አዲስ ዝማሬ "ተመስገን" | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 517

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 роки тому +232

    አሜን ተመሰገን እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ፡፡ሲሰጥ ማን ይከለክለዋል መቼስ ያልቅበታል፡፡ ምስጋና የባህሪው ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @መሲአማራነኝ
    @መሲአማራነኝ 3 роки тому +125

    እውነት ነው ተመስገን የዘገየ ቢመስለኝም የሚቀድመው የለምና ዛሬም ተመስገን ነገ ለእኔ የተሻለ ይሆናል

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      enzamed bro profilen bemcan subscribe adrign

  • @berhang9760
    @berhang9760 3 роки тому +18

    ከጠየኩት በላይ እጥፉን የሰጠኝ፣ ስላላደረክልኝም ፣ ስላደረክልኝም ነገር እዲሁም ስምታደርግልኝ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!🤲

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 3 роки тому +78

    እንባ መጣብኝ አይኔን በኣይኔ እንዳይ አድርገኝ እግዚአብሔር ሆይ

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 3 роки тому +30

    ወንድሜ.... ሚስትም ልጅም ከእርሱ ናቸው፡፡፡ ጌታ በዚህም ስለባረከህ ይመስገን፡፡ ሕይወታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ፡፡ የማይበርድ ፍቅር ያላብሳችሁ፡፡

  • @KO-hn9fk
    @KO-hn9fk 3 роки тому +29

    አሜን አሜን አሜን ለሰው ዘር ሁሉ ደስታ በቤቱ ይሁንለት 🙏🙏🙏

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 3 роки тому +21

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ገና ብዙ ስራዎችን ቤተክርስቲያን ከአንተ ትጠብቃለች ስትዘምር መጀመሪያ ቀን የሰማውህ ሐና ማርያም የንስሐ መዝሙር ነበር በአንድ እግሬ ነው ያስቆመኝ የመዝሙሩ ጣዕም መዝሙሩም አዲስ ራስህ ያወጣሀው ነበረ

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 3 роки тому +20

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @comcell2827
      @comcell2827 3 роки тому +1

      አሜን(፫) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @አዲስድብልቅልቅ
    @አዲስድብልቅልቅ 3 роки тому +5

    ዋውውውው ይሄው ነው ለካም መንፈሳዊ ቅናትና እርካታ ተመስገን ጌታ ሆይ በተስፍ ሞላከኝ
    የሰው ልጅ በበረከት የሚሞላው ሄዋኑን ይዞ አይኑን ባይኑ ሲያይ ነው

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 роки тому +22

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ቤተሰብህን በጤና ይጠብቅልህ!! ወርቅ የመሠለች ባለቤት አለችህ። እግዚአብሔር ልጅህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ!!!

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 3 роки тому +11

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🌸 ይህን ዝማሬ ለምሰሙ ሁሉ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ፈጣሪ ያብዛላችሁ💚💛💝

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ አድርገህ እዚህ ስላደረስከኝ ክበርልኝ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መልሀክትን ይስማል ወንድማችን በቤቱ ይፅናህ

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 3 роки тому +18

    ዛሬም ተመስገን የኔ ጌታ ያለ አንተ ማን አለኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @መሲአማራነኝ
    @መሲአማራነኝ 3 роки тому +15

    አሜን እንዳለ ደረጀ በጥበብና በሞገስ እደጊ ማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zemariabrham
    @zemariabrham 3 роки тому +15

    የባረከህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እንድዬ ፀጋው ይብዛልህ ውብ ምስጋና ነው ይበል ነው

  • @messiberhe20
    @messiberhe20 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዛሬም ተመስገን ጌታየ ነገ ለእኔ የተሻለ ይሆናል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን🙏🙏🙏🌹

    • @sabiyaiaff5856
      @sabiyaiaff5856 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን😍🙏🙏🙏

    • @seswit318
      @seswit318 2 роки тому +1

      አሜን🙏😍

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሻቃሎች ለዚህ ክብር ያብቃን በሥት አይለፍ ዘመናችን ወልደን ለመሳም ያብቃን
    🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 3 роки тому +4

    ተመስገን ተመስገንኝ
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመም ይባረክ 👏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቹሁ እስከመጨረሽ ይባረክላቹሁ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ruthtadele5740
    @ruthtadele5740 2 роки тому +28

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ
    በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ
    ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ
    ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ
    ልቤ ባንተ ፀና ፀሎቴም ተሰማ
    በጠላቶቼ ላይ ሆንከኝ ሞገስ ግርማ
    ባዶዬን ወጥቼ አትርፌ ተመለስኩ
    የትዳር ሲደንቀኝ በልጅም ተባረኩ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ
    በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ
    ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ
    ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ
    እጄን በአፌ አስጭነህ ልቤን አስደሰትከው
    ቤቴን በበረከት በረድኤት ሞላህው
    ከለመንኩህ አንዳች የቀረብኝ የለም
    ምስጋና ይድረስህ ቸሩ መድኃኔዓለም
    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ
    በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ
    ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ
    ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ
    ዓይኔን በዓይኔ አየሁኝ ደግሜ ራሴን
    ከአብራኬ ተከፋይ ልጅን ሰጠህኝ
    ስለማይነገር ሰፊ ስጦታህ
    ከምስጋና ሌላ ምኔን ልክፈልህ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ
    በልጅ በትዳር ይኋው ባረከኝ
    ተቀበልኩኝ ሁሉን አሜን አሜን ብዬ
    ደስታ ሰላም ሞልቷል በቤት በጓዳዬ
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ዝምሬ ምልክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናህን ያርዝም ልን ወድማችን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ruth2638
    @ruth2638 3 роки тому +6

    ለሁላችንም አመስጋኝ አንደበት ይስጠን።ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።ተባረክ

  • @ኤልሻዳይነውጌታዬ
    @ኤልሻዳይነውጌታዬ 3 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልል🌻👏💐🌻💐👏💐👏💐🌻💐🌻👏🌻👏🌻ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው የኔ ስራ የምከፍልህ የልም ላንተ የሚሆነኝ ተመስገንልኝ የሰራዊት ጌታ👏🌻👏🌻💐👏🌻🌻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 💐🌹

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 роки тому +1

    Temesgne Ameen Ameen Ameen ye mesgne amlke. Elelelele Elelelele Elelelele Zamare malekt yasmalen 👏👏👏 Egezabehar thagewun ye bezeln 🙏🙏🙏

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ዛሬን እንዳይ ስለረዳህኝ ተመስገን!🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😘

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +8

    አሜን ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በደስታ በፍቅር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 роки тому +8

    ስራህ ግሩም የኔ ጌታ ክብርልን አሜን ተመስገን። ዘመንህን ይባርክልህ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ስላልሆነው እየሆነ ስላለው ወደፊት ስለሚሆነው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው 3 роки тому +8

    አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🤲🤲🤲🤲💞

  • @filagotfilagot9453
    @filagotfilagot9453 3 роки тому +6

    ለነዚህ መልካም እርግቦች ላይክ ያሳቸዋል እፍፍፍፍፍ ስታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ 💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @zemenayabje2155
    @zemenayabje2155 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተመሰገን
    ከበር ምስጋና ይሁን የድንግል ማሪያም ልጅ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bezadereje8885
    @bezadereje8885 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ስለማይነገር ስፊ ስጦህ❤❤❤❤

  • @alemababa4361
    @alemababa4361 3 роки тому +15

    እንኳን ደስ ያላችሁ ለእግዚአብሔር ምን የሚሳነው አለ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @tadewos23
    @tadewos23 3 роки тому +6

    እንዱ! በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ

    ተመስገን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን በእውነት

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @sarasaraa13
    @sarasaraa13 3 роки тому +2

    ዝማሪ መላእ ክት ያሰማልን በእውነት ወድሜ ዝማሪዋችህ እጅግ ጥልቅ ናቸው በርታልን ዘመንህ ይባረክ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ውድ

  • @እስከመቼእስከመቼ
    @እስከመቼእስከመቼ 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 роки тому +4

    ተመሥገን ፪ ተመሥገንልኝ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    💚💛❤️
    አቤት ውበት
    እግዚአብሔር በጥበብ ፣በእውቀት ያሳድግላችሁ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 роки тому +7

    ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ አሜን 🙏።

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ ኣሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ በጥበቡ ያሳድግላቹሁ❤

  • @AkliluMitiku
    @AkliluMitiku 5 місяців тому +1

    ተመስገን!! ሁሌም እለዋለሁ ተመስገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታየና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር::!!አሜን አሜን አሜን.❤❤❤

  • @haymanotmarew3667
    @haymanotmarew3667 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማቺን አሜን አሜን አሜን

    • @beliaskal954
      @beliaskal954 2 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ ያሠማልኝወንድሜ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @meazatigistu-b1l
    @meazatigistu-b1l 4 дні тому +2

    🙏 amen 🙏 amen 🙏 temesgen

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 роки тому +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን
    ተመስገን !

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትጠብቅህ ፀጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 🤲🕯

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +1

    አሜን ተመስገን በጣም ደስስስ ትላላቹ እግዚአብሄር ፍቅራቹሁን ያብዛ ማሚዬንም ያሳድግላቹ ➕➕👏👏

  • @እናንየነጋአስበኝአምላኬ

    አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌸🌺💮🌾🕊🌻💒⛪

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 роки тому

    ዲያቆን እንዳለ ዝማሬ መለከት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዜማ ትዳርሕን ልጅሕን ኦግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሕ አንተንም ፀጋሕን ያብዛልሕ አንተን የመሰሉ በፀጋ የታደሉ ሁሉ በፅናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአገልግሎትሕ ዘመን ሀሉ ይባረክ

  • @betebogale9817
    @betebogale9817 Рік тому

    ሜን ተመሰገን እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ፡፡ሲሰጥ ማን ይከለክለዋል መቼስ ያልቅበታል፡፡ ምስጋና የባህሪው ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @fawziaalodhba2532
    @fawziaalodhba2532 3 роки тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Рік тому

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዘመኣብሔር ይመስገን ስራህ ጉሩምና ድንቅ ነው አምላኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 роки тому +2

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤ፈጣሪ፤ይጠብቃችሁ፤ተመስገን💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማል. ወድማችን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተመስገን አምላኬ✝️

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 3 роки тому +2

    አሜን፫ ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገ እልኝ ዝማሬ መላአይክት ያሰማልን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +2

    የኛ ሙሽራ ስታምር አሁንም እናቴ ማርያም በሞገስ በፀጋ ታባሪክ አሜን
    ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ እዉነት ነዉ የተደረገለት ሁለም ያመሰግናል ክብሩን ሁለ የሰማይ ንጉስ ይዉሰድ ልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምአብርሀም
    @የማርያምአብርሀም 3 роки тому +1

    አሜን! እግዚአብሔር ሆይ ስለሁሉም ነገር ተመስገን! ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @birhanetamru8682
    @birhanetamru8682 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    የሥጦታዉ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን. ተመስገን እግዚአብሔር. ስራህ ግሩም ድንቅ ነው.
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን.

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን ነው ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @widetkl4757
    @widetkl4757 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንልኝ /፪/
    እዉነት ነው ዛሬም ነገር ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ተመስገን ፈጥሩ አሜን አሜን አሜን

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g 9 місяців тому +1

    ዝማሬመላአክትያሠማልን ወንድማችንበሰደትያላችሁለደጅያብቃችሁበፃለትአሰብኝ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ተመስገን ተመስገን ልኝ በልጅ በትዳር ይከው ባረከኝ ልቤባተፅና ፅለቴ ተሰማ አሜን አሜን አሜን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 роки тому +1

    እልልልልልልልል አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ትዳርክን ልጅክን እመብርሀን ትባርክልክ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 3 місяці тому

    ተመስገንልኝ ለኔ ያደረገዉ ምናለና ደስየሚለኝ ሞዝሙር ❤️😍😍👏

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 3 роки тому +1

    አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @balayineshmagarsabalayines8449
    @balayineshmagarsabalayines8449 3 роки тому +1

    Amen amen amen amen waaqayoo siif Ebbiffaam 👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን አዎን ተነግሮ ስለ ማያልቀው ውለታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selammezmur6944
    @selammezmur6944 Місяць тому +1

    ምን ይከፈልሀል የድንግል ልጅ መድኃኒያለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @babys7570
    @babys7570 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ ስታምሩ ፍጻሜያችሁን ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ!!!

  • @MarwaAbrha
    @MarwaAbrha Рік тому

    ዘማሪ መለአክት ያሰማልን ፈጣሪ ለኔም የተባረከ ልጂ ጤነኛ ልጂ እዲሰጠኚ ፀልዩልኚ ወለተ ኪሮስ ብላቹሁ ❤

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 4 місяці тому +1

    ❤❤❤ ኦርቶዶክስ እናቴ የዘላለም ቤቴ
    ኡፉ ምንኛ መታደልነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ እናቴ የዘላለም ቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አስካለማሪያምA
    @አስካለማሪያምA 3 роки тому +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dilnessadebasu1485
    @dilnessadebasu1485 7 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጽናኝ መዝሙር ነው።

  • @tube5169
    @tube5169 3 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይብን

    • @tigisttade6649
      @tigisttade6649 3 роки тому

      Egzabher yemasgen elllllll elllllllll Elllllll ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ራያራዩማ-ጸ6ወ
    @ራያራዩማ-ጸ6ወ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ተመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @HHg-rq3vg
    @HHg-rq3vg 2 місяці тому

    እልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን አሜን፫
    እኔ አማላኬ ትዳር እፈልጋለሁ 😢😢በስደት ደካም ብቻ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 роки тому +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋው ያብዛልህ

  • @SelameneshDenglewastenaye
    @SelameneshDenglewastenaye 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ጸጋውን ያብዛልክ እኛንም እንዳተ እንድንባረክ በጸሎትህ አስበን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 роки тому +1

    ተመስገን እግዚአብሔር እሱ ሁሉ ማድረግ ይችላል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን

  • @ዘማሪዲያቆንዳግምሰሎሞን

    ገና ከዚህ የሚበልጥ ብዙ ታያለህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አትጠገብየማርያምወዳጅ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለህ ፈጣሬ በጥበብ ያሳድግልህ ወድሜ

  • @HadishTsegay-bg6ii
    @HadishTsegay-bg6ii Рік тому

    አሜን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤️ 💕❤️

  • @ሂዊየድንግልማርያምል-ዘ9ጀ

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😍❤

  • @በላይነሺወለተማርያም

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 місяців тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  8 місяців тому

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።