Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ዶክተር ለአከማርያም በጥብቅ ታስፈልገኛለክ ያንተን የሰራሃቸውን ቪዲዮ ለኔ ይጠቅማሉ ያልኳቸውን አይቻቸዋለው ግን አንተን ማነጋገር እፈልጋለሁ እባክሀን ፈቃድህ ከሆነ የ ቴለግራም ወይም የ ዋትስአፕ አድራሻህን አስቀምጥልኝ አመሰናለሁ
I just stumbled upon this channel. Am definitely know this guy. Keep shining with the passion you love to do. Cheers!
ለአከ ማርያም በርታልኝ ትክክለኛ መምህሬ ነህ በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏💥
ሰላም ለአከ የሚገርምህ ነገር ያንተን ፕሮግራም ስሰማ በጣም እረጋጋለው ጥሩ ናቸው
ተመስገን የኔ ጀግና መምህር ቶሎ ቶሎ ናልን እናመሠግናለን !!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Thanks so mach
D.r እኔ ሁሌም የራሴን ስራ መስራት እፈልጋለው ግን አሁንም ተቀጥሬ ኑሮየን ማሻሻል አልቻልኩም የሆነ ሰሞን ቀጣም እሳሳለው ካዛም ውስጤ ፍርሀት ይሞላ እና ተመልሶ ሞራሌ ይሞታል በቃ ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር እጀምርና ቶሎ አቆማለው ዶር ምን ባደርግ ነው በሐሳቤ ምጸናው
ክቡር መምህሬ ዶ/ላከማርያም ለምትሰጠኝ ጠቃሚ ትምህርት በሙሉ ከልብ አመሠግናለሁ በተረፈ ቴሌግራምህን መቀላቀል ፈልጌ አልቻልሁም ምን ባደርግ የተሻለ ይሁናል ? ሌላው በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ቲክቶክ ላይቭ መቼ መቼ እና ስንት ሰዓት ነው የምትገባው ? አመሠግናለሁ ።
You are also the best thank you
Amazing! Blessed mind
❤❤❤❤
ዶ.ር የሆነ ነገር ለመጀመር እፈራለው ግን ሁሌም ካለውበት የተሻለ ለመሆን እፈልጋለው ዶ.ር ምን ባደርግ ይሻለኛል
Decision yasefelegal … check my videos
hello wudie? ye DNA chanal name min yibalal
በጠም ምርጥ ስረ
ዶክተር አንተን በስልክ ማግኘት ይቻል ይሆን?
Telegram
@@laekemariam72 ሰርች አደረኩ ግን አልመጣልኝም