"ከሲውዲን ስመለስ ልጄን አጣሁት" አሳዛኝ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choiceቀ

КОМЕНТАРІ • 201

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому +67

    ከዚህ ቀድም በሌላ አይቻታለሁ ድስ የምትል እናት አላህ በሰላም ከልጅሽ ጋር ያገናኝሺ. ሙስሊም እህቶች ከዚች እና አለባበስን ስርአት ተማሩ የተላላጠች ዶሮ እየመሰላችሁ አትምጡ

    • @መዲናብንትየሡፍ
      @መዲናብንትየሡፍ 2 роки тому +1

      እኮ ስታምር ማሻአላህ ከልጂስ ያገናኝሽ ያረብ

    • @zeusapollo3528
      @zeusapollo3528 2 роки тому +3

      ክሪስቲያን ነኝ አደግፋሀለሁ 100%

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 роки тому

      ከምር አሳቅሽኝ የተላላጠች ዶሮ አልሽ እውነት ነው የሴት ልጅ አለባበስ በአጠቃላይ እንደሳ ነው መሆን ያለበት
      እንኳን ሙስሊም ይቅርና ክርስቲያኖችም ይሁኑ ሌሎች ሴት ወንድን አትምሰል ይላል

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    አላህ ያገናኝሽ የኔ እናት እኮን ድምፁ ጠፍቶብሽ ቤተሰቤ ጋር አስቀምጬዉ እራሱ እኔ እንዴት እንደምሰፈሰፍ የወለደ ነዉ የልጅን ነገር የሚያቀዉ አብሽሪ አላህ ያገናኝሻል

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 роки тому +23

    ኪዳነምህረት እናቴ በለተቀንሽ በእናትነትሽ ልጇን በሰላም አገናኝልን

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 роки тому +23

    እመቤቴ ድግል ማርያም ከልጅሽ ታገናኝሽ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 2 роки тому +12

    አባትዮው አገናኛት ።እናት በልጇ አትቅጡ ብሏል ቁርዓን ተው ባባዬ!!

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +33

    የኔ ውድ አላባበስሽ ሲያምር ጠኪሪ አላህ የጠክርሽ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +19

    ከልጅሽ ጋር አላህ ያገናኝሽ እማ
    አብሽሪ🙏

  • @ሀፊዛባባንናፍቂ
    @ሀፊዛባባንናፍቂ 2 роки тому +19

    አላህ በሠላም ያገናኝሽ ከልጅሽ

  • @ነኢማሠይዲ
    @ነኢማሠይዲ 2 роки тому +11

    ያረብ መገኛውን አላህ በቅረብ ያዲረግልሽ አላህ ይረዳሽ የኔ እህት 😭😭😭😭😭

  • @sabrihassen7383
    @sabrihassen7383 2 роки тому +7

    አላህ ያገናኝሽ አባቱም አላህ ሂዲያ ይስጠው በሰላም ከእናቱ ጋር ማገናኝት እየቻለ ሚዲያ ላይ እንዲቀርብ ማድረግ ትልቅ ስህተት ነው ጌታዬ ለሰዎችን ከችግር የምናወጣ እንጂ ደስታቸውን የምንቀማ አታድርገን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +7

    እንኳን በዚህ ቀረብሽ ሀያቴ ኢንሻ አላህ አላህ ያገናኛችሁ ውደ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +6

    አይዞሽ ትገናኛላችሁ ይህን ሚዲያ ያየዋል ብዪ አስባለሁ ባለፈውም አይቼሽ ነበር እስከዛሬ ባለማግኘትሽ አዘንኩ ዘመዶቹ ቢተባበሩሽ ጥሩ ነበር አታልቅሺ ምንም አይሆንም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 2 роки тому +8

    አላህ ያገናኝሽ እህቴ ቅዳሜ ከሰዓቶች እናመሠግናለን ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 роки тому +5

    አላህ ከልጅሻ ጋር ያገናኝሽ ያረብ ለአላህ ምንም አይስነውም ፈረጁን ቅርብ ያድርግልሽ አላህ ያስደስትሽ በዱአ አግዝሻለሁ ከልጅሽ ጋር እንዳገናኝሽ አብሽሪ በአላህ ተስፍ አይቆረጥም

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +10

    የወለደ እናት ፈጣሪ አይኑን ለማየት ያብቃውት

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 2 роки тому +22

    ኧረ አባቴንም ቢፈልግ አገኛለሁ ማለት ነው ከቤት ከወጣ 11 አመት ሆነው የት እንዳለህ አላውቅም 😭😭😭

    • @aishaseid2813
      @aishaseid2813 2 роки тому +1

      ቅረቢና ሙሉ መረጃ ስጭ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 роки тому

      አይታወቅም በሂወት ካለ ታገኚው አለሸ
      11አመት ቅረብ ጊዜ ነው በ30 በ40አመት የለያዩ ሠዎች እየተገናኙነው
      መረጃ ይዘሸ ሂጂ

    • @adgddfdsaa4479
      @adgddfdsaa4479 2 роки тому +1

      አባትን ያህል ነገር ምን ዝም አደረገህ ቶሎ በል

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 роки тому

      ፈልጊዉ

    • @Ethio2001
      @Ethio2001 2 роки тому

      ታገኝዋለሽ ውዴ ሞክሪ

  • @rabiayimam3430
    @rabiayimam3430 2 роки тому +3

    አባትዮው የደበቃት ነው የሚመስለኝ እባክህ አገናኛት

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 роки тому +6

    አላህ ሰላም ሆኖ እንዲያገናኛችሁ እመኝልሻለሁ አላህ ይርዳሽ

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    የኔ ውድ ማሽአላህ አለባበስሽ

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ይቅናሽ ተገናኝታችሁ ደስታውን አሰሙን ማርያም ትርዳሽ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    አላህ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኝሽ ሳምንት ደሞ ተገኝቶ በደስታ ለማየት ያብቃን አብሽሪ እህቴ ቦታ ቀይረው ይሆናል አላህ ያገናኝሽ

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 роки тому +5

    አላህ ያስገኝልሽ የወለደ ያቀዋል ስሜቱን

  • @ፈተህያወሎየዋ
    @ፈተህያወሎየዋ 2 роки тому +7

    አላህ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 2 роки тому +4

    አላሕ ከልጅሽ ያገናኝሽ አባቱንም አላሕ ይጠብቀው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +5

    መድኃንያለም ከልጅሽ ያገናኝሺ እናቴ 😢🙏🏿

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 2 роки тому +3

    ያረቢ ያራህማን የአላህ አላህያስገማልሽ

  • @zeharabinteslam1300
    @zeharabinteslam1300 2 роки тому +10

    ሂጃብ ያስከብራል ማሻአላህ ሃቢበቲ አላህ ልጅሽን ያሳይሽ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 роки тому +11

    የዛሬ ሳምንት ደስታ ነው

  • @muhammedmuhammed4753
    @muhammedmuhammed4753 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር እናት የወለደ ያቀዌል

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 роки тому +5

    አላህ በሰላም ያገኛቹ

  • @የዙዙእናትወሎየዋ-ነ6ጸ

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ አላህ የተጨነቀውን ሁሉ ይፈርጀው

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому +3

    አላህ ከልጅሽ ገ የገነኝሽ የራብ አብሽሪ እህቴ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +1

    አላህ ከልጄሽ ያገናኝሽ አብሽሪ ማማ

  • @mohammedyimam4509
    @mohammedyimam4509 2 роки тому +3

    አላህ በሰላም በጤና ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @hayati1840
    @hayati1840 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አይ ስርዓት አለባበስ አላህ ሱብሃና ወትላ ያገናኚሽ 🌹

  • @alemtsehaydenekew5838
    @alemtsehaydenekew5838 2 роки тому +4

    ወለጋ ዉስጥ በጂምላ ስለተገደሉትስ ምን አላችሁ?

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid1360 2 роки тому +2

    አላህ ያገናኝሽ ማማየ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 18 днів тому

    አላህ ከልጅሽጋ በሰላም ያገናኝሽ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +1

    እህቴ አይዞሽ ኢሸአላህ ታገኝዋለሽ አስለቀሽኝ ቁስሉን አዉቀዋለሁ

  • @hawahawa699
    @hawahawa699 2 роки тому +2

    አላህያገናኛችሁ የኔ ናት እናትመሆንከባድነው

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 2 роки тому +2

    አላህ ያገናኝሽ

  • @Tube-mw4kd
    @Tube-mw4kd 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኝሺ ያርብ

  • @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ

    ከራስሽ መውሰድ ነበረብሽ አብሽሪ አላህ ያግናኛቹ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 2 роки тому +1

    አላህ ከልጅሽ ጋ በሰላም ያገናኝሽ ያረብ

  • @medina2419
    @medina2419 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ከልጅሽ ታገናኝሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +1

    ሁሎችንም እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸዉ ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 роки тому +2

    አሏህ ይርዳሽ ሀቢቢቲ 😭☝

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 2 роки тому +1

    የሰውየውን ዘመድ አታውቂቸውን እነሱን አጠይቂ እህት አላህ ያገናኛቹ

  • @matub4261
    @matub4261 2 роки тому +2

    ልጅ ማጣት ከባድ ነው እግዚአብሄር ያገናኝሽ

  • @rahma5004
    @rahma5004 2 роки тому +1

    አላህ ያስገኝልሽ ማማየ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ 2 роки тому +2

    አባቱን አላህ ያሣዝንልሽ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +2

    የኔ እህት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ😥😥😥😥

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 2 роки тому +9

    Your excellent beauty (Phisical and internal) shows how we Ethiopian women are beautiful inside out. I beleive as happened in others you will find your son by next week and lead a restful life. አይዞሸ የኔ ውብ እህቴ እንጸልያለን❤

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ አብሽሪ

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 роки тому +3

    ፈጣሪ ያገናሽ አይዞሽ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኝሽ ሁቢ አብሽር ይገኛል ኢንሽ አላህ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 2 роки тому +1

    አላህ ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 роки тому +11

    የዛሬ ሳምንት በደስታ ጠበቅን

  • @vhhh4801
    @vhhh4801 2 роки тому +1

    الله معك يا رب يحفظ لك ولدك

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому +1

    አላህያገናኝሽ

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 2 роки тому +2

    ልጂሽም ይገኝልሽ አለባበስሽንም ሳላደንቅ አላልፉም

  • @ةحبمثنثن
    @ةحبمثنثن 2 роки тому +1

    አላህ ከልጅሽ ያገናኚሽ ሁቢ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 2 роки тому

    ትንሽ አታፍሩም አቱ ልበልሽ አቱ ስትይ ወዱን ስወደዉ ክብር ያቃል

  • @يااللهبراحمتيكيارب

    አላህ ያገናኛችሁ

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 роки тому +1

    አላህ ያግዝሽ አይዞሽ።

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 роки тому +1

    አሏህ ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ

  • @እሙNHቲዩፕ
    @እሙNHቲዩፕ 2 роки тому

    የኔ እህት አሏህ ከልጂሽ ያገናኝሽ ያረብ የልጂ ነገር ከባድ ነው የወደ ያቀዋል እህቴ ተገናኝታችሁ እደማይ ተስፋ አለኝ ኢንሻአሏህ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኝሽ ያረብ

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 2 роки тому +1

    አላህ ያግዝሽ ማማየ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +1

    አይዞሽ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 роки тому +1

    አላህ ያግዝሸ ያርብ

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ

    አላህበሰላምያገናኘሺ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +3

    Shegrinfo ላይ ቀርባ ነበር ወደ እዚህ መምጣትዋ ፍለጋውን ቀለል ያደርገዋል ። እግዚአብሄር ይርዳት ።

  • @እሙቢላል-ኘ1ፀ
    @እሙቢላል-ኘ1ፀ 2 роки тому +2

    አላህ ያጋናኝሽ ያረብ

  • @يااللهبراحمتيكيارب

    ያቺ እናት እደት ሆነች በባለፈው እያለቀሰች አፋልጉኝ ያለችው ኢቢኤሶች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ልዩናችሁ

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 2 роки тому

    ያረቢ አንተው አገናኛት ኡፍፍ እንዴት ይከብዳል

  • @youtub-nz1sm
    @youtub-nz1sm 2 роки тому +1

    አብሽር አላህ በሰላም ያገናኝሽ እማኪያ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +4

    ያአላህ አሁንም አላገኜሽውም ያራብ በእዝናትክ እርዳት

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ

    አብሽሪ ታገኝዋለሺ ይኔ እህት አይዞሺ

  • @zdhussen2937
    @zdhussen2937 2 роки тому +1

    ያረብአላህከይርያሰማሽ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 роки тому

    ላሀወላወላ ቀወተ ኢላ ቢላ አላህ ከልጂሽ በሠላም ያገናኝሽ ወላሂ በጣም ከባድ ነው አብሽሪ ኢሻአላህ ታገኝዉአለሽ ቢላህ ፍቃድ

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኚሺ 😔

  • @rahelgebre5281
    @rahelgebre5281 2 роки тому

    Egziabiher yagenanish

  • @tube-tm8qz
    @tube-tm8qz 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ያገናኝሸ ከልጅሸ ጋ🙏

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 2 роки тому +3

    እናቴ አላህ ያቅርብልሽ ወላሂ በጣም ከባድነው እኔ ለአድቀን ድምፃቸው ካልሠማሁ እብድነው ምሆነው ወላሂ ከባድነው አራት አመት ሙሉ አላህ ያቅርብልሽ ኢቢኤሶች በጣም አመሠግናለው በጣም ምርጥ ሥራነው

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 роки тому +4

    ይሄን ነገር ግን ሌላ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ሰምቼዋለው ወይስ እንደዚ አይነት ታሪክ አቅርባችዋል??? በዚ ወር የሰማውት ይመስለኛል ይቅርታ ግን በክፋት አስቤ አይደለም

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому +2

      ስላልተገኘላት ነው በሌላ ቀርባ ebs ሲጠቁሟት ነበር ምክንያቱም በቴሌቭዥን ስላሚታይ

    • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
      @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 роки тому

      @@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      እሺ የእኔ እህት አመሰግናለው አምላክ ከልጃ ያገናኛት

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому

    ያረቢ ልጅሽን በሰላም ያገናኝሽ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +1

    አላህ የስገኝልሽ የረብ

  • @hayatmuhamad3761
    @hayatmuhamad3761 2 роки тому

    ኡፈሀቢቢ.አላህያሰገኝልሸ.ሰታምሪአለባበሰሸ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 роки тому

    አላህ ያገናኝሽ ማማዬ አብሽሪ

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @alexalexyoutube1514
    @alexalexyoutube1514 2 роки тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @nura861
    @nura861 2 роки тому +1

    ሀቢበቲአላህበሠላሞያገናኛቹ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому

    የኔ እናት ቁጭትሽን ናፍቆትሽን ዋጥ አድርጊና ፀልይ እሺ አይዞሽ በህይወት ታገኛችዋለሽ ስልኩ ተሰርቆበት ይሆናል እደተሰወረ የቀረው እፍ ወላዲቱ አጀቴን በላሽው ሲቃዩ ሲተናነቅሽ ዋጥ አደረግሽው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 2 роки тому

    አላህ ያገላኛችሁ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 роки тому

    አይዞሽ ታገኛቸው አለሽ እግዜአብሔር መልካምነው

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 роки тому +1

    አላሽ ያገናኝሽ እህቴ እፍፍፍፍ