ጋብቻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 8 місяців тому

    ተባረክ ትምህርት የጠራ ነዉ ❤

  • @Thetwinintrouble
    @Thetwinintrouble 8 місяців тому

    May God bless you with more anointing. I always wanted to watch your teachings. Please continue this generation needs this kind of teaching.

  • @shitaalemayehu8530
    @shitaalemayehu8530 8 місяців тому

    ተባረክ በርታ ወ/ዊ ደሉ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 8 місяців тому

    ወንጌላዊ ደሉ በ ቲክቶክም ብትመጣ ጥሩ ነበር ግን ከማንም ጋር ሳትዳበል እንደዚህ ብታስተምር ብዙ ተደራሽነት ይኖረዋል ❤❤❤

  • @Dessme
    @Dessme 8 місяців тому +1

    ስለ ዳግማዊ ጋብቻ (remarriage) ብታስተምረን ደስ ይለኛል። አንዳንዶች በዚህ በዚህ ምክንያት ከሆነ ይቻላል ሲሉ አንዳንዶች ደሞ በምንም ሁኔታ አይቻልም ይላሉ። ሁለቱም ጥቅስ ይጠቅሳሉ። የቱን እንያዝ? 🙏

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 8 місяців тому +2

    በውጪ በውስጥ ያለን የወንጌል አማኞች ምናለበት ተባብረን ጥሩ ኔትወርክ እና ካሜራ እንዲኖረው መልካም ሰወች ብንነሳሳ አንድ ሰው ታመም ተብሎ እኮ በ 24 ሰአት $117,000 dollars ተሰብስቦል ምናለ ለመልካም ነገር እጅ ብንዘረጋ እየተቆራረጠ ነው ኔትወርክ😢

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 8 місяців тому

      ጥሩ ሃሳብ ነው፥ እንነጋገርና አንድ ነገር ማድረግ እንችላለን

    • @Yadnal2025
      @Yadnal2025 8 місяців тому +2

      ሃሳብሽ ጥሩ ነው ነገር ግን ያነፃፃርሽበት መንገድ ልክ አይደለም

  • @ambetame8894
    @ambetame8894 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ደሉ🙏

  • @BetyTheluther
    @BetyTheluther 8 місяців тому

    God bless you 🙏❤ deluye

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 8 місяців тому

    ድምፅ አይሰማም
    ለመከታተል እንዲያስችል የመግቢያ ገለፃ ቢደረግለት
    ተከታታይ ከሆነ በግልፅ ቢቀመጥ
    በሶሻል ሚዲያ ብዙ ትምህርቶች ሰለሚሰጡ ሰው ሊፈራ ስለሚችል የትምህርቱ ዓላማና ጤነኛ መነሻ ሀሳብ የግድ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ እኔ ወንድማችንን ወ/ዊ ደሉን ስለማውቀው ነው የማያውቀው ሰውስ ለመከታተል ችግር እንደሚፈጥርበት ገመትኩ ለዚህ ነው ትምህርቱ ለብዙዎቹ እንዲደርስ የበኩሌን አስተያየት የሰጠሁት ጌታ ክብሩን ይውሰድ።

  • @thebiblecrew
    @thebiblecrew 8 місяців тому

    ይሰማል

  • @GobenaSolomon-bx6kj
    @GobenaSolomon-bx6kj 7 місяців тому

    ድምጽህ ይቆራረጣል

  • @AlemuSolomon
    @AlemuSolomon 8 місяців тому

    Geta yibarikih

  • @AlemuSolomon
    @AlemuSolomon 8 місяців тому

    Yisemal

  • @belaynehfunt7881
    @belaynehfunt7881 8 місяців тому

  • @MekidesTesfaye-fw8ny
    @MekidesTesfaye-fw8ny 8 місяців тому

    Matthew 19 አማ - ማቴዎስ
    3: ፈሪሳውያንም ወደ እርሱ ቀረቡና ሲፈትኑት፦ “ሰው በሆነው ምክንያት ሁሉ ሚስቱን ሊፈታ ተፈቅዶለታልን?” አሉት።