ባልና ሚስት ድንቅ አምልኮ | Pastor Ali | ወንድማችሁ አሊ | BodyofChrist | ፓስተር አሊ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 342

  • @TheBodyofChristMinistry
    @TheBodyofChristMinistry  10 місяців тому +20

    24/7 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ፦ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 2 місяці тому +7

    ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ ባልና ሚስት በአንድ መንፈስ ለጌታ ምስጋና ሲያቀርቡ❤❤❤❤

  • @selamawitfentaw3987
    @selamawitfentaw3987 10 місяців тому +15

    ባል እና ሚስት ይላሉ ይሄ ነው ህይወት በተግባር ሲገለጥ

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 10 місяців тому +27

    እናተ ይባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ እንዴት እንደምታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩልኝ ልጆቻችሁ ቤታቹህ አገልግሎታችሁ ይባረክ ተባርካችሁ ለበረከት ስለሆናችሁን ጌታን ስለናተ አመስግነዋለው እባርከዋለው ተባረኩልኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @TheBodyofChristMinistry
      @TheBodyofChristMinistry  10 місяців тому

      24/7 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ፦ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @destafentaw5736
    @destafentaw5736 Місяць тому +2

    ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s 10 місяців тому +11

    ጌታ ስለእናተ ይባረክ ሳቃችሁን ጠብቁት ለኔ ሳቄን ይመልስልኝ ፀልዩልኝ ❤

    • @MelatTesfaye-zp8hn
      @MelatTesfaye-zp8hn 10 місяців тому +1

      Geta yesus selam desta ereft yhunsh

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 3 місяці тому

      ዝማሬ እየከፈትሽ ዝም ብለሽ ስሚ አምልኪ ሳቅሽ ይመለሳል

  • @yetmendale4930
    @yetmendale4930 10 місяців тому +5

    ወየው ድምጿ ሲያምር ተባረኪልኝ አሊዬ ቃላት የለኝም ላንተ ብርክ ብርክርክ በልልኝ በጌታ ፍቅር ውድድ ነው የማረግህ

  • @HagereHagi
    @HagereHagi Місяць тому +2

    ትርጉሙ ባይገባኝም እያለቀስኩ ነው የሰማኋት blessed❤❤

  • @HagereHagi
    @HagereHagi Місяць тому

    አንድ መንፈስ መሆን መታደል ነው ከዚ በላይ እድል ምናለ የንጉስ ካህናት ለጌታ ያላቸውስ ፍቅር ልምላሜያቸውስ ❤ይህ የፀጋው ውጤት ነው❤️👌🙏

  • @hanibelongtojesus2932
    @hanibelongtojesus2932 9 місяців тому +4

    ፓስተርዬ ስለ ባለቤትክ ጌታ ክብሩን ይውስድ እኔ ቴሌግራም ላይ አርብ አርብ ስትፀልይ ስታገለግል እስማታለሁ እሚገርመው ድምጽዎን ስስማ በጣም እባረካለሁ መንገድ ልሁን ስራ ላይ ብቻ ሳላስበው ስፅልይ ነው እራሴን እማገኘው ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ❤❤❤

  • @shitayesherfo
    @shitayesherfo 10 місяців тому +12

    ጌታ ይበርካችሁ በአውነት እየሱስ የሚታይበት ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 місяці тому +3

    አይ መታደል እየሱስ ጌታ ነው

  • @twedroshayilu
    @twedroshayilu 2 місяці тому +4

    ፓስተር አሊ ተባረክ

  • @AbrahamAbera-mx5lz
    @AbrahamAbera-mx5lz 2 місяці тому +4

    ተባረኩ ዛሬ ለመጀመሪየያ ጊዜነዉ የሰማዉት ከዚህ በፊት በጣም ቆይቷል ያየዉት ያየዉትም በሰዉ ስልክ ነበር ። የት እንደማገኝዉ ስፈልግ ሰማይ ቲዉብ ላይ ምስክር ነቱን ከሰማዉ ቡሃላ ነበር ዛሬ ያገኝዉት ።
    ይህኔን ፕሮግራም ስሰማ በእንባ ነበር ጌታ ይባርካቹሁ

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በእውነት አስተዋይ ልባም ሴት ነሽ
    እየዘመርሽ ይሁኔ ነገር ውርርርኝ
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
    እስከ ሽምግልና
    ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️ክብር ለጌታ ይሁን
    ኢየሱስይድናል ❤❤❤

  • @AyiniyGETACHEW-bj8eo
    @AyiniyGETACHEW-bj8eo 2 місяці тому +2

    አሜን ተባረኩልኝ !ባለቤትህ ለጌታ የጀገነች ነች ምስጋና በአፏ የሞላባት ሴት ናት ዝማሬዋ መንፈስ አለበት🥰🥰🥰

  • @zertihungirma3531
    @zertihungirma3531 Місяць тому +1

    ምን አይነት ድንቅ መንፈስ ነው ተባረኪ እህቴ
    ያንተ ግሬስ ከሷ ጸሎት የተነሳ መሆኑን አውቀናል

  • @MeskermWorku
    @MeskermWorku 29 днів тому

    ፓስተርዬ እናንተ ብሩክ ናቹሁ ከእሳት ያመለጣቹሁ ትግታጎች ናቹሁ ውድድድድድድ

  • @lidiyaseboka4252
    @lidiyaseboka4252 2 місяці тому +1

    እውን ዘመናችሁ ይለምልም ያከባራቹ ጌታ ያክብራችሁ ዘራቹ ይባርክ!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile6328 10 місяців тому +5

    እናንተ የእግዚአብሂር ልጆች በጣምጎበዞች ናችሁ በርቱ ጌታ ይርዳችሁ

  • @SelamawitWondemu-d8m
    @SelamawitWondemu-d8m Місяць тому

    አሌዬ ዘመናችሁ ይለምልም ጌታን እናይባችሁለን

  • @SelamawitMoja
    @SelamawitMoja 13 днів тому

    This is my first touch to listening to Somali music. My God bless you family I am so blessed

  • @smab6018
    @smab6018 Місяць тому

    ተባረኩ ወገኖች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 10 місяців тому +9

    የረዳችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @TheBodyofChristMinistry
      @TheBodyofChristMinistry  10 місяців тому

      24/7 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ፦ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @Abigiya-d4s
    @Abigiya-d4s Місяць тому

    amen amen amen zemenachu ybarek esy ❤❤❤❤❤

  • @RahelTemesgen-b8x
    @RahelTemesgen-b8x Місяць тому

    ነፍስም አልቀረልኝ ተባረኩ❤❤❤

  • @tigistmelaku1766
    @tigistmelaku1766 День тому

    ብሩክ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 2 місяці тому

    Annii bayyeen siin jalladhaa waqayyoo sinaa ebbisuu🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @danielalemu9333
    @danielalemu9333 Місяць тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @ejegayehumuluneh
    @ejegayehumuluneh 2 місяці тому

    Yene konjo God bless you and stay blessed more and more 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 2 місяці тому

    Elile elile elile elile elile wawww blessed ❤❤❤❤

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ ❤❤❤

  • @HagereHagi
    @HagereHagi Місяць тому

    ተ ባረኩ ታስቀናላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemsolomon6317
    @betelhemsolomon6317 2 місяці тому +1

    God bless this family more than they expect ❤❤❤❤❤

  • @MantakbusMantakbus
    @MantakbusMantakbus Місяць тому

    ከብርለጌታይሁን. ተባረኩ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 місяці тому

    ተባርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሎ

  • @bebiyohale6906
    @bebiyohale6906 6 місяців тому +1

    ደይቅዬ ተባረኪ ዘመናቹ ይባረክ

  • @Gelane1
    @Gelane1 9 місяців тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናቻሁ የተባረከ ይሁን 🙏

  • @eliekaram1393
    @eliekaram1393 Місяць тому

    amen god bless you all🙏❤️❤️❤️

  • @munittaye
    @munittaye 5 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ወታሀይ

  • @zewudirussom5083
    @zewudirussom5083 2 місяці тому

    እግዚአቢሔር ይባርክቹ

  • @ejegayehumuluneh
    @ejegayehumuluneh 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen hallelujah Amen glory to God . elelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf 2 місяці тому

    Amen amen 🙏 🙌

  • @lidiyaseboka4252
    @lidiyaseboka4252 2 місяці тому +1

    ዘመናቹ ይለምልም ምድርን አልፎ ይስጣችሁ ሞገስ ይሁናችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SefanitWoldetsadik
    @SefanitWoldetsadik 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @MeskeremZekarias
    @MeskeremZekarias 3 місяці тому

    weyne ere begeta ቋንቋው baygebagnm yegeta menfes ysemagn neber demo dmtsuwa seyamr❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikirtehailu1431
    @fikirtehailu1431 2 місяці тому

    ጌታ ይበርካችሁ

  • @Axiqelashiaxinafu
    @Axiqelashiaxinafu 15 днів тому

    geta eyasus bazamanachawe yameya baratawene yameya tsanawene woda ewenate hulu yamemarawene kedusune manefase yemulabachawe kedusane hulachume tabarakulene

  • @abdusmedahmed2322
    @abdusmedahmed2322 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ. በርቱ ፣

  • @EyerusalemWorkineh-b7q
    @EyerusalemWorkineh-b7q Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 10 місяців тому +2

    I hope you will come to canada toronto. God bless you All

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf 2 місяці тому

    Haliluya eysuse eysuse eysuse

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ Glory Glory Glory to God

  • @TiyaYegetaTiyaye
    @TiyaYegetaTiyaye День тому

    Kal yelngm pastr Ali zerk .,tewldk yebark betam eytetkmku new,tega yebzalchu yetwld joro leb yestachu!!!

  • @esheituester359
    @esheituester359 5 місяців тому +1

    Elelelelel elelelelel chile batahyy

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 10 місяців тому

    አሜንንንንን ጠላቴን ጥሎታል የሱሴ ይገባዋል ሊመሰገን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋዎን ያብዛልሽ እህቴ ብርክክክክ በይ

  • @betelehemalemayhu681
    @betelehemalemayhu681 10 місяців тому +1

    ዘመናችሁ ይለምልምልኝ ውዶች ❤❤❤

  • @munittaye
    @munittaye 5 місяців тому +1

    እሰይ እእእልልልልልልልልልልልልልልል

  • @metasebiahailu8744
    @metasebiahailu8744 10 місяців тому +1

    ባቢ ዴቅ ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 14 днів тому

    This is my dream wow lemlemi my beautiful sister ❤️

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 10 місяців тому +1

    አቤት የጌታ አሰራር ድንቅ ነዉ ። ስሙ ይባረክ እናንተን የመሰሉ ብርቱና ድንቅ ልጆች ከየት መርጦ እንዳወጣ ላሰበው አሰራሩ ይገርማል እርሱ ሁሉን ቻይ ነው ።ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን ።እናንተም ተባረኩ ።

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 10 місяців тому +1

    በታም ደስ ትላላችሁ ታስቀናላችሁ
    ብዙ በብዙ ተባረኩ ፀጋው በብዙ ይጨመርላችሁ ጌታ እየሱስ ጌታእየሱስ ጌታእየሱስ ነብሴ ሀሰት አረገች

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu 10 місяців тому +1

    ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪኪኪኪ ቀጥይይይይ

  • @meheretkifle6742
    @meheretkifle6742 6 місяців тому +1

    Amenn Amenn

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 Місяць тому

    Amennnnnn bless uuuuuuffffff eeeeeeeeelllllleeeeeelllleee

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 10 місяців тому +5

    Wawww wonderful thanks for this song may God bless you abundantly 🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf 2 місяці тому

    Zemnachu yebarki ❤❤❤❤❤

  • @rollnati
    @rollnati 10 місяців тому

    ዘመናቾሁ ይባረክ እንዴት እንደምወዳችሁ ለምልሙሙሙሙሙ ፓስተርዬ እና የተወደደሽ❤❤❤

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o 10 місяців тому +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ተባርኩ

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 10 місяців тому +4

    May God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ArsemaMoges-xz9gl
    @ArsemaMoges-xz9gl 10 місяців тому

    ሀሌ ሉያ አሊዬና እህቴ ባለቤቱ ሥታምሩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ከዚህ በላይ በመንፈሱ ያረሰርሳችሁ የእዚያብሔር ክብር በናንተ አፍ ወደኛ ወደ አለም ይፍሰሰ

  • @MersiMenge
    @MersiMenge Місяць тому

    Egziabher zemenachun yibark

  • @NigussieMiskir
    @NigussieMiskir 5 місяців тому

    Ameeeeeeen 🎉

  • @tadhab3092
    @tadhab3092 10 місяців тому +1

    Wow you're blessed singer *

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ባለቤትህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን:: እግዚአብሔር ይባርካችህ ይጠብቃችህ ፀጋ ይብዛላችህ:: እንወዳችሀለን
    እናከበራችሀለን::

  • @ShoiHt
    @ShoiHt 5 місяців тому

    🎉አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን💞💞💞💞💞💞💞

  • @fgሕሃይን
    @fgሕሃይን 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተብረኩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 6 місяців тому

    ባልና ሚስቶች ተባረኩ ድምጿ ደስ ሲል ኤቦ ኤቦ ተባረኪ

  • @GENET5673
    @GENET5673 10 місяців тому +2

    Bless you abundantly!!!!!!!!!!

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma 9 місяців тому +3

    ምን ዓይነት ቤተሴብ ነዉ ?የተባካችሁ

  • @TinaTesgaye
    @TinaTesgaye 10 місяців тому

    እውነተኛ የእግዚአብሄር ሰዎች ተባረኩ ለምልሙ

  • @leopard177
    @leopard177 3 місяці тому

    ❤❤❤❤አሜንንንንንን አሜንንንንንንሀሌሉያ በጌታበኢየሱስም ተባረየአባቴብሩካን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttafesse9394
    @tigisttafesse9394 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Blessings

  • @faristewabe923
    @faristewabe923 8 місяців тому

    ተባረኩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችው አንቺ የ እግ/ር ምርጥ ሴት ልጀ በሀይል የ እግ/ር መንፈሰ ያለብቨ ጌታ more more ፀጋውን ያብዛልቨ ተባረኩ

  • @bettyabebe2799
    @bettyabebe2799 20 днів тому

    God bless you 🙏

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 10 місяців тому +1

    Pastor Ali kweditewa yamilaki swe balbtehi may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 місяці тому

    Ameeeeen

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf 2 місяці тому

    WOW TEBARKI ❤❤❤

  • @Leli-m8f
    @Leli-m8f Місяць тому

    What a blessing 🎉🎉🎉

  • @የአማልክቱዐዋጅ
    @የአማልክቱዐዋጅ 8 місяців тому

    አሊዬ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ እወዳችዋለው በታማኝነት እጸልይላችዋለው አትቆምም ገና ትሔዳለህ አያልቅብህም በአዳዲሰ ክብርና ሞገስ እውቀትና ጥበብ አብሮህ ይሁን

  • @MeskeremMelese-h3b
    @MeskeremMelese-h3b 3 місяці тому +1

    Wawwwww amen

  • @munittaye
    @munittaye 5 місяців тому

    እሰይ ደቃዬ ጀግኖች የተባረካችሁ

  • @BemnteDani
    @BemnteDani 3 місяці тому

    አሜንንንንን🥰🥰🥰🥰

  • @samirawitmilkias6856
    @samirawitmilkias6856 5 місяців тому

    Des stilu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamaTama-mn5dn
    @TamaTama-mn5dn 3 місяці тому

    Tebareku❤❤❤

  • @mulusolomon8356
    @mulusolomon8356 3 місяці тому

    የተባረካችሁ ብሩካን ደስ ስትሉ

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 10 місяців тому

    ስለ እግዚአብሔር ቃል ፍቅር ስትናገሩ ልቤን ነካው ። ቃሉ ሕይወታችን ነው አዎ ተባረኩ

  • @FekertGebrmdhnGebrmdhn
    @FekertGebrmdhnGebrmdhn 10 місяців тому

    አልዬ ሰላይሁክ ደስ በሎኛል የምድርብዳው ልጅክ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 10 місяців тому +2

    ፓስተርዬ ውብና ብርክት ሚስትህ ተባረኩ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TheBodyofChristMinistry
      @TheBodyofChristMinistry  10 місяців тому

      24/7 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ፦ t.me/PrayerRoomBodyofChrist

  • @FantahunDesta-p6v
    @FantahunDesta-p6v 10 місяців тому +1

    Jesus is the way the truth and the life