" ምስጋና || Misgana" Mihret and Wendmayehu New Protestant Amharic Song 2022/2014

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 137

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 Рік тому +13

    ሃይለኛ የእግዚአብሔር ክብር እና መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠግብ ብያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ።❤❤❤

  • @mengistutadese
    @mengistutadese 5 місяців тому +3

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ዝማሬ።ያለማቁዋረጥእንዲህ ሳምንቱን ሙሉ እየሰማሁት አለሁ። ቀድሞ የምናውቃቸው በረከቶች ምናለ ሁሉን ማግኘት ቢቻል። ድንቅ ዝማሬ ነው። በርቱ. በርቱ በርቱ።

  • @emutereda8330
    @emutereda8330 Рік тому +10

    😭😭😭😭😭🙏☝️😇😇😇😇🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️ ኧረረረረረረረኡኡኡኡኡኡኡ አባባ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን "በእግዚያብሄር ጥላ መጥጊያ አጊንቼ ከሱጋር እኖራለሁ ሃሌሉያ

  • @getayawkalmelaku9456
    @getayawkalmelaku9456 Рік тому +15

    በእናንተ ላይ ስላለው የዝማሬ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @thequeenofsheba3408
    @thequeenofsheba3408 Рік тому +5

    የቀሩትንም በአልበሙ ላይ የነበሩትን መዝሙሮች እንደገና ትሰሩታላችሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ በጣም የሚባኩ መዝሙሮች ስለሆኑ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ: ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @gloriousgospelchristchurch6872
    @gloriousgospelchristchurch6872 Рік тому +17

    ከዛሬ ባልሳሳት 20 አመት አካባቢ ይህ ወድሜና አንድ እህት በትልቅ ክብር ሲያገለግሉ የተባረኩበት እስከዛሬ ክብሩ አብሮ አለ ጌታ ከዚህም በላይ ይባርካቹ ።መጋቢ አንዱአለም አስፋው።

  • @danielsemu7304
    @danielsemu7304 Рік тому +10

    መዝሙር እንደዚህ ዘመን ተሻጋሪ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤ተባረኩ!!! መስማቴን ማቋረጥ አልቻልኩም !

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Рік тому +8

    አየ የዱሮ መዘራን ትዝታው የፀሎት መንፈስን ያመጣል አሚን ተባረኩ

  • @getayawkaldemissie4581
    @getayawkaldemissie4581 Рік тому +5

    በቃ ገና ስሰማው እምባ ይቀድመኛል ❤️

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 Рік тому +24

    I can't stop listening...... God bless the sibling singers & God bless all the singers & the musicians bless you all!

    • @astergeleta7228
      @astergeleta7228 Рік тому

      Hi

    • @astergeleta7228
      @astergeleta7228 Рік тому

      Hi 👋 I will call ☎️ today

    • @astergeleta7228
      @astergeleta7228 Рік тому

      Hi 👋

    • @astergeleta7228
      @astergeleta7228 Рік тому

      Hi 👋 I will call ☎️ today and thank her again and will call ☎️ later tomorrow to see how you can send it the other time and I am sure that she would appreciate the opportunity and send me your telegram and I am not interested to hear 👂 thank everyone so very happy 😆 and you please send it the first one ☝️ I send thank thank love 💗 for the good 😌 I thank everyone for everything and so bless thank

    • @astergeleta7228
      @astergeleta7228 Рік тому

      Hi 👋 I will call ☎️ today and thank her again

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 Рік тому +6

    ውድ ወንድሜ ወንድምአየሁ እና ውድ እህቴ ምህረት እግዚአብሔር በእናንተ ስላስቀመጠው ፀጋ ይክበር ይመስገን!

  • @YONASWUBISHET-s3g
    @YONASWUBISHET-s3g 6 місяців тому +2

    ጌታን ማግኘት ትልቅ መታደል ነው። የዘመራችሁትንና ያካፈላችሁንን ጌታ ይባርካችሁ።

  • @alemayehusamuel698
    @alemayehusamuel698 Рік тому +8

    ኧረ በጌታ ሁሉንም ዝማሬያችሁን እንደዚህ አቅርቡልን ለዚሁ ዝማሬ ተባረኩ!!!

  • @EmnetGetahun
    @EmnetGetahun Рік тому +6

    መዝሙር ከሕይወት ሲዘመር እንደዚህ ጌታን ብቻ እንድናይ የሚያደርገው ወደደረቱ የሚያስጠጋ ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @bereketteklegebre9344
    @bereketteklegebre9344 Рік тому +4

    የሱስ ጎይታ ዪ ኣሜንንን ደስ ትብል መዝሙር ተባረኹለይ ቡሩኻት

  • @selamgtsadik1568
    @selamgtsadik1568 Рік тому +3

    ዘመናችሁ አሁንም ያለምልም ተባረኩ።

  • @yadahrevivalvoiceministry7246
    @yadahrevivalvoiceministry7246 Рік тому +2

    How can I Stop listening this songs????? So.. I have no word to expresss

  • @zenebetesfaye2217
    @zenebetesfaye2217 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን እውነተኛ መመኪያና መታመኛ ነው::ሀሌሉያ!!!

  • @zenahandiso1395
    @zenahandiso1395 Рік тому +3

    Amen! ወንድምአየሁ, ምህረት ዘመናችሁ ይለምልም!!

  • @eyobbekele9306
    @eyobbekele9306 Рік тому +4

    በጣም የሚወደው መዝሙር ከዛሬ ከ25 ዓመት በፊት የሰማዉት ክብር አለ ደስ ብሎኛል ወንድያ ተባረክልኘ ዘመን ትውልድ የባረክ ምህረትም ተባረክልኘ 🙏

  • @tigiberuk755
    @tigiberuk755 Рік тому +3

    Elililililili….! Elililililili…! Elililililili
    Amen! ዘመናችሁ ይለምልም!!!
    ተባረኩ!

  • @gadisefita403
    @gadisefita403 Рік тому +2

    Be manfes yehone muzmur new,Geta yebarkacheiuw!

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Рік тому +2

    Yetewdedachu bedegami selayenachu geta yimesegen bewstachu selalew yekeber tsega egna tetekemenal lemelemu🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 2 місяці тому +1

    ተባረኩልኝ ቅዱሳን ❤❤❤

  • @ህልሜንአየዋለሁ
    @ህልሜንአየዋለሁ Рік тому +4

    ይምንወድህ ወንድማችን እንዲሁን እህቲ ከብዙ ጊዜ በኅላ ይህን ዝማሬ ስለስማሁ በጣም ደስ ብሎኖል እኔና ቤተስቤ ፀጋ ይብዛላችሁ❤

  • @hewana.2121
    @hewana.2121 Рік тому +13

    ውድ ወንድሜ ወንድምአየሁ እና ውድ እህቴ ምህረት እግዚአብሔር በእናንተ ስላስቀመጠው ፀጋ ይክበር ይመስገን! እወዳቹሃለሁ ❤️
    እብዚአብሔርን መፍራት ዓላማዬ አድረጌ
    በፈቃዱ መኖር ወ…ድጄ ፈልጌ
    ይህን ክፉ ዘመን ከእርሱ ጋር እሮራለሁ
    እግዚአብሔር ያዋጣል እኔ ኣልለቀው ብያለሁ
    እኔ ኣልለቀው ብያለሁ
    ጠላቴ ሆይ ስማ እኔ ኣልለቀው ብያለሁ
    እርሱም ኣልተወኝም እኔም ኣልለቀው ብያለሁ
    ከሳሼ ሆይ ይግባህ ኣልለቀው ብያለሁ
    ምስጋና ሆሆሆ ምስጋና…
    ምስጋና ሆሆሆ ምስጋና
    በእግዚአብሔር ጥላ መጠጊያ አግኝቼ
    ከእርሱ ጋር እኖራለሁ ይኸው ተስፋፍቼ
    ሆሆሆሆ ሆሆሆሆሆ
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ… ሃሌ…ሉያ
    አሜን ሃሌሉያ ሃሌ…ሉያ
    እኔም እንደ ዳዊት እንዲህ እለምናለሁ
    በሂወቴ ዘመን ይህንን እሻለሁ
    የሰማይን አምላክ እርሱን አገልግየው
    ደስ የሚያሰኘውን አይቼ አክብሬው
    አምልኬው አክብሬው
    መኖር እፈልጋለሁ አምልኬው አክብሬው
    የሰማይን አምላክ አምልኬው አክብሬው
    ኑሮ እፈልጋለሁ አምልኬው አክብሬው
    ምስጋና ሆሆሆ ምስጋና…
    ምስጋና ሆሆሆ ምስጋና
    በእግዚአብሔር ጥላ መጠጊያ አግኝቼ
    ከእርሱ ጋር እኖራለሁ ይኸው ተስፋፍቼ
    ሆሆሆሆ ሆሆሆሆሆ
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ… ሃሌ…ሉያ
    አሜን ሃሌሉያ ሃሌ…ሉያ
    የባዘነ ሂወቴን እግዚአብሔርር ለውጦ
    አዲስ ፍጥረት አርጎኝ አስውቦ አስጌጦ
    በሂወት ጎዳና ጉዞ ጀምሪያለሁ
    የሚያሳጣኝ የለም ጌታን አግኝቻለሁ
    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታን አግኝቻለሁ
    የሂወቴን አዳኝ ጌታን አግኝቻለሁ
    ጠላቴ ሆይ ስማ ጌታን አግኝቻለሁ
    ምስጋና ሆሆሆ ምስጋና…
    ምስጋና ሆሆሆ ምስጋና
    በእግዚአብሔር ጥላ መጠጊያ አግኝቼ
    ከእርሱ ጋር እኖራለሁ ይኸው ተስፋፍቼ
    ሆሆሆሆ ሆሆሆሆሆ
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ… ሃሌ…ሉያ
    አሜን ሃሌሉያ ሃሌ…ሉያ

  • @WondwosenPetros
    @WondwosenPetros 3 місяці тому

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ መንፈስ ያለበት መዝሙርዐ

  • @thequeenofsheba3408
    @thequeenofsheba3408 7 місяців тому +1

    ካሴቱ ላይየነበሩትን ሁሉ ብትዘመሩት አበረታታችኃለሁ:: ተባረኩ!

  • @mirutsdarago6546
    @mirutsdarago6546 7 місяців тому +1

    None stop listening may God bless u all

  • @teklehaimanotabera5338
    @teklehaimanotabera5338 Рік тому +3

    ደስ የሚል ዝማሬ ደጋግሜ አዳመጥኩት እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርካችሁ

  • @kebronmihretu
    @kebronmihretu Рік тому +2

    i can't stop listening may gad bless both

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 7 місяців тому

    የመዝሙር ለዛ አለው ማቋረጥ አልቻልኩም ❤❤

  • @meseretdaniel2204
    @meseretdaniel2204 Рік тому +3

    Please release the other songs too be blessed

  • @biruktawitgmskel
    @biruktawitgmskel Рік тому +3

    this song remember my childhood time.....bless u

  • @mekonnenmezemir4951
    @mekonnenmezemir4951 Рік тому +1

    What a blessing song! The music composition is also super, waaaw. God bless you all.

  • @alemakalu4703
    @alemakalu4703 10 місяців тому +3

    አሜን አይወሰድባችሁ

  • @alexanderholzaufderheide8471
    @alexanderholzaufderheide8471 Рік тому +3

    ሞገሳችሁ እራሱ እንዴት እንደምታምሩ ዘመናችሁ ይለምልም:ከልጅነቴ እየሰማሁ አብሬ እያመለኩ ነው ያደኩት

  • @diborameskelu711
    @diborameskelu711 Рік тому +4

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ
    በአዲስ መልክ ስለ መጣቹ ተባረኩ።
    በእናንተ መዝሙር በጣም ተባርኬያለው : ለምልሙ

  • @MahletLakew
    @MahletLakew 8 місяців тому

    እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ትዝታዬ የልጅነቴ

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 Рік тому +2

    አሜን ሐሌሉያ ተባረኩ

  • @bereketdestadesta5745
    @bereketdestadesta5745 Рік тому +3

    ተባረኩ በጣም ደስ የምል መዝሙርእናመስግናልን

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 Рік тому +2

    ዋው ክብር ለጌታ ይሁን። እልልልልል ጌታ አግኝቻለውና ። ዘመናችሁ ይባረክ

  • @meazaworkagegnehu2611
    @meazaworkagegnehu2611 Рік тому +1

    አሜን አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @derejeassefa9747
    @derejeassefa9747 6 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @jonathanterecha6955
    @jonathanterecha6955 Рік тому +2

    Mey God bless you both

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 7 місяців тому

    እልልልል እሰይ ምስጋና ሆሆ ምስጋና ሆሆ ተባረኩልኝ

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400 Рік тому +2

    ሀሌሉያ አምላካችን ሁልጊዜ ምስጋና ይገባዋል:: ተባረኩ

  • @yisehakuk
    @yisehakuk Рік тому +2

    ፀጋን የተሞላ መንፈሳዊ መዝሙር
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Рік тому +5

    Please, bring them more often here in your channel. They reminded me my childhood. May the Lord give you his grace and anointing abundantly

    • @barnabasgebreab6105
      @barnabasgebreab6105 4 місяці тому

      Yesss I was saying the same thing, the took me back to my childhood life, God bless them

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial Рік тому +3

    አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ ሁላችሁም

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Рік тому +3

    what a beautiful song , you both are a blessings to generation. Tebarku

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 Рік тому +2

    Amen... May God give you more grace.

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 6 місяців тому

    May God give you more and more grace❤❤❤

  • @Wisdomleads6838
    @Wisdomleads6838 Рік тому +1

    May God bless you abundantly ❤

  • @LidiyaDaniel
    @LidiyaDaniel 10 місяців тому

    uuuuuuuuuuuuuuuuuufffffffffffffftebareku degemachu zemeru ebakachu

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 4 місяці тому

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @alexs5384
    @alexs5384 Рік тому +1

    አሜን

  • @CLEC-TV
    @CLEC-TV Рік тому +2

    “እነሆ፥ ለመባረክ ትእዛዝን ተቀብያለሁ፤ እርሱ ባርኮአል፥ እመልሰውም ዘንድ አልችልም።”
    - ዘኍልቁ 23፥20

  • @wubshetteklearegay5912
    @wubshetteklearegay5912 4 місяці тому

    God bless you it is wonderful song

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 Рік тому +1

    Geta Jesus yebarekachu ❤

  • @tayezewdie3991
    @tayezewdie3991 Рік тому

    እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @yeshimebetayana4234
    @yeshimebetayana4234 Рік тому +2

    Amen amen amen

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Рік тому +2

    Why am I crying?

  • @samcook9137
    @samcook9137 Рік тому +4

    I am so blessed 😇 I can’t stop listening

  • @ESRAELEFESONAGEGA
    @ESRAELEFESONAGEGA Рік тому +1

    አሜን ሀለሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetsgawKebede
    @BetsgawKebede Рік тому +1

    ዋው ድንቅ ነው

  • @abidepeteroslaloto
    @abidepeteroslaloto Рік тому +1

    Emuuaa ❤ bless you more

  • @AyantuDemisse
    @AyantuDemisse 4 місяці тому

    Egziabher ybarkachu

  • @abebaberhane2676
    @abebaberhane2676 Рік тому +1

    Amen amen elelelelelel

  • @meazaibsa9733
    @meazaibsa9733 Рік тому +1

    25 amet Hulu adis geta yimesgen

  • @yadahrevivalvoiceministry7246
    @yadahrevivalvoiceministry7246 Рік тому +1

    Be Blessed!

  • @dreamycrystal_6307
    @dreamycrystal_6307 Рік тому +1

    ተባረኩ 🙏

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 Рік тому +1

    God bless you more

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 Рік тому +1

    What a blessing! God bless you more, your song touched my heart

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 Рік тому +1

    Tebareku😊😊

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Рік тому +2

    Like and share ቅድሳን❤❤❤

  • @leulfissiha318
    @leulfissiha318 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @SeluAb
    @SeluAb 8 місяців тому +1

    የት ናችሁ ስወዳችሁ እኮ😢

  • @alexanderholzaufderheide8471
    @alexanderholzaufderheide8471 Рік тому +1

    Tebareku yemewedachehu

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 7 місяців тому

    ውይ አረ ተባረኩ❤❤❤

  • @genetaschalew6499
    @genetaschalew6499 3 місяці тому

    ተባረኩ!

  • @yzx900
    @yzx900 Рік тому +1

    Priase God!

  • @glorioustubechannel
    @glorioustubechannel Рік тому +1

    Amen hallelujah ❤

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Місяць тому

    Amen tebareku

  • @mimiaddisu2248
    @mimiaddisu2248 Рік тому +1

    Amennnnnnn ❤

  • @singerhenokassefaofficial
    @singerhenokassefaofficial Рік тому +1

    Our blessings

  • @henokgebre8082
    @henokgebre8082 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 2 місяці тому

    ELELE ELELE ELELE

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 6 місяців тому

    Tebarku❤❤❤

  • @emirusenait3319
    @emirusenait3319 Рік тому

    አሜን ተባረኩ

  • @ZemaMulugeta-uv3vm
    @ZemaMulugeta-uv3vm Рік тому +1

    Amen amen

  • @MeseretDesta-dw5dj
    @MeseretDesta-dw5dj 8 місяців тому

    ሀሌሉያ❤❤❤

  • @DeliverancetvEthiopia
    @DeliverancetvEthiopia Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን ስልካችሁ ቢቀመጥም ጥሩ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @romanzewdie8974
    @romanzewdie8974 Рік тому

    God blessyou!!

  • @bezaafeworik2389
    @bezaafeworik2389 Рік тому

    Tebareku🎉🎉🎉🎉

  • @SeluAb
    @SeluAb 8 місяців тому

    😢ተባሩኩ

  • @sofoniassimon9915
    @sofoniassimon9915 Рік тому +1

    The siblings 🙏

  • @Erey291
    @Erey291 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frehiwotabebe2538
    @frehiwotabebe2538 Рік тому

    AMEN.

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Рік тому

    ተባረኩ