በህልሜ ወደዚ ቦታ እንድሄድ ተነገረኝ ሞቴን ነበር የምጠብቀው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @ShewaberFisseha16
    @ShewaberFisseha16 Місяць тому +20

    የየካው አባዶ ጂ 7 መብረቁ ቅዱስ ሚካኤል ይለይብኛል🙏🙏🙏🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ፍጻሜውን ያሳምር እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን🙏🙏🙏

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Місяць тому +11

    እኔ የምኖረው Dallas, Texas USAነው ዳላስ ላይ በጣምታምረኛ የቅዱስ ሜካኤል ደብር አለ ይህ ደብር ወደር የማይገኝልት ታምረኛ ታቦት ነው እግዛብሄር ፍቃዱ ከሆነ እጅ በአፍ የሚያስጭን ታምራቱን በአለም እመስክራለሁ ለኝህም እናት ሚካኤል ወደፊት ብዙ ታምራት ይስራላቸሆል ሚካኤል እንኮን ካንስር ሙት አስነስቶል ስለዚህ የግዛብሔር መላአክቶችን አጥብቀን እንማፀናቸው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому +8

    የልጅነቴ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን የደረስክላቸው ለኛም ድረስልን።

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 Місяць тому +8

    እልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ደረሰለወት የቅዱስ ሚካኤል ረዴት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ሚካኤል መልጃው አይለየን☦️🙏🙏🙏

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula Місяць тому +6

    የእግዚአብሔር ስራ ተናግሮ ኣይጨረስም ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስጦታው ብዙ ነው መልአኩ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጁ ያብቃን❤🎉❤ቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ፍጣን ነው ለሁላችንም ይድረስልን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Місяць тому +3

    እግዚያብሔር የተመሰገነ አማላጁ ሚካኤል ለናንተ እንደደረሰ ለኛም ይድረሰልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому +3

    እልልል ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይድረሰዉ ምን ይሳነዋል ሊቁ ሚካኤል ተመስገን እናታችን እንኳን ፈወሶት ፈፅሞ ይማሮት መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉ ገጠመኝ ስሙ የሴጣን ስራ ነዉ መተት ተልኮቦት ሊሆን ይችላል ወይም የቤተሰብ ዛር ሲሆን ነዉ ብዙ ጊዜ በሽታ ሚሆነዉ ሱባኤ ግቡ መዳኒቱ ይተዉት እናቴ ሱባኤ ይግቡ ንስሀ ገብተዉ ቅዱስ ስጋ ደሙ ይዉሰዱ ፈፅሞ ይፈወሳሉ

  • @alove5247
    @alove5247 Місяць тому +4

    የተባርክሽ ምራት ነሽ በእውነት ልጅችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @tomasmengesha7067
    @tomasmengesha7067 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን፣የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ በረከቱ አይለየን አሜን

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Місяць тому +3

    እግዚያብሄር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል የውስጤን ታቃለህ ምልጃህ እዳይለየኝ

  • @ghvuf1228
    @ghvuf1228 Місяць тому

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በተሰጠህ ቃልኪዳን ጭንቀታችንን ፍታልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም Місяць тому +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ቅዱስ ሚካኤል የመላእክት አለቅ በውነት ከልቡ ላመነው ፈጥኖ ደራሽ ነው የኔ አባት ይለይብኛል 💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለሁላችሁም ይድረስላቹ ❤❤❤

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m Місяць тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል ምስጋና ይግባው እልልልልልል

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Місяць тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢው መልአክ እኛንም ተራዳን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እሲኪ ሁላችሁም በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ አ በስደት አሞኝ ነው አባታችን በፅለሎት አትርሱኝ

    • @ShewaberFisseha16
      @ShewaberFisseha16 Місяць тому

      እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃሽ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሸ🙏🙏

    • @kidistkassa8416
      @kidistkassa8416 Місяць тому

      ቅድሰ ሚካኤል በምልጃው ይድረስልሽ የኔ እናት እመቤቴ አትለይሽ🙏❤

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale Місяць тому +1

    የሚካኤል አምላክ ሉእል እግአብሔር ይመስገን ለበረከቱ ያድለን ለደጁያብቃን ሚካኤል ይለይብኛን❤

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew Місяць тому +3

    ሥለሁሉምነገር እግዛቤር ይመሥገን እኛንም ከሥደት ሂወት በሠላምበጤና አዉጥቶ ቅዱሥ ሚካኤል ቅዱሥ ገብሬል ሠማእቱ ጊወርጊሥ በቤትህ በምህረትህ እድትምረን ❤❤🎉 6:59

  • @andinetyismunigus9426
    @andinetyismunigus9426 Місяць тому

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፣ እርሱ ሁሉንቻ ነውና ። አሜን

  • @tikekelwendyefraw9378
    @tikekelwendyefraw9378 Місяць тому

    Kidus Michael cherso ymarwot enatachen kidus Michael lename dersihlgne lemskirnte abkagne amen amen amen

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 Місяць тому +2

    Eelellee Eelellee Egzihabihe ymasgen yegzihabiher dinqi siraa❤❤❤❤🙏

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Місяць тому

    እህቴ ላንቺ የተደረገ ለህዝበ ክርስቲያን ይሁን ይደረግ። አሜን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Місяць тому

    ሀያሉ መአላአክ ቅዱስሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ለኔም ብዙ ብዙ ነዉ ያደረገልኝ ተስየ ፀበሉን ወስጀ እናቴንም አድኖልኛል ንቡ በሻሌ ቅዱስ ሚካኤል ምን ይህ ብቻ እኔም የባለቤቴ ጓድኛ ስራየ ብለን ፎጣ ጨርቅ ነበር ይዘን የምዞረዉ አፍጫችንን መቆጣጠር አቺልም ነበር ከዛ እኔ ተስየ ለሡ ፀበሉንም አመጣሁለት ከ2010እስካሁን በጣም ደናነን ❤❤❤❤ቅዱስ❤❤❤ሚካኤል ይክበር ይመስገን::

  • @TS_COUPLES421
    @TS_COUPLES421 Місяць тому

    ቅዱስ ሚካኤል ሰሚ ነው የኔ ሩሩህ መላአክ ሁላችንንም ይመልከተን🙏🙏🙏

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k Місяць тому +2

    ሥለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሳቸዉን የጎበኘ እኛንም ይጎብኝን

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርኦት እናታችን

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ✝️👏

  • @Truth-In-Orthodoxy
    @Truth-In-Orthodoxy Місяць тому +1

    እንኳን እግዛብሔር ለዚህ አበቃዎት ። እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን። ላመነ ሁሉም ነገር ይሆንለታል። ማንኛውም በሽታ የመናፍስት ስራ ነው። አንዴ መናፍስቶች በእግዛብሔር ሓይል ሲመቱ ደግሞ በሽታው ይመታል ሰውም ይፈወሳል። ከልብ ያመነ ይፈወሳል። ብድጋሚ እግዛብሔር ይመስገን።
    አሜን!!

  • @SaraMamu-f3k
    @SaraMamu-f3k Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እንኳንም አተረፈወት ከዚህም በላይ ጨርሶ ይማርወት ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 Місяць тому +1

    Amlake kidus Michael yimesgen kiedus michael hule mengrehn tawukalhen fetsmelegnena lemeskrent abkagn

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Місяць тому +1

    እግዝአብሐር ይመሰገን ልልልልልልልልልልልልልል ለቀ መላአክት ቀዱስ ሚካኤል ሁሉልም ይደረስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BekuBekelu-il2ee
    @BekuBekelu-il2ee Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የመሥ ጌን ለእርሶ የደረሰ ቁዱምካኤል ለኛም ይዴረስልን❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal Місяць тому +1

    አይ ሩህሩኹ መልአክ ለስንቱ ደረስክለት❤

  • @alove5247
    @alove5247 Місяць тому +2

    እናታችን እስከ መጨረሻው ይማርዎት

  • @MekdiGech
    @MekdiGech Місяць тому +2

    እባክህ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ፈውሰኝ።ታሪኬን ቀይርልኝ።

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Місяць тому +1

    Egzabiher yimesgen 🙏enkun tefewesu Enatachin kidus mikeel cherso yimarewet 🙏🕌😘😘😘😘

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Місяць тому

    አላዬ ወንድሜ በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይራዳህ ከጎንህ አይለይህ ቤተስብህ ይባርክ::

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك Місяць тому +1

    ምስጋና ይድረሰው ለሚካኤል❤❤❤❤

  • @እቴናት
    @እቴናት Місяць тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብኤር ይክበር ይመስገን

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Місяць тому

    ተነግሮ ስለማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን ጥበቃህ አይለየን ❤🙏✝️😅❤

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia  Місяць тому

      ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማዕት እንጂ መላአክ አይደለም አስተካክሉት

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Місяць тому

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ታላቅነው ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Місяць тому

    Amen Amen Amen abatachin edmena tena yistachihu yinurulin!!! Alaye Tebarek!

  • @GenetFikru-n2r
    @GenetFikru-n2r Місяць тому

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን

  • @almaztesema2980
    @almaztesema2980 Місяць тому +1

    አልልልል ተመሰገን❤

  • @yeshifilku
    @yeshifilku Місяць тому

    Inam tesiyalew inatem le kidus Mekael nigerulign betselotachu asibugn be sidet new yalehut welete Mareyam bilachu asibugn be Kidus Mekael yihunibachu betam tamame negn adera

  • @yeshifilku
    @yeshifilku Місяць тому

    Amen Amen

  • @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Місяць тому +1

    አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማሮት እናታችን ።
    አባታችን ከላይ የለበሱት ቀጭኗ ቢጫው ልብስ የቤተመቅደስ ልስ አይደለም ተለብሶ ይወጣል እንዴ ? ስለማላውቅ ነው ከይቅርታ ጋር ። በኋላ ደግሞ ሌላውም እየለበሱ እንደዚህ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ከወጡ ጥሩ አይመስለኝም እስኪ አላዬ አናግራቸው ።አይቼ ስለማላውቅና ቅር ስላለኝ ነው ። ከይቅርታ ጋር

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Місяць тому

    ክብር ለመድሀኒአለም

  • @MeseretJeme
    @MeseretJeme Місяць тому

    Amen.selawlu.nagar.egezabhr.ymasgan

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Місяць тому

    መላኩ ለኔም ድረስልኝና ዛሬ ፈውሰህኝ እደር ታውቃለህ በሽታዬን ታውቃለህ ጎደሎዬን የምወድህ መላኩ ከልጅነቴ ጀምሮ ስምህን ስሰማ ነው ያደኩት

  • @salamsalaam5597
    @salamsalaam5597 Місяць тому

    ለናተ የደረ አምላክ ለህቴ ይድረስእህቴ እየተሰቃየች ነው በደም ካሰር በሽታ በፅለት አስቧት

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amarechamarech7978
    @amarechamarech7978 Місяць тому

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 Місяць тому

    Kedus mekael Abate cher new enquan Egzehabeher redawot

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Місяць тому +2

    ቤተሰቦቼ ያወረሱኝ ትልቁ ሀብት ከቤት ንብረት ሐይማኖቴ ነው :: እግዚአብሄር ይመስገን : ሰው ድኖ ከማየት በላይ ምን አለ!!

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu Місяць тому

    ተመስገን

  • @andinetyismunigus9426
    @andinetyismunigus9426 Місяць тому +1

    ሚካኤል ሚካኤል ሚካኤል ይለይብኛል

  • @Halena-v8o
    @Halena-v8o Місяць тому

    Egezabehere yemsegen

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Місяць тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MeryAbebe-u9u
    @MeryAbebe-u9u Місяць тому +1

    Kdus mikael le hulachnim yidersln

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e Місяць тому

    Thanks ❤❤❤ GOD Blessed U and families ❤❤❤

  • @BayuDiriba-tp6ih
    @BayuDiriba-tp6ih Місяць тому

    😢😢 egaberi emagenii

  • @Bedesa12
    @Bedesa12 Місяць тому

    ዶርቃ እያየነው ባጭር ጊዜኮ አደገ በርቱ እኔ ገገመብኝ የራሴ ነበረኝ ጥሩ ቀርጬ እለቃለው አልታይ አለኝ አግዙኝ እስቲ ብዙ ነገር invest አርጌያለው ከcamera ጀምሮ

    • @FLm-v8d
      @FLm-v8d Місяць тому

      እነሱ ለገንዘብ ሳይሆን የእግዛቤርን ድንቅ ስራ ለማሳየት ነው አንተ ግን...

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Місяць тому +1

    እዚያው ሆኖ መጠመቅ ይቻላል?

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @BekiAndai
    @BekiAndai Місяць тому

    Ellllllll Ellllllll Ellllllll Amlak kudus Mikael yemesgn

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r Місяць тому

    ❤❤❤ellllllllllllllllllll ❤❤❤❤ellllllllllllllllllll ❤❤❤ellllllllllllllllllll ❤❤❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Місяць тому

    የ ውላጅ እናቴ 13አመት አረገች እና ስው ካመን ይድናል እሱን ተስፍ ማድረግ ነው

  • @MeseretJeme
    @MeseretJeme Місяць тому

    Esye.elllllllĺllllllllllllllllll❤
    Ellllllllllllllllllllllllllĺllllllllll❤
    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllĺl❤
    Elllllllllllllllllllllĺlĺllllllllĺlllll❤

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 Місяць тому

    አንተ የምህረት መልአክ ውለታህ የየለት ትውስታዬ ነው!

  • @KinduAsmamaw
    @KinduAsmamaw Місяць тому

    Elllkllllllll Elllkllllllll Elllllllll

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።