የትግራይ ጦርነትና የ"ወንጌል ሰባኪ ነን" ባዮች ሚና|AWRAMBA TIMES
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- @AwrambaT is an online media outlet providing latest news, analysis and interviews about Ethiopia and the horn
Get exclusive content and support the channel: / @AwrambaT
#politics #tigray_politics #tplf #getachew_reda #abiy_ahmed #AbiyAhmed #ethiopian_politics #ethiopian_music #ebstv #fanatv #fana90 #fanalamrot #ethiopiapolitics
የትግራይ ሕዝብ ላይ ለስሩት ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል ዝም አይልም እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል አሜን 🙏🙏🙏
@@sabagebru6850 አዎ በትግራይ ህዝብ በነገዱ ህወሀትና ጥገኞቹ ላይ ፍርድ ቢዘገይም አይቀርም
@getachew188 ኢ. ኃ. ዴ. ግ. እንደ እንደ ኢ ኃ. ዴ. ግ ሻብያን ጨምሮ ብልግና ሳይቀር ለፍፀሙት ግፍ እመኑኝ የጃቸውን ያገኛሉ የእግዚአብሔር በቀል ልብ ያርሳል አሜን 🙏🙏🙏
ዳዊት ፅቡቕ ስራሕ ኢኻ ትሰርሕ ዘለኻ። እንተኺኢልካን ንዓኻ እውን ሓደጋ ዘይብሉ እንተኾይኑን፣ ናይቶም ኣርቲስታት ኣብቲ ኲናት ዝነበሮም ተሳትፎ ኩላቶም ከምዚ ሓደ ጥቕልል ዝበለ ፕሮግራም ተትሰርሕ።
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው 🙏
በውጪ ሀገር ያለው ዓይነት የሰለጠነ ፕሮቴስታንት (ዝላ፡ ጩኸት፡ ጭፈራ፡ ዘይት፡ ቲሸርት የማይሸጥ) ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ በኢትዮጵያ ያለ ኣይመስለኝም ነበር። ይሄ ልጅ ግን ጎበዝ ነው።
ቆንጆ ቃለ መጠይቅ ። proud u dear pastor Asfaw
ጥሩ ምስከርነት ነዉ፡ ዴብ በርታ ወንድሜ
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሊቀ-ልሳናት እንዳይረሳ ማስታወሱ መልካም ነው!🙏
❤ትክክል 100%❤
Thank you the host and the Pastor for clarifying the role of selected individuals instead of generalizing that shameful acts for all evangelicals..
Dave ስለ እውነት የቆምክ እና ጀግና ስለሆንክ መመስገን ይገባሃል በርታ Bro
As always thank you Dave.
Well done Dani for having this guest on...as an insider myself, i can relate to a lot of what he said. Well done both
Div thank you for the information ❤💛🙏
ጥሩ ነው ዴቭ። እነዚህ አረመኔዎች ብዙም ስለጭካንያቸው አልተነገረም። በማር በተለወሰ መርዛቸው ይህን ወንበዴ መንግስት የልብ ልብ የሰጡት-በግልፅ አብይ የዘመናት መሪ መሆኑን በግልፅ ተናግረዋል። ክፋታቸው ከነ ሚሊሻው ጳጳስ ቢከፋ እንጂ አያንስም።
Uuuuu
@@Blueberrykear በትግሬ ህዝብ ጉያ ተደብቆ የገዛ ህዝቡን የፈጀና ያስፈጀ ወንዴ ባንዳ ታቅፈህ ሌላ ሰበብ ፍለጋ አትከትን
ዋው በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ እንዳይረሳ እንዳይደገም
Excellent pieces of journalism. Dave, you are a brave journalist, and based on truth and respect 🙏
ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ካዉንስሉን አልተቀበልኩትም ነበር። ኢየሱስ ለሁሉ ሞተ የሚለዉ ቃልን የጣሉ አገልጋዮችን አየን ታዘብን በዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ መልካም
Keep doing this program Dave❤❤❤❤❤
Dave, please also make a video about the artists who supported the Tigray war and even went to the war front.
ይሄ ልጅ በሳል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
Wawww. Dave thanks. This is one of it’s kind and one among my favorite interviews
በትግራይ ጦርነት ያልዘመተ ሰው የለም
እንዲህ ነዉ ብለን ከተቀልን ጥፋቱ ማን ጋር ነዉ ያለዉ? ወያኔ ለዚህ ጥልቅ ጥላቻ ሲያበቃ መልአክ ተመስሎ ነዉ::
@@deresewoldu9118 tplf yehamanot netsanet yesetewe
በመሰረቱ የ ሃይማኖት ሆነ እምነት ነጻነት ሰጪና ተቀባይ የለዉም ከ ሩቅ የመጣ ድሃ ወራሪ ሽፍታ ይቅርና አውሮጳውያን ሃይማኖት አስፋፊና አቅኝዎች እንዲህ አይነት ትዕቢት ሲናገሩ ተሰምተዉ አያዉቍም:: ምን አለበት በ ምድራችሁ ሰብሰብ ብላችሁ በኖራችሁና ሌላውን ሰላም በሰጣችሁት:95 በ 5 ሚልዮን አይባልም 5 ለ 95 ሚልዮን እየሆነ ብዙሀኑ በጥላቻ ፍልስፍና ተቸገረ::
@@deresewoldu9118 ager keyet gemero yet mehonu leyteyhe yemataweki menderitegna neh lente aynetu melise mestete terara betifire batito mafirese momeker new
መንደርተኛ አልክ ይገርማል???የጥላቻ ፍልስፍና መስራች ምን እንበለዉ? የ አገር አዉራ የ አገር ማገር ወይስ የ አገር ሞተር የወደድከዉን ምረጥ:: ቀይና ቢጫ ማንዲራህን አንግበህ ሞክር በሌላዉ የ ሃገሪትዋ ክፍል ለመዞር ሞክር ክብርህን ምን ደረጃ እንደሆነ ታየዋለህ የጥላቻ ደረጃም ታነበዋለህ::@@abayMichael-o8y
Dave, you did an amazing interview. I live in AA. It's been 3 years since I went to church. my mind couldn't forget it, am surprised when I think about what kind of thinking and fear of the creator they were in. I wonder if we should establish our own church like the Tigray church did .. Deva..? ✌️
እውነቱ እንደዚ ይገለጥ ልንተወወም እንሞክርና ይተናነቀናል አሁን ደግሞ እውነተኛች ሆነው እየመጡ ነው ይገርማል
This is super educational. A must watch
ዴቭ ሰሞኑን ጠፋ እያልኩ ሳስብ ነው የተከሰትከው እንኳን ደህና መጣህ እኛም እንኳን ደህና ቆየንህ
Please invite more this kinds of people it was amazing Dev Berta
Thank you, Dave, Thank you, Pastor.
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ።
ይህ የትግራይ ህዝብ ሽንፈት ኖው።ምክንያቱ ይህ ሶዎች በትግራይ ሲሄዱ በህግ ቁጥጥር መዋል ነበራቸው።በገደል ነበራቸው ለ
ዳዊት ጀግናችን 🙏💪💊❤️💛
የአንድን ወገን ሀጢያትን ብቻ መለፍለፍ ለትዝብት ይዳርጋል። እናንተ የሌሎችን ጉድፍ ለማሳየት የሄዳችሁበትን ርቀት በእናንተ ወገን ሆነው ካድሬ ሆነው ሲጮሁ የነበሩትን ለምን ብላችሁ ወረፍ ለምን አታደርጉአቸዉም ? ሁሌ ግን የምታሳዝኑኝ የአእናንተ ሲሆን ቅዱስ የሌላው ሀጢያት መሆኑን መለፍለፋችሁ ነው። የትም ብትኖሩ ዘረኝነት የትግሬ መለያ ባህርይ ነው የሚባለዉ ትክክል መሆኑን ነው።
Dedeb 😂😂😂
ዴቭ ፅቡቅ ፕሮግራም እዩ ቀፅለሉ ብፍላይ ንቶም ብሃይማኖት ሽፋን ጦርነት ናመርሑ ዝነበሩ❤
Wow!
ባህላዊ ጸወታና እዩ ኢልካ ዝኣተካዮ ኩናት እዩ፡
Thank you Dawit for providing equal opportunity for all (politicians, influential figures, religious leaders, etc.) to reflect their view. History recorded all the tribulation & ordeal on Tegarus during that difficult time across Ethiopia. God preserved few remnants such as Pastor Asfaw Hagos to be the true witnesses of the atrocities & conspiracy carried out against Tegarus systematically under the disguise of prayer, religious communion, etc.
ምድራችን በደም ተጨማልቃለች አይገርምም አሁንም አልቆመም በምድራችን የገባ ሰይጣን አለ ስለዚህ ሁላችንም በ አገራችን ጉዳይ አጥፍተናል ንስሐ ልንገባ ይገባል
ኡፍ:ዘመዶቼ:ያለፈው:ስድስት:አመት:የነበረው:ሳስበው:በተጋሩ:የተደረገው:ግፍ:በኢ/ያዊያን:ይመራል:ያንገሸግሻል:ስንቱን:ይነገራል:ሳስበው:ያመኛል::😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
የእዉነት ሰዉ ነህ መድሃኒአለም ዉለታዉን ይክፈልህ
ሀይማኖት የረከሰዉ ለዚህ ነዉ
ይህን ነፃነት መብታቸውን ያስከበረላቸው የትግራይ ወጣትና ህዝብ መስዋእት ከፍሎ ባመጣው ለውጥ ነው : ብሔራዊነትን ማስቀደም ነበረብን : ትግራይ 27አመት ያገኘችው ምንም ነገር የለም : ታግለን ባመጣነው የተጠቀመው ተባብሮ ጨፈጨፈን
ዳዊት እባክህ አታቃርጠው። በሳል ነገር ነው ፓስተሩ የሚያወራው
Awramba❤❤❤❤
እኛ፣ወንጌል፣የተማርነው፣ጠላትህን፣ውደደ፣ፀልይለት፣እስታርቅ፣አንድ፣ሲል፣ሁለት፣ስጠው፣ውጊያችን፣ከስጋናደም፣አይደለም፣ነው፣የተማርነው፣ዛሬ፣ግን፣ግደል፣አስገድል፣ስረቅ፣የሚል፣ነው፣ከነዚህ፣ተጠበቁ፣፣
ዎ የኔ ወንድም መጎዳትህ በፊትህ ያሰታውቃሎ ግን ጌታ በቅንነት ይፈርዳል
ሠላም ሜርጌታ ዴቭ👋
እኔ እኮ የሚገርመኝ
መሪ ሆኖ ልክ እንደ ሴት
እግዝኣቢሔር አይፈሩም
ልቦና ብቻ ይስጠን
ተልኮ ለትውልድ አገልጋይ ነኝ ብሎ ሲጀምር ገና ዲስክሬዲት አድርጌው ቀሸምናውን ለመስማት ነበር ግን ልጁ በሳል ነው። ተልኮ ለትውልድ ገና ሲመሰረት ናዝሬት አማኑኤል ሰይጣን የለም ብሎ የሚያስተምር ሰው ተነስቷል እና ተጠንቀቁ ሲባል ነው ማውቀው። ሀዋሪያው ዘላለም አደገኛ መናፍቅ ነው የቀነጨረ አይምሮ ወጣት የሞለው ሀገር ስለሆነ ግን ተከታዩ ሚሊየን ነው ያሳዝናል
ዘላለም ቃሉን የማይኖር እጅግ ኣሳፋሪ ሰዉ።በጦርነት ግዜ ሰላም፣እርቅን ንፁሃን እንዳይጎዱ መካከለኛ ድምፅ እንደመሆን ጎራ ይዞ ዝመቱ፣ፀጉረ ልዉጥ ጠቁሙ ፣ጅብ እያለ ፕሮፖጋንዳ የሚሰራ ሆኖ ታይቷአል።ይቅርታ ሊጠይቅ፣ስህተቱን አምኖ ደግሞ ንስሃ መግባት አለበት
ፖለቲኮኞች ታርቀዋልና በደልህን እርሳ የሚለኝ ሰው ጠላቴ ነው እኔ ይህንን እያልን ነው ተጋሩ ከጥንት እስከአሁን ድረስ መከራ እየደረሰብን ያለውና ከቤ ልክ ነህ አንርሳ አንዘናጋ።
ትግራዋይ መቐለ በል ኣምሓርኛ ስለተዛረብካ ናይ ዓዲ ስም ኣይቕየርን መቀሌ ጌጋ እዩ
ታይ ይገበር ዝሰምዕ የለን ።
በርሀ-በሬ :
ትርሓስ-ትራስ
:ሽረ-ሽሬ:
ተስፋይ-ተስፋየ
ማይፀብሪ-ማይጠብር
አለውኻ-አለውሃ
ትግራይ- የሰሜኑ የሃገራችን ክፍል
ወዘተ ......እናበሉ እናጥፍኡና ንሕና እውን ተቐቢልና ንደግመሎም ። የሐዝን
ዴቭ ባክህ part 2 ቀጥልበት
እኔ አንዷ ነበርኩ ወንጌላዊ ያሬድን የምወደዉ ወርዶ ካገኘሁት በኋላ ሰምቼዉ አላዉቅም
@@mardagete7291 ሽፍታና ወንበዴን መደገፍ ነበረበት ወይ ?
ሽፍታ ጎን ለመቆም አንቺ ትበቂያለሽ ልጅት
የሚገርም እንተርቪ ነው ስለእግዝአብሔር ብለው ራሳቸውን ወጥተው ንስሐ መግባት ነው ያለባቸው ለፈሰሰው ደምና ዛሬ ላይ የተፈጠረው እልቂት የሀይማኖት አባቶች ከሁሉም በላይ ድፍት ብለው ይቅር በለን ማለት አለባቸው አንድ ያልተገለጠላቸው የእግዝአብሔር ከእሳት እንደሚዋጣ አሳይቷቸዋል የሰማይ አባት ሁሌም ከተጎዳ ጎን ነው ያለው ገና ፍርዱን ይፈርዳል እግዝአብሔር ያጋልጣቸዋል በቀል የእኔ ነው ብሏል በእዝህ ደረጃ የሀይማኖት አባቶች ጭካኔ ያሳዝናል እንኳንም ፈጣሪ አልሆናችሁ ምድሪቱን የምታጠፏት ነበር እሱ ግን ከተጎዳ ጎን ነው ሀይል የእግዝአብሔር ነው
ጥሩ ነው እነዚ አረሜነዎች በደም አረጌሀ አጋልጣቸ በተለይ እንደአንተ አይነት የእምነቱ ተኸታይ እንደሆንህ ማን ምንሰራ የትኛው ፓስተር በትግራይ ህዝብ ላይ ሰቆቋና በደል እንዲደርስ የኢዩ ጩፋና የዘላለም በደንብ አድረገሀ ግለፃቸው
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2
1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።"
ሃዋርያዉ ዘላለም ግን ይህንን የወንጌል ቃል ጥሶ ደግሞ ሃዋርያ የሚል ስም ተሸክሞ በትግራይ ህዝብ ላይ እርግማን እና ዉድቀት እንዲመጣ፣በአዲስ አበባ የሚኖሩ ፀጉረ ልዉጥ ተብለዉ እንዲታሰሩ ፣ጅብ እያለ እንደ ሰዉ ሳይቆጠሩ አደጋ እንዲደርስባቸዉ ከዛም አልፎ ጦርነት እንዲፋፋም ዝመቱ እያለ የቀሰቀሰ አሳፋሪ ሰዉ።
ይቅርታ መጠየቅ እኮ የልብ መሰበርን ይጠይቃል! 😞
Dave በቀለ ወልደኪዳንና ፃድቁ እኾ ሙሉውንጌል እኽ ናቸው ::
በቀለማ በስተርጅና ዘረፈጅ ሰባኪ ከመሆን የዛሬ ሰባት ወይም ስምንት ዓመት በ72 ዓመቴ እሞታለሁ እንዳለ ቢሞት ይሻለው ነበር። እድሜ ዘልዛላው ይህን ጉድ አሳየን።
@@beletshachewdebeli6258 ወያኔ ሽፍታንና ህዝብን መለየት ያልቻለ የጁንታው ቡችላ ቅዠትህን ቀጥል
ወያኔ አገር አስገንጣዩ ባንዳ ቀንዱ ተሰብሯል
በትግሬ ህዝብ ደም መነገድ አበቃ ቻለው
ገዱፍካዮም ውጻእ ዝሓወይ ወለድካ ክርስቶስ ካብ ዝፈልጡ 1981 ዳርጋ 2000 ዓመት ኮይንዎም አሎ
በጣም የሚያሳፍር በጣም የማከብራቸው ትላልቅ የሀይማኖት መሪዎች የነበሩ ከመጠን በላይ የጭካኔ ቃል ሴሰነዝሩ ስሰማ አፈርኩ
በነሱ ምክንያት መልካሞችም አቡረው ሲዋረዱ ሳይ አዘንኩ ፡አሁንም እነዛ አጋንንታሞች በትግራይ ላይ የረጩት መርዝ አሁንም የተቀደሰችዋ ቤተክርስቲያን ውስጥ አሎ ፡መወገዝና
ተራ አባል ሊሆኑ እንኳን ባይገባም ---
❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያውያን በህዝባችን ላይ ያደረሱት የዘር ጭፍጨፋና ፍጅት ተፀፀቱ ኣልተፀፀቱ የትግራይ ጉዳይ ልክ እንደ time bomb ፈንድቶ የኢትዮጵያ ህልውና ያበቃለታል:: ምክንያቱ ከዚህ ካሃዲ ህዝብ ኣብሮ መኖር የሚፈልግ ትግራዋይ ኣለ ብዬ ኣላምንም:: game over Ethiopia and Ethiopianism.
true
በጴንጤ ተሸፍነው ሀይማኖት ተደብቀው የማጓዙ ጭራቆች እንዴሉ በኦርቶዶኮስ ሽፋን ጳጳሱ ቄሱ መኖክሴ መሥለው ብዙ የሰይጣ አገልጋዮች እርቃናቸው የወጡበት ዘመን ነበረ ብቻ ፈጣሪ እስከ መቼ ይበቃቸወል ያለበት ይመስላል።
መቐለ
ዳዊት አንድ ቀንደኛ ሰው ረሳህ
ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን
የትግራይ ጦርነት ፍትሃዊ ነበር ያሉትን::
🎉🎉🎉🎉
ቭዥነሪ የሚባሉት እናያለን እንተነቢያለን እንፈውሳለን የሚሉ የበኣል ነቢያት ናቸው ወንጌላዊያን፡ግን የመፅሓፍ ቅዱስ እውነት የሚቀበሉ ናቸው
ምድረ እኩያን መራራ አሰቃቂ አንደበታቸው መርዝ ይተፋሉ ትላንት አልፎ ዛሬ አዲስ ቀን መጣ አያፍሩ ምንም እንዳላደረጉ አቅልለው ሲናገሩ ይገርማሉ በፍፁም አይረሳም ወዳጄነህ አንዱ የቀለለ ነዉ ሁሉምቤት የጃሁን ቤታሁ ይገባል የሰዉ ህሊና የሌላቸው አንረሳም
Wodajeneh kilislis seta set new.
Ples የቀጠል አናስታወሳለን 😢😢😢
ሃይማኖተኛና ብሔርተኛ ምንም ልዩነት የሌላቸው የእኛና የእነሱ አይዶሎጂ ያስተሳሰራቸው ቡድኖች ነቸው። አንድነታቸውን የበለጠ የሚያሳየው ሁሉቱም ሀገራቸውን ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ ደረጃ ላይ ነው የሚያስቀምጡት። ሌላው ብሔረተኛው በህዝብ እየማለ ራሱን ያለማል ህዝቡን ያደማል። ሃይማተኛው በእግዚሐብሔር እየማለ ምዕመኑን ከእግዚሐቤርና ከወንድሙ ያለያዩታል።
3 ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤
ሳሙኤል 8:1
በእግዚኣብሄር የተወገዘ ህዝብ ኣብይ ኣህመድ የተባለውን ንጉስ መርጠው እርኩስነታቸውን ኣሳይተናል..umm 🇪🇹yes
ጥሩ ነበር ግን ተጠያቂው ሀሳብ ይጨርስ
Wodajeneh ye Abiy Amaroch wow.
ያሳዝናል
Who can forget the celebration in Addis Ababa when ENDF captured Mekelle as if they won a football match?
አንደበተ ርቱ ዴቭ ግን አወደአዮባ አይትኩለፎ🙆
megabi Asfaw geta yibarkih.
😂😂😂አልቀባቹሁ ፖለቲካው ሃይማኖት ውስጥ ገባቹ😂😂😂 እግዚአብሔር አስተነፈሳቹ🙏🕯"ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች"
ትግራይ እንዳይመጡ የፈለገበት ምክንያት ሊነግርህ ሲል እያቋረጥክው ነው ምክንያቱ ምንድ ነው? ያውራበት እስኪ::
በዚህ ጉዳይ ላይ ዘርዘር ያለ ፕሮግራም በ ኢትዮፎረሙ ጋዜጠኛ ያየህሰው ሽመልስ ተሰናድቶ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።
በዚህ ሁሉ ግን የTPLF ን እብሪት አላነሳችሁም::TPLF ኢትዮጵያ ትፍረስ ሲል አንድ ብሔርን ጠላት አድርጎ ሲዘምት ትክክል አይደለም ያ ላላችሁ ሰዎች የሌላውን ስህተት ለመንቀስ ምን ሞራል አላችሁ?
እከክ ይሄንን የሞኝ ዘፈን ሁሌ ኣበባዮሽህን አታላዝን ከመሓል አትጀምር Tplf ሳይሆን በጦርነቱ ሜዳ ያልዋሉ እናቶችን ሴቶችን አባቶችን ታዳጊዎችን ካህንና መነኮሳትን ነበር ስትፈጁ የነበረው።
ከከተማው ላይ በደቦ እየተጠራራችሁ እየጠቆማችሁ ስታሳስሩ ማጎርያ ስታስጥሉ የነበረው። ንገሩኝ ባይ ፈንገሳም
እብሪትህ አናትህ ላይ ሲወጣ ልክህን አገኝህ::አሁንም የማትማሩ ጉዶች መሆናችሁ ነው እኮ የሚገርመው::መማር የማይች ል ድንቁርናን እስካልጣልክ ድረስ በክራንች መሔድ እድል ፋንታህ ይሆናል::
ናይ ኢትዮጵያ ሀይማኖት መራሕቲ ኩሎም ሐደ እዮም ሕዝቢ ትግራይ ክጽየፎም እዩ ዘለዎም ንሓዋሩ
በሃይማኖት ነፃነት ስም ኮትኩቶ ያሳደጋቸው ራሱ ሕዋሓት ነው። ሕዋሓት የትግርይን ህዝብ ትግል ውጤት ለነዚህ ሃይማኖት መስፋፋትና ለምትጠላን አገር ልማት ለኤርትራ ነፃነት አውላ ትግራይን ረስታ ነበር።
ጌታን፣አምናለሁ፣ያለ፣ሁሉ፣በዚህ፣ጦርነት፣ያልተሳተፈ፣ጢቂት፣ሊኖር፣ይችላል፣አሁን፣ለቤተክርስትያ፣የምላት፣ንስሀ፣ካልገባች፣ትውልድን፣አታገኘውም፣ይህ፣የምለው፣አንደአመኝ፣ነው፣ልጆች፣የላችሁ፣ውስጡ፣ባዶ፣ነው፡ተመለሱ፣በኖርንበት፣በተክርስትያን፣ፈረን፣፣
ይህህንን ቀን ማስታወስ ራሱ ያማል ግን እግዚአብሔር ቅት ፈራጅ ነው
ወ/ዊ ያሬድ ይቅርታን መጠየቁን አላወኩም ነበር እ/ር ይቅር ይበለኝ እና ዘላለም የሚባለው ሰውዬ ጌታ በሚያውቀው እንጃ ብቻ ከባድ መርዝ የረጩ መርዘኞች ናቸው👿👿
@@akbertmicheal አንቺ ተነኩብኝ ብለሽ የምትንጨረጨሪላቸው ጦረኛ ቀሳውስት ምን ይባሉ?
@getachew188 ስማኝማ እኔ ብሄር ለይቼ አይደለም ማንም ሰው አይሙት አይሠደድ:: በተለይ የእ/ር ቃልን ፈትፍተው እያስተማሩ ቃሉን እያወቁ በጎን ጦር ሲሰብቁ እና ህዝብን ማሥጨረስ አለባቸው ብዬ አላምንም: እነዚህ ሠዎች ቢቻል ቢቻል ማስታረቅ :እርዳታ የሚያሥፈልጋቸውን መርዳት ካልሆነ ግን በጓዳቸው ገብተው ወደ ፈጣሪ መፀለይ ነበር የሚጠበቅባቸው ::ክርሥቶሥ እኮ የሞተው ለሁሉ ነው እሥከሞት የደረሠው በፍቅሩ ያኖረን:ምህረቱ በዝቶልን ይቅር እያን:: የእውነት እነዚህ ሠዎች ግን ልክናቸው እያልክ ነው? ጥቅም ፈላጊዎች ሆዳሞች ስለሆኑ ነው::እኔ ከእምነት አባቶች እንደዚህ አይነት ነገር ስለማልጠብቅ ነው:: ሠውን እንደ ሠውነቱ ነው የማየው በብሄሩ አይደለም ::እውነት አሁን በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር አያሣዝንም ትግራይ ነበር አሁን አማራ እና ኦሮሚያ የሚያልቀው ህዝብ አያሣዝንም ? በብሄሩ ሣይሆን ክርሥቶሥ በቅዱሥ ደሙ የዋጀው በአምሣሉ የሠራው ህዝብ ነው ያነው የሚገባኝ::
@akbertmicheal ልክ ነሽ ግን ህዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት የለም
ወንጌላውያኑ ለሽፍታና ለዘረኞች ጥብቅና መቆም ያለባቸው አይመስለኝም,
ወያኔ መብረቃዊ ምት እያለ በፎከረበት ያረዳቸው የሀገራችን ወታደሮች ደም ምንም አልመሰለሽም
የትግሬ ቀሳውስት ከፉከራ አልፈው ጠመንጃ አንግተው ሲዋጉ የፅድቅ ስራ ነው ወይ?
እህቴ ወደ አንድ ወገን ያዘመመ ወቀሳሽን ሚዛናዊ አድርጊው
ወንድሞቼ እናተ እስከደብረብርሀን የመጣችሁት ለፅድቅ ነበር እንዴ ጦርነት ጀመረህ ስታበቃ ለቅሶ ምን ያረጋል አሁንም እስቲ ለዚህ ጉዳይ እኛስ ምን አርገናል በሉ
ምንም ማስረጃ አትሰጥም። የማስመሰልህን ጩኸት ቀምተህ ወንጀልህን ለማቻቻል ትቧጥጥ ይሆናል። እውነት ግን እውነት ናት።
@zbestisyetcome1 እውነታው አንድ አምሮ ያለው ሰው ህዝብ በዚህ ልክ እንዴት ተባበረብን በሉ አብዛኛቻችሁ ፖለቲካንና ከጦርነቱ በሁዋላ ነው ምታውቁት ለዛ ነው ማይገባችሁ አልፈርድም ሚያሳዝነው ግን አንድም የትግራይ ሰይጣን አክቲቪስት አልሞተም ፃዱቅ መስለው ዛሬም ህዝቡን ያላቅሱታል ይሸቅሉበታል ግን ይህንን ሁላ ግፍ ምስኪን የትግራይ ህዝብ አለቀ በዚህ ሁሉም ያዝናል
@see12334 ህዝብ የተባበረው በተጋተው ጥላቻ ክፋት እና ተንኮል ምክንያት ነው። አንተ እንደምትለው የባሰ ነውር ግፍ እና ጭካኔ በግልጥ እየተሰራ ያለው እንዲያውም በተሻለ ሁኔታ አሁን ነው። ልብጥ ዘረኞች ምልክታቸው ከሀይማኖታቸው ወይም ከዘራቸው ይሁን እንጂ የትኛውም ግፍ ማንም ቢፈፅመው ልክ ነው ባይ ናቸው። ባንተ ላይ የሚታየው ደዌም ይሄው ነው። ሁሌም የምንለው ስለፖለቲከኞች ነፍጥ ይዘው ሜዳ ስለወጡ ሳይሆን ስለ ንፁሓኑ ሴቶች ህፃናት እናቶች እና አባቶች ነው። ይህንን ግፍ የሰሩ ሁሉ የጊዜ እና የሁኔታ ጉዳይ እንጂ በፍትህ ፊት መቆማቸው የማይቀር ደረቅ እውነት ነው።
እነዚህ የተረገሙ ሰዎች በትግራይ ህዝብ ላይ የረጩት የጥላቻ መርዞች መልሶ እራሳቸውን መርዞ አሰቃይቶ ያጠፋቸዋል ! እነዚህ የሰይጣን ወንድሞች ጌታ ይንቀላቸው!
@@bg9694 ህዝብና ወያኔን መለየት ካልቻልክ ሲደክምህ ታርፋለህ
ሐዋሪያው ዘላለም ግን ጌታን ተቀብሎ ዳግም ተወልዶአል ወይ? ነው
ትግሬ ለስትራቴጅ ብሎ የዘር ጥላቻን ጫካ ጀመረው ስልጣን ሲይዙ ይቅርባችሁ ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ 27 አመት ለመነ ውጤቱም ትግሬን ጨርግዶ በላው አሁንም የልባችሁን ክፋት ካልተዋችሁ ሌላ መከራን ትጋብዛላችሁ
Jonesayider😂😂
ነፍሰ በላ ኣራጅ ነህ ደም እጅህ ላይ ኣለ
የትግራይ ህዝብ ልቡ ክኣረሜኔዎችና ከካሃዲዎች ኢትዮጵያውያን ሰርዞታል የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጠቅልሎ ም ይወጣል ያሳለፍነው ግፍ ለዘላኣለም ሊረሳ ኣችልም ኣለም ውስጥ ተደርጎ የማይታወቅ ተደርጉልናል ብዝውን ተወርቶም ባያልቅም ሰው ክነነብሱ እሳት ላይ ጨምረው በዳቦ ወይ በእንጀራ የበሉ ፈጣሪ ይፍረዳቹ ኣረሜኖች ለኛ ደሞከናንተ ይለየን ኣሜን
ዕለት 12/18/2024
ንሕና ተወለድቲ ዞባ ሰ/ምዕራብ ዝኾና ተቀመጥቲ ሃገረ ኣሜርካ ከተማ ላስቬጋስ ኣባላት ማሕበር ልምዓት ሽረ ጨንፈር ላስቬጋስ
በዚ ዕለት 12/18/24 ኣ.ኣ ኣብቲ ንነብረሉ ከተማ ላስቬጋስ ተኣክብና ኣብ እዚ እዋን ኣብ ዓድና ትግራይ ብፉሉይ ድማ ኣብ ዘባ ስ/ምዕራብ ኣብ ዝግበር ዘሎ ሓላፍነት ዝጎደሎ ዕደና ወርቂ ብስንኪ ነቲ ዕደና ወርቂ ዝዉዕሉ ዘለው ዘይሕጋዊን ሕጋዊ መስርሕ ዘይተኽተሉን መርዛማት ናይ መዐደኒ ኬሚካላት ኣብ ልዕሊ ናይቲ ክባቢ ነባራይ ዝኾነ ህዝቢ ፤ኣብ ልዕሊ ጥሪት፣ ብሓፈሻ ኣብ ልዕሊ ስነ ህይወታዊያኒን ገፀ ምድሪን ዝበፅሕ ዘሎን ክበፅሕ ዝኽእልን ጊዛዊን ዘላቕን ሓደጋን ጥፍኣትን ህዝብና ንምድሓን ዝገበርናዮ ኣኼባ *
መበገሲ ዝረኽብናዮም ፅንዓታት፦
1,ተቀመጥቲ ዓዲ እንግልዝ ዲያስፖራ ትግራይ ቅድሚ ሕደት ሰሙናት ኣብ ወርሒ ሕዳር 'ዕደና መዓድን ዞባ ሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዘለዎ ኩነታትን ክግበሩ ዘለዎም መፍትሒታትን ኣመልክቱ ካብ ዝተፀሓፈ ሳይንሳዊ ፅንዓትን ስፍሕ ዝበሉ መረዳእታትን ዙለዉዎ ፅሒፍ ብዝረኽብናዮ ሓበሬታ።
2,ናይቲ ዞባ ተወላድቲን ነባሪትን ካብ ዝኾነት ፋርማሲስት ምፅላል ኣብራሃ ዝቀረበ እቶም ኣብ ዕደና ወርቂ ዝዉዕሉ ዘለው ኬሚካላት ኣብ ደቂ ስባት ፣እንስሳት፣ ማያዊ ኣካላትን ሓመድን ብጊዛዊን ብዘላቕን ከስዕብዎ ዝኽእሉ ናይ ጥዕና ሓደጋታትን ፅልዋታትን ዘመልክተ ሞያዊ ትንተና ዝሓዘ ብ ሊላይ ትቪ ዝተፈነወ ቪዲዮ።
3, ካብ ጋዜጠኛBBC ትግርኛን መስራቲ ሊላይ ትቪን ዝኾነ ጋዜጤኛ በርሁ ሊላይ ዝተረኸበ ሓበሬታ።
4,ኣብ ቀረባ እዋን ኣብ ዞባ ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽረ ዝተመስረተ 'ምድረ ገነት ሲቪል ማ/ሰብ ዞባ ስ/ምዕራብ ዝተሰየመ ሲቪል ማሕበር ዝረኽብናዮ ሓበሬታ።
5, ካብ ሃገረ ኣሜርካ ካብ ዝፍኖ VOA ዝተባሃል ሬዲዮ ጣብያ ኣብ ናይ ትግርኛ ፕሮግራሙ ካብ ዝስረሖም ሰለስተ ክፋል ዘለዎም ኣብ እዚ ጉዳይ ዘትኮሩ ፅንዓታዊ ደኹመንታሪ ቪዲዮ ዝረኸብናዮ ሓበሬታ።
* እዞም ኣብ ላዕሊ ዝተጠቀሱ ፍልፍል ሓበሬታ መበገሲ ገይርና ነዊሕ ዘተ ብምክያድ እዞም ዝስዕቡ ናይ መፍትሒ ዉሳነ ሓሳባት ኣቅምጥና ኣለና።
1,ንሕና ናይቲ ከባቢ ተወለድቲ
አብ ሞንጎና ክህልው ዝክእል ናይ ሓሳብን ፖሎቲካን አፈላላይ ንጎኒ ገዲፍና
ኣብ ምእንቲ ህላወ ህዝቢናን ዓዲናን ብምቅዳም ብሓደ ስሚርና ተወደብና ምቅላስ።
2, ዞባ ስ/ምዕራብ መስረት ገይረን ዝተመስረታ ኣብ ዲያስፖራ ዝርከባ ከም ማሕበር ልምዓት ሽረ፣ ስሑል ሆስፒታል ቻሪቲ ምግባረ ሰናይን ካልኦትን ዝኣመሳሰላ ማሕበራት እዚ ጉዳይ ቅድሚ ኩሉን ልዕሊ ኩሉን ኣጀንደአን ገይረን ሓድነተን ኣጠናኪረን ፣ኣባላተን ኣኪበን ገፋሕቲ ናይ መራኸቢ መድረኻት ፈጢረን ክቃለሳ ምግባር።
3, እዚ ጉዳይ ሕዚ አብ ከባቢና ይረአ እምበር ብቀፃሊ ናብ ሙሉእ ትግራይ ስለ ዝዛመት ከም ተጋሩ ሓቢርና ክንቃለሶ ኣብ ከባቢና ምስ ዝርከቡ ትግራይ ተንከፍ ማሕበራት ስጡም ርክብ ብምግባር ሓቢርና ክንቃለስ ንፅውዕ።
4, ኣብ ትግራይ ብፉሉይ ድማ ኣብ ዞባና ዞባ ስ/ምዕራብ ብስንኪ እቲ ንዕደና ወርቂ ዝውዕል ኬሚካል ዝበፅሕ ዘሎን ክበፅሕ ዝኽእልን ሓደጋን ኣብቲ ዝግበር ዘሎ ናይ ሃፍቲ ምዝበራን ከምእ እዉን ኣብቲ ንገብሮ ዘለና ነቲ ሓደጋን ጥፍኣትን ደው ናይ ምባል ምንቅስቃስን ኣብ ዉሽጢ ዓዲ ኮነ ኣብ ወፃኢ ዝርከባ ሚዲያታት እኹል ናይ ሚዲያ ሽፋን ብምሃብ ሓላፍነተን ንክዋፃኣ ንፅውዕ።
5, ኣብ ዉሽጢ ዓዲ ብፍላይ ድማ ኣብቲ ኣብ ናይ ህላወ ስግኣት ዝርከብ ዞባ ሰ/ምዕራብ ዝተመስረታን ዝምስረታን ማሕበራትን ዉደባታትን ቅድሚ ኹሉን ልዕሊ ኩሉን እዚ ጉዳይ ኣጀንደአን ገይረን ክስርሓ ምግባር።
6/ ከምቲ አብ ዓዲ እንግሊዝ ተቀመጥቲ ዝኮኑ ዲያስፖራ ተጋሩ ገፊሕ ሳይንሳዊን መረዳእታ ዘለዎ ፁሑ ፍ ብምድላው
ናብ ኩሉ ዝምልከቶ ናይ ምምሕዳር አካላት ክበፅሕን አዋናዊ አጀንዳ ክኸውን ዝገበርዎ
ብቀፃሊ ክስራሕ ምግባር።
7/ ኣብ መዳይ ዲፕሎማሲ ናይ ሑሉፍ ታሪክ ምድጋም!ከምቲ ትግራይ ኣብ ኩሉ ዓይነት ዕፅዋን ክባን ወዲቃ ብፀልማት እንዳተጭፍጨፍት እንተላ ኣብ ወፃኢ ሃገራት ንነብር ደቃ ትግራይ ተወዲብናን ተናቢብናን
ናብ ኩሎም ዝምልከቶም ኣካላትን ትካላትን ብፅሑፍ ይኹን ብስላማዊ ስልፍ ዝገበርናዮ ዓለም ዘስደመመን ሪኡይ ለውጢ ዘምፀአን ተጋድሎ
ሕጂ እዉን እንተኾነ ናይ እዚ ኬሚካል ብምጥቃም ዝግበር ዘሎ ፅንተትን ሃፍቲ ምዝበራን ጠጠው ንምባል ካብቲ ናይ ቅዲሚ ሕጂ ዘይነኣኣስ ዝተወደበን ዝተናበበን ምንቅስቃስን ምግባር ።
8/ ሀ,እዚ ጉዳይ ህፁፅን ግዜ ዘይህብን ስለ ዝኾነ፤
ለ,ከቢድ ስራሕን ብዙሕ ናይ ስብ ሓይሊን ስለዝሓትትን ንሓደ ማሕበር ወይ ድማ ንዝተወሰኑ ኣካላት ስለ ዘይግደፍ ፤
ሐ,ኣብ ደገ ብዲያስፖራ ኣብ ዉሽጢ ዓዲ በተን ዘለዋ ማሕበራት ጥራሕ ስለ ዘይስራሕ
ከምኡ እዉን ምርድዳእን ናይ ሓበሬታ ፍስሰትን ስለ ዘድሊን።
ኩሉ ናይ ስብ ሓይሊ ክንጥቀምን ኩለን ማሕበራት ኢደን ከእትዋን ተረባርበን ክሰርሓን ክንሰርሕን ።
መ/ ኣብ ወፃኢ ይኹን ዉሽጢ ዓዲ ስጡም ዝኾነ ናይ ሓበሬታን መረዳእታን ፍሰትን ሓይሊን ክህልወና።
ካብ ዝተበተና ዝተወደበ ክንከዉን።
*ካብ ኩለን አብ ዞባ ሰ/ምዕራብ ብልምዓት ቻሪቲ ብሲቪክ ወዘተ ዝመሰል ዝተወደባ ማሕበራት።
ካብ ማሕበራት ውደባ ወፃኢ ዘለዉ ተወለድቲ ዞባ ሰሜናዊ ምዕራብ ዝተፈላለየ ብቅዓትን ፍልጠትን ዓቅምን ዘለዎም አካላት።
ካብ ውሽጢ ዓድን ወፃኢን ዝነብር ተወላዲ ዞባ ሰሜናዊ ምዕራብ።
ኣጀንድኡ (ስርሑ) እዚ ኣብ ትግራይ ብፉሉይ ድማ ኣብ ዞባ ስ/ምዕራብ ኣጋጥሙ ዘሎ ናይ ኬሚካል ፅንተት ጠጠዉ ንምባል ዝቃለስን ዘቃልስን ታክሲ ፎርስ ውደባ ምፍጣር።
8/ እዞም አብ ላዕሊ ዝተዘርዘሩ ጉዳያት ብምግባር
ናብ መሬት ብምውራድ ህዝብና እኩል አፍልጦን ሓበሬታን ብምሃብ
ጥንቃቀን ሓላፍነት ብዘለዎ መንገዲ ሰላማዊን ሰላማዊን ዝኮነ ሰላማዊ ሰልፊ ብምግባር ጠጠው ክብል ምግባር።
ስለዚህ ነዚ ንገብሮ ቃልሲን መኸተን ኩሉ ወዲ ዞባ ሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይን
ኩሉ ትግራዋይን
ኩሉ ፈታዊ ዓዲን ደጋፍን ክታሓባበረና ፃውኤት ንገብር።
ካብ ሃገረ አሜሪካ ነበርቲ ከተማ ላስቬጋስ
ማሕበር ልምዓት ሽረ ጨንፈር ላስቬጋስ።
Be Hagerachen?
Tigray libration Front!
ለምን ያንን ሴሰኛ አሮጌ አቁማዳ ያለውን ወዳጄ አላስገባከውም
Min yaregal ya muticha yehone sew?
Cristean is evangelical of dichotomy of good and evile
የፋኖ መሪዎች ይማረካሉ
የሸኔ የትግል መሪዎች ይያዛሉ
ያለ የቤተክርስትያን አገልጋይ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ::
አስቡት ትግሬነት ላይ ጴንጤነት ሲጨመርበት አለም ስትናወጥ አስቡት እስቺ፤🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምህርተአብ ፡ካድሬ፡አይደለም፡አትበል፡ምንም፡የምታዉቀዉ፡ነገር፡የለህምማለትነዉ፡
ወይ መተዓቢተይ ኣስፋው ሓጎስ... ጉዕዞ ሂወትካ ብጣዕሚ እዩ ዝገርመኒ... ብዙ ምያ እዙይ ክሪአካ እየ ኢለ ሓሲበ ኣይፈልጥይ!