Incredibly knowledgeable fathers of faith like this are very IMPORTANT for The Church and its people. Mehabere Kidusan is much appreciated for getting them/ fathers/ to wider audience and people of faith. May our Lord The Savior Jesus Chrst be with us all. Amen.
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK
You are bringin lives to their original place.
I am thankfull.
From the day i heard about mahberekidusan my days have changed step by step.
አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን መንግሥት ስማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለህይወትን ያሰማልን አረጅም ዕድሜ ይስጥልን አባታችን💚💛❤️🙏💚💛❤️
አባታችን በጣም ነው ምወዳቸዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፫
አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን በረከታቹሁ ይድርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን
++++ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
++++ በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን+++
+++ዐሠሮ ለሠይጣን : አግዓዞ ለአዳም+++
+++ሰላም : እምይእዜሰ+++
+++ኮነ: ፍሰሃ ወሰላም+++
ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግተ ሰማይን ያውርስልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን 🙏🏾
ክቡር ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት በረከታቸው ይድረሰን♥
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የማይጠገብ ቃለ እግዚአብሔር በሚጣፍጥ አነደበት
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tesfa mengste semayatb yawarsln Abatachin
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በረከተወት ይድረሰኝ አባቴ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏
ሊቀ ሊቃውንት ስሰማዎት ብውል ባድር አልጠግበዎትም እረጅም እድሜ ከጤንነት ገር ይስጥልን
ለአባታችን ለመምህራችን ቃለሂወትንያስማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ትምርቶት መፈስን ያድሳል በረከቶት ይድረሰን እግዚይብሄር እድሜና ጤና ያድሎት
Amen amen amen kali hiwet yasemalin egzabher astewayi libon yisten
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይደርብን ፀሎቶ አይለየን የአቡነ ተክልሃይማኖት በረከታቸው ይብዛልን ጸሎታቸውም ይጠብቀን ቅዱስ ኡራኤል ጥበቃው አይለየን :የሁሉም ቅዱሳን በረከት ይደረግልን::
ቃል ሕይወት ያሰማል ተሰፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእውነት
አሜንአሜን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤
አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት🙏🙏🙏
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ሒወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን🙏🙏🙏
አሜን
Kale hiwot yasemalin abatachn
እኔ እናቴን በጣም ነው እምወዳት አባቴንም እወደዋለው ግን እውነት ለመናገር ለእናቴ አጥብቀ አዳላለው ምክንያቱም ያደኩት እናቴ ጋራ ነው 😢 አንዳንዴ አባቴን ብዙም ጥይቄው አላውቅም እና የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማኛል
Amen, Kale hiwot yasemalen abatachen.
Incredibly knowledgeable fathers of faith like this are very IMPORTANT for The Church and its people. Mehabere Kidusan is much appreciated for getting them/ fathers/ to wider audience and people of faith. May our Lord The Savior Jesus Chrst be with us all. Amen.
Amen Amen Amen kale heywoten yasemaln barkew ydersen💒💒💒🕊🕊🕊
Kale ehwet yasamalen
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
ክቡር አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
አባታችን ቃለህወት ያሰማል በዲሜ በጸጋ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጸጋውን ያድልልን።
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዘመን አምላክ እግዚአብሔር ይስጥልን!
ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen kale hiwete yasemalene kebure Abatachine
አሜን አባታችብ በርከትዎ ይደርብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Sewdot yene Abat edeme yesetlegn🙏
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባት
Aamn kalehiwot yasemaln
Amlak yhagzena
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kale Hiwet yaseman Abatna Enatachin kale Lemakber Egziabiher yardages ! Regim Edimen Tena yistot Abatachin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሕይወትን ቃል ያሰማዎት
abatachin edmena tena yestwo
እሺ አባታችን። አባቴ እኔ እንደተረገዝኩ ነው የሔደው እና አያዉቀኝም አምስተኛ ክፍል ሳለሁ መጣ 15 ቀን አብሮን ተቀመጠ ከዛም ሔደ ተመልሶ መሬት ምናምን ገንዘብ አለው ትንሽ ያንን ሽጡ በሚል ሰበብ ሰሞኑን ተጣላን በስልክ ለወንድሞቹ መሬቴን ሽጡ ብሎ እኔ ደግሞ ቤት ልስራልህና ግባ አባትህ ቦታ ስለዉ ዝም አለኝ ከዛም አሁን እኔ መሬቱ አይሸጥም ብር ልስጥህ እኔ ብለዉ ዝም ብሎ መሬቱን ሸጠው ከዛም እኔን ተናድጄ ብዙ ተናገርኩ ለቤተሰቡ ለእናቱ ለእህቱ ምናምን እና ድሮም አላቀዉም አሁን አላቀዉም እና ምን ይሻላል ፀባዩ አስቸጋሪ ነው ያጨሳል ይጠጣል ከሰው አይስማማም ግን ምን ላድርግ? 😭😭😭
Kalhiwet yasemlen abetcen
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልንየአምላኮች ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመስገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
ጥያቄ ነበረኝ መጠየቅ እችላለሁ?
በመጀመሪያ ለአባታች ቃል ሕይወት ያሰማልን!!! ቀጣዩ ጽሑፍ ሊንኩ ላይ ያለው ግን ለመህብር ቅሰመዱስን ነው ua-cam.com/video/xC-cv7iQWRg/v-deo.html የመምህር ምህረትአብ ትምህርት ነው ማህበር ቅዱስ ከቻላችሁ በቲቪ ስርጭት በታስታላልፉት ብዙ ምእመናንን ያስተምራል በተለይ አሁን በቀጥታ ስርጭት በሚተላለፈው ስርጭት ቢታለለፈ ብዙውን ምእመናን ማስተማር ይችላል ብዬ አስባለው ትምህርቱ የተሰጠው ቦሌ መድኃኔዓለም አና በቅዱስ የዮሐንስ ቤተክርስቲያን ነው። አሁን በዚህ ጊዜ ሁሉ ምእመን አቤት ስላሉ እንዲህ አይነት ትምህርት በቀጥታ ቢሰራጭ ጥሩ ነው!!!
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በረከተዎት ይደርብን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በረከተዎት ይደርብን