኝ የመርፌዉ ችግር ከሆነ አልኩት ሰዉየዉ10ልጂ ዉለጂ ስታጠቢ ይቀንሳል ብሎ ስቆ መለሰኝ😢
ክክክክክክክ
ጡቱን ነው የተወጋሽው😢
@@MrMr-t2p እረ ተከሻየን ነዉ
😂😂
@@MrMr-t2p ተካሻን ነዉረ
ልክ እንደ ጁታ ስልጣን መንግስትና ጡት ግዜውን ጠብቆ ይወድቃል
Balager
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ እኔ በልጅነት እያለሁ ጡቴ ወድቁብኛል የፍቅር ጓደኛ ባያስኩት ጊዜ ብዙ ጊዜ አፍራለሁ ለምን ብትለኝ ልጅ ምን ነኝ ድንግል እያለሁ ጡቴ ወድቋል ወር አበባ ሊመጣ ስል በጣም ትወጣ ጥሩ ያመኛል ከሄደ በኋላ በጣም እኔ እስከ ለማየት እንኳን ጨርቂ ይሆናል ጡቴ እየ 90 አመት አሮጊት ሰው ነው የሚያስመስለኝም ሁል ጊዜ ጥያቄ ይሆንብኛል እኔ እናቴን ጡት ሳይ እንኳን ከኔ ውበት አለው የናቴ ጡት የኔ ብዙ ጊዜ በጣም ያረጀጡት ይመስላል ከጊዜ በጣም እፈራለሁ ከፍቅረኛዬ ጋር አብሬ ሲሆን ጡት ማዘዣ ለወልቅ እፈራለሁ አሁን እድሜ በ 30 ውስጥ እገኛለሁ ምንም ለውጥ የለውም ይኸው ነው
ኧረ አላህን ፍሪ ፍቅረኛየ ትያለሸ እንደጥሩነገር ኧረሴቶች ወዴት እየሄድን ነው
@@Busy-s4r ??? ለምን ልተይኝ ይቻልሽ ፍላጎት መጠየቅ መፍቴ ነው
የተረገምሽቱቱቱቱቱቱቱ
አሰነፊዉ❤🎉
ደግሞጡት የወድቃልእንዴ😟👶😄💁👴🙊👶😒😒😒
Atoeshe
በማርያም እርዳኝ እውቀቱ ካለክ በናትክ
ዘረኛ ነህ ዝም ብለህ ኣስተምህሮህን ኣትሰጥምነበር ኣይባልም ትልቅ ሰው ትመስላለህ ከቻልክ ሰላምለ👉🇪🇹🕌🕋⛪️🙏😭😭በል ወይም ከክፋ መናገር ዝም::
የኔ እማ ጉች ጉች ሳይል አረጀው
ለቤትክ አዲስ ናኝ መፍቴ ከል ሹክ በልል በጠም ጨናቀኝ😮😅😅😅