የእናት እንባ ሙሉ አማርኛ ፊልም / yenat emba/New Ethiopian movie Full Length Ethiopian Film 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • haset6229
    The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
    Copyright ©Hasetmovies2023
    Haset Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Haset Movies has what you're looking for! ሀሴት ሙቪስ ለናተ መዝናናት የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን ለናንተ ያቀርባል ሰብስክራይብ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን
    አራዳዋ
    new ethiopian movie,ethiopian comedy, ethiopiancomedyvideo, newamharicsitcom, amharicfilm2016,ethiopianmovie2016,comedyethiopia,amharicfilm,amharicmovie,ethiopianmovie,ethiopiandrama 2023,ashu beleshu,cinima film,eritrean movie,ethiopian films,amharic film,cinima movies,ethiopian drama,ethiopian movie,new amharic film,ስቆ ማለፍ#ሸዋፈራው ደሳለኝ ዮዮ ሉላ

КОМЕНТАРІ • 259

  • @AbateAdmasu-u7t
    @AbateAdmasu-u7t 3 дні тому +20

    ኧረ በስመአብ በኔ አባትና እህት ወድሞቹ ታሪክ ላይ የተሰራ እስኪመስለኝ ነው የተመለከትኩት ያውም የኛ ሳይብሱ አይቀሩም ብቻ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

    • @Haset6229
      @Haset6229  3 дні тому +1

      ❤️❤️

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 дні тому

      💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 6 днів тому +31

    እዮብ ያለበት ፊልም በሙሉ ይመቸኛል ምርጥ ፊልም ነው ✌️❤️😮

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 3 дні тому +19

    ሚኪን አይቸ ነው የመጣኩት❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 дні тому +13

    ሚኪዬ & እዮባ ሁለት ምርጦች 🥰🥰

  • @YdgHd-c6e
    @YdgHd-c6e 6 днів тому +54

    እዮባን የሚዉድ እንደኔ ❤❤

  • @EmanMohmad-j9u
    @EmanMohmad-j9u День тому +8

    እዮባን በጣምነው የምወደው❤❤

  • @HdyggFughhh
    @HdyggFughhh 7 днів тому +21

    ሚኪየኔጠቃራ❤❤❤

  • @አላሁ
    @አላሁ 4 дні тому +45

    ሚክን አይቶ ያገበ✌️😂

  • @yedingellij
    @yedingellij 6 днів тому +17

    ወይኔ በጣም የሚጨንቅ ምድር ላይ ያለው እውነታ ሚገርም አስደናቂና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ወድጄዋለው ❤❤❤

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew 7 годин тому +1

    እዮባ ምርጥ ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 3 дні тому +12

    እስኪ ልብሽን ይማርሽ የጎዳሽ ይጎዳ በሉኝ ልቤን በጣም አሞኛል 🙏🤲💔😭

    • @Haset6229
      @Haset6229  2 дні тому

      ❤️❤️

    • @SommmSemmm
      @SommmSemmm День тому

      አይዞን እህት ፈጣሪ አለልሽ ለቦጎነዉ

    • @FikaduMekonin-x4q
      @FikaduMekonin-x4q День тому

      enem😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭

    • @BeriGaberhiwot
      @BeriGaberhiwot 6 годин тому

      Fatary temarshe❤❤❤❤

  • @Salemale-m4p
    @Salemale-m4p 5 годин тому +1

    ዋው ❤ደሥየሚል ፊልም አጨራርሱ ድኖ በፍቅር ቢሆን 💔

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 дні тому +5

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ስራ ነዉ በርቱልን ሚኪዬ እዮባ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤🎉

  • @Hdkhd8Hdk-wi2sq
    @Hdkhd8Hdk-wi2sq 7 днів тому +24

    ሚኪን አይቶ የመጣ😅

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 3 дні тому +9

    ማነዉ እደእኔ ሚኪን አይቶየመጣ❤

  • @MameNur-dw2gt
    @MameNur-dw2gt 2 дні тому +5

    ኧረ ወይኔ ባይሞትና ድኖ በፍቅር ቢያልቅ የበለጥ ደስ ይል ነበር

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c 2 дні тому +4

    ወይኔ እናት እናቱን የሚወድ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopian-society-union
    @Ethiopian-society-union 3 дні тому +4

    ቀሽትየዋን ልጅ አይቶ የመጣ ችሎታዋ ይገርመኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @JooklGookl-w7f
    @JooklGookl-w7f 2 дні тому +3

    እዮባን ስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @Vthf6jfh
    @Vthf6jfh 3 дні тому +5

    እዮባዬ ሰወደህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤

  • @freze2100
    @freze2100 10 годин тому +1

    እናትየዋታለችበት ሁሉ ድራማ ስወዳት❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 5 днів тому +4

    የሚገርም ደግሞም የሚያስጨንቅ ፊልም ነዉ😢😢😢

  • @amaamm-bv5uk
    @amaamm-bv5uk 3 дні тому +6

    ይች ሴት ስታምረኝ ❤

  • @yedingellij
    @yedingellij 6 днів тому +3

    ውይ ናቲ የምር ተጫውተህዋል በጣም ጀግና ሁሉንም ትችላለህ❤❤❤❤❤

  • @HanaTube-g5d
    @HanaTube-g5d 3 дні тому +4

    ሚኪዬ❤❤

  • @FyYd-j9p
    @FyYd-j9p День тому +1

    እዮባ የኔውድ ወላሂ ይመቸኛል❤❤❤

  • @ሂዊየማሪያምልጂ-sg1gn1ld9r

    በጣም አስተማሪ ፊልምነው የተሰማንን መናገረና ቀረቦ ማዋየት መወያየት መፍትሄ እዳለው ተረድጃለሁ እኔ

  • @محبوبه-ض6ز
    @محبوبه-ض6ز 3 дні тому +3

    አስታማሪ ቢሆንም ግን ያምር ነው ያምለቹ ያስጣላል ምክንያቱም ማደን ነበረበት መጨረሻው ደስ አለለኝም 😢

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 4 дні тому +4

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤

  • @Wasintu
    @Wasintu День тому +1

    ማነው እና የምጣ 👈የሚባለውን ቃል አትጠቀሙ የሚል አዋጁ ተለቋል።
    ጥሩ ስራ ነው በርቱ well done 🎉

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c 2 дні тому +1

    ክብር ለእናቶች

  • @EyobEyooo
    @EyobEyooo 2 години тому

    Blen besmam waw new milew beca belala yabede sera etebksalew filmu lay lene ance new best performance yemilew 👏👏👏👌✌

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 3 дні тому +2

    እናት ሆና የሰራቸው እደናቴ ቸርካካ ናት ሚኪ ኪኩ እዮባ ማርካቶ ያች የልዲያ ጓደኛ እዝህ ላይ ሚስኪን ነሽ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤❤🎉

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c 2 дні тому +1

    ወይኔ የነት ልብ ❤❤❤❤❤❤❤እፎይ የማል

  • @KalkidanAyele-n7q
    @KalkidanAyele-n7q 2 дні тому +2

    Eyuuu love❤❤❤

  • @Herannnnnnn
    @Herannnnnnn 5 днів тому +3

    Miki 🎉🎉🎉🎉welcome

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 4 дні тому +7

    በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ የቤተሰብ ታሪክ

  • @ሀአየየ
    @ሀአየየ 17 годин тому +1

    ሚኪን አይቸ ነው የመጣሁትኝ ሚኪየ❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 дні тому +1

    ትልቅ ቁም አዘል ድራማ ነው ከዚህ ብዙ ትምህርት አለው ምን ያህል ትዕግስት ለሰውልጅ ምን ያህል እንደሚጠቅም የእኔ ያንተ ከመባባል አብሮ ሰርቴ መብላት መኖር በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 20 годин тому +2

    እናት ልጇን ውሽማዬን እየጠበኩ ነው አትልም

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 дні тому +1

    ምርጥ ፊልም

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE 4 дні тому +2

    አሰተማሪ ፊልም ነው ዋውውውው❤🎉

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 дні тому +1

    እዮባዬ❤

  • @Hyatt-lk3fy
    @Hyatt-lk3fy 4 дні тому +5

    ሚካችን ❤❤❤

  • @Remmfikr
    @Remmfikr 3 дні тому +1

    ይችን እናት አያቴን ትመስላለች የኔ ቆንጆ ❤❤😘😘

  • @FatimaAaassa
    @FatimaAaassa 2 дні тому +1

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ ❤❤

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 5 днів тому +1

    ወገን ልሹፈዉ እንደ ደስ ይላል
    ኮሜንታተሮች❤❤❤ያዉ ብዙ ሳልጓዝ ብየ ነዉ እንዳልደክም❤😂😂😂😂

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 4 дні тому +1

    እዮባ የኔ ጣፋጭ ሰወዲክኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b 2 дні тому +1

    Good movies

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 3 дні тому +2

    አሪፍ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @JsLpa
    @JsLpa 7 годин тому +1

    ❤❤

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 2 дні тому +1

    wow😍😊

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 6 днів тому +3

    የአሰቴር(ማዘር)ና እዮብ አድናቂዎች ገባ በሉ አሪፍ ፊልም👌

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 3 дні тому +1

    ዋዉደሰይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 5 днів тому +1

    አሪፍ ነው

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 5 днів тому +2

    ግን ወንድሞቸን መሰሉኝ ማርያምን ምንም ቢጣሉ ግን እርስ በርሳቸዉ ይጠባበቃሉ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibrezewge8475
    @kibrezewge8475 7 днів тому +3

    ቆንጆ ፊልም ነው እዪት

  • @SableeBirahnuu
    @SableeBirahnuu 6 днів тому +1

    Wowwww💔💔💔

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 6 днів тому +3

    ወነዉ በምለስ መነገር ሰይሆን በተግበር መሠያት ነዉ የወንድምነቱን በተግበር አሰዬዉ ከሁን ቀጥሎ ወንድሜን ትነከዉነ ጨርሰሀለዉ አለለም

  • @Tigist-m2j
    @Tigist-m2j 6 днів тому +1

    ዋዉአሪፍነዉ❤❤❤

  • @GhutgGyygg-wt2wd
    @GhutgGyygg-wt2wd 7 днів тому

    ዋውውው ❤❤❤❤

  • @HailegebrealTafete
    @HailegebrealTafete 2 дні тому +1

    እዮባ አይቼ ነው የመጣሁት

  • @ራህመትበድሩ
    @ራህመትበድሩ 4 дні тому +1

    ዋው ❤ በጣምአሪፍ ስራነው እዮባስወድክ❤❤❤

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 6 днів тому

    በጣም ሚያሳዝን እና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn 4 дні тому +2

    ማነው እንደኔ ሚኪን አይቶ የመጣ

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww 2 дні тому +1

    😢😢😢😢😢macherashaw lay abel lijun magidal naber

  • @shekurmolla3266
    @shekurmolla3266 7 днів тому +2

    Milk ❤❤❤❤ Eyob ❤❤❤❤❤

  • @eeeeeeec2
    @eeeeeeec2 7 днів тому +1

    ቆንጆ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @Lbabh-z2o
    @Lbabh-z2o День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መክሊትቱዩብ26m-j5p
    @መክሊትቱዩብ26m-j5p 2 дні тому +3

    ሚኪን አይቸነው የመጣሁት የአፍላ ፍቅር ድምቀት

  • @AmenResom
    @AmenResom 7 днів тому +2

    Miki tenafekeh neber❤❤❤❤

  • @Pnive-y8u
    @Pnive-y8u 3 дні тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bella_1324
    @Bella_1324 7 днів тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @BizuShamebo
    @BizuShamebo 6 днів тому

    Woww betam arif nw

  • @AseAsebaba
    @AseAsebaba 3 дні тому +2

    ሚኪን አይቼ ነው የመጠሁት

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn 4 дні тому +3

    ውይ ሚኪን አይቸ ስመጣ ይችን መሠሪ(ሊድያን) ሣያት ፊልሙን ትቸው ወጣሀ

    • @MedinaEbrahim-ql9vs
      @MedinaEbrahim-ql9vs День тому +1

      እዝህላይሚስኪንሁናነውየሰራችው እይው

    • @SitiDanyo
      @SitiDanyo 15 годин тому +1

      በጣም ያሳቀኘ ኮሜንት እኔ እራሱ ሳያት እናደ ዳለሁሁ

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 5 днів тому +1

    Wawwww beritu yemer arifi dirama new👌🤍🤍🤍👌👌

  • @Ufj-g1o
    @Ufj-g1o 3 дні тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 6 днів тому +1

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @Ayinadisweleyewa
    @Ayinadisweleyewa 6 днів тому +1

    ሚኪ ሥወደዉ❤

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 7 днів тому

    ❤❤❤😮

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 3 дні тому +1

    እናት ግን በዚህ ልክ ማሰቃየት ተገቢ ነዉ እንደዚህ የሚል ልጅ ቤተሰብ ይኖራል ብዬ አላስብም ቤተሰብ ቀና ብለን እንኳን ማየት አንችልም ተከባብረን ነዉ ያደግነዉ ፈጣሪ ሆይ ከዚህ አይነቱ አንተ ሰዉረኝ😮😮😮

  • @ፍቅርነሽድንግል
    @ፍቅርነሽድንግል 5 днів тому +1

    የኔ ቢጤ ነው የእዮብ ወንድም ሆኖ የሰራው

  • @solomontage3773
    @solomontage3773 6 днів тому

    Arif new

  • @MyPhone-f5m9v
    @MyPhone-f5m9v 6 днів тому

    🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 4 дні тому +3

    ሚኪ የጨካኝ ካራክተር አትሁን😢

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome 7 днів тому +1

    እዮብን ያላቾ እስቲ እንያቾ

  • @ምርጥምርጡንለናንተ

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ከባድ ጭንቅ ላይ ነኘረ

  • @djbecky2964
    @djbecky2964 7 днів тому +3

    18dekika ke 47 second lay ene becha negi yaywet CPU yelelew computer yaskemetut aned shetet arif film nw gn

  • @RakanRajfk
    @RakanRajfk 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️❤️❤️❤️

  • @MudasirNura
    @MudasirNura 2 дні тому +2

    Mike

  • @samsonteweldeberhan8339
    @samsonteweldeberhan8339 День тому +1

    ይቺ ፊልም ይቅርታ ብትልዋት ይቻላን ነበር ከ የእናት እንባ፡

  • @hehamanot
    @hehamanot 4 дні тому +3

    ሚኪን አይቸ ነው የመጣውት

  • @Seneentertainment
    @Seneentertainment 6 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉👏👏👏

  • @SssSss-gs9on
    @SssSss-gs9on День тому +1

    አጨራረሱ ምንም ደስ አይልምቢያንስ ተርፎ ሁሉንም አውቆ ተስማምተው ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 6 днів тому +2

    ናቴ ሥትናደድ ሥታምር😂😂

  • @Sryra-q1k
    @Sryra-q1k 5 годин тому +1

    እቺ የተረገመች እዚም አለች

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 3 дні тому +1

    መጨረሻው አቃጠለኝ