Selam mahiye indet nesh bedgami silemetash des bilognal wow yemigerim yeburtukan shay new guntan nikil bilo new mihedew aserarsh yamral yene balemoya inamesegnalen like share👌👌❤❤🥰🥰🙏🙏
Selam ena tena lazih bati enkuwan dehna metashi le gunfan konjo yehon =edanit new yametashilet gobz barichi simachish gora bayi bate betsb hungalw wude.
ማህዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የጉንፋን መድኃኔት የሆነ ሻይ ነዉ ከነአሰራሩ ልዩ ነዉ ጥቅሙንም በመዘርዘር ነዉ ይስረዳሽን ጥሩ አማራጭ ነዉ ለሳምንት አንድ ጊዜ ሰርቶ መጠቀም ዋዉ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን 👍👌👏😍❤
የመንዝዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🥰🙏
ሰላም ማሂ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አስፈላጊ የሆነ የሻይ አይነት ነው ያሳየሽን ወቅቱን ያማከለ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
ሰላም ማሂዬ ዋው በጣም ግሩም ነው ጉንፋን ቀላል የሚመስል ግን ከባድ በሽታ ነው ለዚህ ደሞ ፍቱን መዳኒቱ የብርቱካን እና የማር ሻሂ ነው ማሂዬ ብርዝ የመሰለ የብርቱካን እና የማር አዘገጃጀት ነው ቀረፋው ደሞ ይበልጥ አሪፈሰ ባዕምና ለእይታም ማራኪ ያደርገዋል ዋው የነረ ባለሞያ👌
አዱዬ አመሰግናለሁ የዬ እህት 🥰🙏🙏
Selam mahiye indet nesh bedgami silemetash des bilognal wow yemigerim yeburtukan shay new guntan nikil bilo new mihedew aserarsh yamral yene balemoya inamesegnalen like share👌👌❤❤🥰🥰🙏🙏
ሰላም ማሂዬ አልደረሰኩብሸም ውዴ በጣም አሪፍ ወቅታዊ መድሀኒት ነው ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ ማሂዬዬ 👍🥰🙏
ዋዉ ማሂዬ ምርጥ የብርቱካን ሻይ ሰላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን
ንጋትዬ አመሰግናለሁ የኔ መልካም 🥰🙏
ሰላም ለዚህ ቤት እንኮን ደና መጣሸ ክረምቱ መጣ ጉንፈሰ መያዛችን አይቀርም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ መልኩ ራሱ
ዋው ማሂዬ በጣም አሪፍ ነው እጂሽ ይባረክ 👌👌
አመሰግናለሁ ሰብሊዬ 🥰🙏
ማሂዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ የብርቱካን ሻሂ ነው ቄንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እናመሰግናለን 👍❤️❤️
ሉሊትዬ አመሰግናለሁ የኔ መልካም 🥰🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ማሂ ጥሩ የብርትኳን የማር ሻይ ነው ለሰሞኑ ጉንፋ ወሳኝ ነው ከልብ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
ሸዋ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🙏
ሠላምሺ የብዛልኝ ዉዴ ቆይታ እዴት ነበር የኔ ቅን እህት የሚገርም ነዉ የቡረቱካን ሻሂ ከለሩ ያምራል አሪፍ ነዉ ጵድት ያለ ነዉ
እንካን ደና መጣሽልን ማሌትዬ በጣም ለጤና የሚስማማነገር ው ብርትካና ማር ሻይ ዋዉዋዉ ብያለሁ እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏🙏🙏💕
ሜሪዬ አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አስፈላጊ ወቅት ላይ ነው ያሳየሽን
ሰላመሰ ላንች ይሁን መሂዬ አየር ሳቀየር ጉንፍን የከሰታል እሱን ደግሞ የምንከላከልበትን ሬመዲ ስላሳየሽን ተባረኪ🍇
ምርጥ ነው 👍ግን ማር እሳት እንዴነካው (እንድናፈላው ) አይመከርም
ሰላም ማሂዬ ዋውው ኧረ ጉንፋን ቀልዶብኝ ከረመ እሰኪ እሞክረዋለሁ 👍🙏
አመሰግናለሁ አልሚዬ 🥰🙏🙏🙏
Wow , i like it
selam ehte betam betam lyu ena kongo new emokrewalhu❤❤❤👍👍👍👏👏👏
የኔ ኪችን አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጅዋለሸ 🥰🙏🙏
Selam ena tena lazih bati enkuwan dehna metashi le gunfan konjo yehon =edanit new yametashilet gobz barichi simachish gora bayi bate betsb hungalw wude.
ዉይ ጉንፊን ልገለኛነዉ
betam tekami new mahy enamsegnalen
እንኳን ደህና መጣሽልን ማሂዬ ሁሌም ጠቃሚና አስተማሪ ነገሮችን ስለምታመጭልን ከልብ እናመሰግናለን ልክ ነው ጤንነታችንን ለመጠበቅ ይረዳናል
የሚዬ አመሰግናለሁ የኔ መልካም 🥰🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ወይኔ አሁን ጉንፋን ይዞኝ ነበር መዳኒቴን አገኘሁ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤❤❤
ሀንዬ አይዞሸ እግዚአብሔር ይማርሸ እያፈላሸ ጠጪ አሪፍ ነው በርቺልኝ አመሰግናለሁ 🥰🙏
ሢናማ ምንድነወ ቀርፋ ነወ
የሻሂ ጀበናዋን ከየት ነው የገዛሻት በጣም ነው የወደድኳት?
Betam arif new mahy
ፋዬ አመሰግናለሁ 🥰🙏
ልዩ ነው ተመችቶኛል
አመሰግናለሁ ዘተሰአት 🙏🙏🙏
Wow tebarekey
አሜን የኔ እህት 🥰🙏🙏🙏
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ የማሂ ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ። በጣም እናመሰግናለን በጣም ለጤና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽኝ ተቀብለናል።
ሰላም አዱዬ እንኳን ደህና መጣሸ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🙏
እረደው ጉፋን አስቸግሮኛል ማሂ አመሰግናለው
ዳኒ የጥቅምት ብርዱ ብትል ጉንፋን ብትል መፍትሄ ይሆናል ሞክረው አመሰግናለሁ 🥰🙏🙏
ሙሉ በሙሉ ባልገባኝም እንኳን ወዳጄ ታላቅ የምግብ አዘገጃጀት
አማረኛ እንደማትችይ ገባኝ አመሰግናለሁ 🥰🙏
አመስግናለሁ
አመሰግናለሁ አቦነሸዬ 🥰🙏🙏🙏
Thank you so much ማሄዬ ተባረኪ ❤
ጂጂዬ አመሰግናለሁ 🥰🙏