Fikr ina Fufuu geta ayileyachuu/ Allah ayileyachuu Geta mechershachuu yasamirlachu betam new yemiwedachu Leminim ijachu atistu le fikrachu tikret situ lesew were bota atistu. Yemir silenate kalat yelenyim silenate geta yibark nurlin fikr ina fufuu I Love ❤❤❤
ብዙ ሰው እኮ ስለ ሀይማኖት አስተያየት የሚሰጣችሁ ለናንተው አስበው ነው ከምንም ነገር በላይ ሀይማኖት ይቀድማል🙏
@@etagu-o5t ትክክል ዶላር ና ስሜት ልባቸውን ደፍኖታል አሏህ ይመልሳቸው
ምንም ብትሉ እነሱ አይለያዩም ቢቻል በፀሎት አግዛቸው ክፋ ነገር ባትነገሩ
😂😂😂@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
በትክክል
በትክክል ከምንም በላይ አይማኖት ይቀድማል አችም ባይማኖትሽ እኔም ባይማኖቴ የሚለው ዘፈኑ ነው
መቼም ቢሆን መጥፎኣቹን አያሰማን 😍😍😍
@@nelatube ወንድምዬዉ
አሜን ናላዬ ❤
@@nelatube ነላዬ እባክህ አብራችሁ ኑልን ከጎናቸው ሁን😪🤕
❤❤
❤❤❤😢😢
ፍቅርም ፋፍም እግዚአብኤር ይርዳቹ ከጎናቹ ነኝ የምቶዳቸው በላይክ አሳዩኝ
👍👍👍👍👍👍
ዛሬ ነፍስ ዘርቶብሀል ቡቻ እስኪ ከጎናቸዉ ሁነህ እንይህ
እደዚህ እገዝልን ልጆቻችንን❤❤
😂😂😂አሳቅሽኝ@@UmMehir
❤️❤️❤️👍👍👍
እግዚያብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤🙏
ከምንም በላይ ሃይማኖት ይበልጣል💔💔😭😭
ሳሕ።
ሣህ
ሠዉም እሚያከብራችሁ ሀይማኖታችሁን ስታከብሩነዉ።
@@NasirVai-vc8tk የማንንም ሀይማኖት አልነኩ ኝኝኝ አትበሉ እከፍ
ሀይማኖታቸው,ምንሆነ,ተዋትልጅቱን,ተፋቷት,ኝኝኝኝኝኝኝአትበሉ,ትኑርበት,እሷትልቅሰውናትሁሉንታውቃለች
ከህይማኖት እሚበልጥ ነገር የለም በቃ ወድምሽ አረጊ በእውነት ❤❤❤❤
ፍፍን እና ፍቅርን የሚወድ እስኪ👍👍👍
አለን ዊን❤❤❤
ሃይማኖትስ 🙄
ማሻ አለህ ፉአድ አለበበስክ አለህ በእምናትክ የፂናክ አደረዬክን 🎉🎉🎉
ፀና አልፀና ምንፋኢዳ አለው
@@Ekrubintbabaየአለሀን ማን የቃል እሱ ጎባዝ ከሆና ከፉጡር ከማምለክ የድናታል ❤❤
@@FATIY.Aኢትዮጵያtnurዝምበይ ልክስክስ አኛ የምናምልከው መድሃኒአለም ፈጣርያችን አንቺ ሰው አናምልክም አናንተ ማሃል 🕋መስጊድ እንደ አህያ ስትጮሁ ጣኦት አምላኪ
@@AbeyAseምነው እንጨቶ አርፈሽ የፈረንጅ አክተር ፎቶና እንጨትሽን አምልኪ😂😂😂
ክክክክክ ወለህ ጠወት አናማልክም አንድ አለህን እንጅ የወ ማርዬም ወይም ማርየምን የፈጠረ አንድ አለህ ነው አትሰሰቺ ማርዬም ምርጢ የእስለም ልጂ ነት ኢሺ አለህ ከጢማት የወጠቹ
የፍቅር አለባበስ የተመቸው 👍አደራ ሀይማኖትሽን አጥበቂ❤❤❤❤
❤❤❤👌👌👌
ደምሪኛ❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በእኛ በክርስትና ሐይማኖት ከሌላ ቤተ እምነታ ጋር በትዳር መጣመር ክልክል ነው ፍቅር ስለ ሐይማኖቷ ስላልተማረች እንጂ ብትማር ብታውቅ እዚ ቦታ ለይ ባልተገኘች ነበር ይሄ ትችት ሳይሆን እውነታ ነው እውነትን ደግሞ መካድ አይቻልም እኔ ሁላታችውንም በጣም እወዳችዋለሁ አከብራችዋለው ፍአድ አንተን በሰውነትህ በወድህ ባከብርህ እንጂ ሐይማኖትህን አልቀበለውም አልደግፈውም ሐይማኖትህ ላንተ እንጂ ለእኔ ትክክለኛ መንገድ አይደለም ሊሆንኝ አይችልም ሁላታችው በተቃራኒ መንገድ ለይ ቅማቸው አትተቹን ማለት አትችሉም ባል እና ሚስት ተመሳሳይ ክንፍ ከሌላቸው አብረው መብረር አይችሉም ደስታኛም መሆን አይችሉም
ልባችን ሲታወር ምንም አይታየንም እህቴ😢 የክርስቶስ ፍቅር ከልባችን አያሳጣን እኔ ለልጆቻቸው ነው እያሰብኩ ያለሁት😢
ትክክል
Ba.isiliminami.ayi.faqadini😢
ትክክል እህትየ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
በትክክል ባይማኖት ቀልድ የለም ሁሉም ሊቀር ይችላል
ፍቅር እና ፉፉ ሁሌም ይምጡ የምትሉ❤❤🎉
😅😊
❤#ኪዳነምህረትእናቴ❤
=================
ስምሽ ይጣፍጣል ማርነዉ ላደበቴ
ትዉልድ የሚወድሽ ብፁዕት እመቤቴ
በእጆችሽ የታቀፍሽ የአለምን ዳኛ
ኪዳነ ምህረት የልቤ መፅናኛ
ሁላችሁንም ኪዳነ ምህረት
ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ💜✝️🥰❤❤❤❤
amen amen amen
Amen.amen.amen. yane.eht.16inate.medanite.❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You are right Mysis ❤
Amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤❤❤❤
ፍቅርየ አስተዋይነትሽን እደት እደምወድልሽ 😊😊ድንግል ማርያም በቤቶ ታፆናሽ 🙏🙏🙏
ምኗነው አስተዋይ አስተዋይ ብትሆን ትእዛዙን ትጠብቅ ነበር
@@Meklit-wi4th በቃ አች ጎበዝና ጠካራ ከሆንሽ በፀሎትሽ አስቢያት ፈጣሪ እኮ ስለጠፉ ሰዎች ፀልዩላቸው እንጂ ንቀፋቸው አይልም ፍፁም ሰው የለም ሁላችንም እንበድላለን እናጠለፋለን ፈጣሪ ደሞ እደሰው አይደለም ይቅር ባይ ነው እና ለሷ ካሰብሽ ሁልየም በፀሎትሽ አስቢያት እሽ እህቴ🙏🙏
ግን እንዴት ዝም አለችሁ እናንተ እኮ ለስድብ አንድኛ ናችሁ😂
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ውዶቼ❤❤❤❤❤
አሚንያረብ
እውነት ለመናገር ሀይማኖት ይቀድማል ወላሂ በጣምነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም
መጨረሻችሁ አላህ ያሣምረው❤
@@ነኢማ-ዪቱብ ተፋቻቸው ሴትዮ በቃ ተናገሩ ምን አገባችሁ ስለሀይማኖት
ማነሽ😒😒😒😒@@DhUd-oh4xx
አፍሽ ይቆረጠ ዝም በማለ ተባበሪን
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅርዬና ፉፉዬ ❤
አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ከፍቷችሁ እንዳላይ ስቃችሁ እንጅ ❤😢
ሉሉየ,ምንሁነሽነው,ጠፍተሻል,የኔውድ,በሰላምነው,
@@lulutube885 ሉሉዬ ለምን ጠፋሽ
እሱአሁንአቺ።እሲትመልሺ።ከእሰልምናናተክርሲታን።እምነትየለምእሺ።እሷትሠለም።ለራሢሲተማሪእሻ።ተእሠልምና።ጥያቅብጠይቀሺአመልሺም
ሉሉዬ ስወድሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤
ፍቅር እንደኔ የናፈቀችዉ😢😢
እኔዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢😢
ine❤❤😢😢😢😢
መቼም አትለያዩም የኔ ዉዶች የኔ ታዳጊዎች❤❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ግን ከሀይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም👌
@@አማራዊቷ አዉ ከሁሉምበፊት ሀይማኖትይበልጣል
@hamdaabdirahman6715 👌😘🥰
@አማራዊቷ የኔቆጆ ወላሂ እኔሠዉተዋዶሲለያይ አልወድም ግንደሞያሉበት መገድልክአይደለም
@hamdaabdirahman6715 ትክክል የኔ እሕት መለያየትን ማንም አይወድ🥺እንድሁ ሲታዬ ደግሞ በጣም ያምራሉ ግን ሀይማኖት የሚባል ነገር አለ💔
@አማራዊቷ ሣህ👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው 💖🌹
ፍቅርየ እናፉፉየ መቸም አይላያዩም መቸምብሆን የናተንክፉ አያሰማን ሁሌምቢሆን በፍቅርኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Rabbii addaa isiin hin basiin,yutuubeeroota keessaa jaraa kanaa qofaan jalladha anii dhugaa❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Dhugaa raabi anilee heeddun isaan jaladhaa😢
ፉፉዬ & ፍቅርዬ አላህ ይጠብቃችሁ እኔ በራሤ እምነታችሁን ተመርኩዠ አልደገፍኳችሁም ሁለታችሁም አድጋችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሡልኝ በሥ ሌላዉ የእናንተን ህይወት እራሣችሁ ታቃላችሁ ❤❤🎉🎉
እኔ ያሣሠበኝ ውደ እነሱስ እሽ የሚወለዱት ልጆች ምድነው የሚሆኑት😢
እእእ ደነዝ ነሽ ከምር ሙስሊም ነሽ ለመሆኑ ግን ከኘሮቫይልሽ ጀምሮ
መጀመሪያ አላህን እያስቆጡ ለሠዉ ዉደታ መሄድ አላህም አይወድም እሽ
ሙስሊም ሴት አጥቶል እሚጃጃለዉ
እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤ትክክለኛዉ ሀይማኖት እምዬ ተዋህዶ ከእምነት መጀመሪያ የተፈጠረች ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😅😅
ውይ ተለያየን የሚባልወሬ እንዳንሰማ በአላህ ጠላታቹ ይለያይ ፍቅር ፉፉ እንዳትለያዩ በአላህ❤❤❤❤❤❤❤
ሃይማኖት ከፍቅር ይበልጣል ለዱንያ ደስታ ተብሎ አህይራን ማበላሸት የለም እኮ ፉአድ አላህ ብዙ ኒያማ ሰጦክ አንተ የሱን ስጦታ በዚ መንገድ መክፈል የለብክም 🥹እስኪ ለፍቅር የምትከፍለውን ዋጋ ትንሹን ለስልምና ክፈለው አላህን ፍራው ውደደው 😭♥️ዋ ነብሴ
እንኳን ሰላም መጣችሁ F&F ስንተኛ ነኝ ቆይ ለካ ቀድማችሁኛል 😊 የሁለታችሁ አለባበሳችሁ ያምራል
ተመልካች ያየውን የሰማውን ይናገራል እናንተ ደግሞ የሚጠቅማችሁን ውሰዱ ያልተመቻችሁን ተውት የምትኖሩት እናንተ ስለሆናችሁ ብዙ እልህ ውስጥ አትግቡ ተረጋጉ ብቻ ደህና ሁኑ ይመቻችሁ
እረ ምንም አልልም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብዬ❤❤❤❤
ፍቅር እና ፉፉ ሁሌም ቢመጡ የማይሰለች ማነዉ
Zama bala yaraasaa iwaqaa
ክክክክ አወ የራስህንአስተካክልታርቁ@@DerartuTube-p1m
አረ ቡራ ምን ሆነህ ነው አተኮ አይደለህም ይህን ሰሞን ምነው ለሴጣን ቅርብ ሆንህ ወድሜ ተው እኮ ተረጋጋ አሁን ባደረከው ነገር ሀይሚ የምጠብቀውን ላመልስልህ ትችላለች ግን እደዚህ አያምርባችሁም ታረቁ በጌታ ልለምን በናትህ በሙሼ ይቅርታ በላትና ታረቁ ለጥላት አሳልፈህ አትስጣት እኛም በሰው አገር አንሰቃይ ስራ መስራት አልቻልንም 😢😢😢😢😢😢😢😢
አተ ብቻ ነህ ያልተለወከው ሀይሚን የመሰለች ቆጆ አግተህ ነበር ታነሽህን አየኸው በለጠህ መቸነው አተ እምታረገው
ቡራ አይደለም ኮ በሱ እየሸቀጡ ነው እህት@@HGgg-z3g
ፉቅርዬዬ ፉፉዬዬ እንኩዋን ደና መጣችሁ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ከፊት ይቅደምላችሁ መፈተን መልካም ነው የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም በሃይመኖቴ አንቺም በሀይመኖትሽ የሚበል ነገር የለም.እስልምነለይ..አለህ.ቀጥተኛው.መገድ.መርቶሽ.በሃለል.የኑራቹ❤❤❤❤
ተግማሙብን ይቱቡን አጠነቡት
😢😢😢fufu.musilimi.ayidolami.wolayi.
😂😂😂የምርሽ ነዉ
ሳህ❤
@Mayimuna-k6b እደዚህእየተጃጃለ ሙሥሊም ቢሆነበርየሚገርመኝ
ፍቅር ዝም በያቸው አትስሚያቸው ማርያምን ሀይማኖት ብለው የሚጮሁ ሁላ እራሳቸው ሀይማኖታቸውን አይኖሩትም😢በየ ሰው ቤት እየገቡ በኮሜንት ሰውን ማሸማቀቅ የሚፈልጉ ናቸው😢ማንንም አትስሚ ሁሌም እኔ እፀልይላችኻለው እንዳትለያዩ ማርያምን😢 አንዳንዶቹ ሰውን መናገርና በአፋቸው ማራት ልምድ አድርገውታል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው በኮሜንት ያልሆነ ነገር የሚፅፉ❤ ፍቅርና ፉፉ እንዳትለያዩ የኔ ማሮች❤❤ፈጣሪ ለምክንያት ነው ያጣመራቹሁ ❤ከምንም በላይ ሰው መሆን ይቀድማል❤መልካምና ቅን ልብ ያለው ሰው❤ፍቅርዬዬ እንደ ፉፉ አይነት ወንድ አታገኚም❤ፉፉዬም ወንድሜ እንደ ፍቅር ንፁሁና አስተዋይ ጨዋ መልካም ❤ቃል የለኝም እሷን የምገልፅበት😢የኔ ደግ አታገኝም ❤❤ለማንም ሰው ከዚህ በኃላ ማብራራት አይጠበቅባቹሁም ይሄ የናንተ ህይወት ነው❤❤ማንም በማንም ወንጀል አይጠየቅም❤❤ውለዱ ተጋቡ❤❤ፈጣሪ ከፊት እየቀደመ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹሁ❤❤❤የኔ እንቁዏች❤ዩቱዩብን የምወደው እናንተን ለማየት ብቻ ነው ❤❤❤እወዳችኻለውውውውውው በጣምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤አትለያዩም❤ጠላት ይፈርርርርርርር
ፍቅር ማለት እምነት ነዉ እናት አትሳሳቺ በራስሽ ጫማ ቆመሽ እዩት አንቺ ስትኖሪዉ ነዉ ስሜቱ የምታዉቂዉ ዋናዉ በራስ ጫማ ላይ መቆም ይሻላል ማንም ክፋቸዉ አላሠበም ስለእነሱ አስቦ እንጂ
እንወዳቹሀለን ግን ሀይማኖቻችሁን አክብሩ በቃ።😘🙏
ሳህ
❤❤
😊😊አክብረው እየኖሩ እኮ ነው
አንቱ አዛኝ ነቢይ
አንቱ የሁሉ በላጭ
አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
አንቱ የድሆች አባት
አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
አንቱ የአላህ ወዳጅ
አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
አንቱ የአላህ መልክተኝ
አንቱ የነቢያት መደምደሚያ የአላህ ስላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን
ከምንም በላይ ሃይማኖት ይበልጣል😢😢😢 ፍቅርዬ በሀይማኖትሽ ደራደረ በማሪያም የኔ ውድ😢😢😢
ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል ቆይ የሚወለውስ ልጂ ቡሐላ ሙስሊም ልታደርጉት ነው ወይስ ክርስቲያን ይገርማል
Rabiin kara dhuga ira isin ha ofu duhi godhafi male komati hin tane hin baresina me inafa dhisa gorsa gari gorsa 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Amantin kaa abbati silaa namaa maaltu galchee amanta ofii kaa jaalatu kaa namasi jaalachu kabajuu qaba dhugaa ❤❤❤❤
Malii kanii abatii yokin musilamaa tau yokin inii yokin kiritanaa ta,uu amataa malii qabuu saree sadee ausubilaa basumama jechaa walin nyatuu ijijii amataa malii qabuu😂@@WalGir-n7m
@@WalGir-n7m amanta waĺf kabaĵun wan biraa jarsa fi jarti ta'ani sire tokkorà rafaa amanta qaba jechun hin danda'amu
Yes😂
@@Kelem-op1tz suni isaani maalee nu ilaalatu kaa jireenya nama tokko keessa senani nama waal jaalate waalin jiraachaa jiru addani diguni maal fayyidaa qaba
አዉ ፍቅርዬ በሀይማኖትሽ አት ደራደሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
Fufum aydardrm 💪🤔
አይዛችው ፋፋዬ ና ፍቅርዬ ሰው ቦታ አትስጡ❤❤🌹
ፉፉ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ👍👍
መጀመሪያ ለእምነቱ ክብርየለለው ለሰው ልጅ ክብር ሊኖው አይችልም ለአዱሊያ መጠቃቄሜያና ለሜመቱ ስለገኛት እንጅ ከምንም በላይ የጀነቱን መንገዱን ትቷ መቸም አይደሰትም አይስቅምም እረ ገና መች አይታችሁ ፈናነውን በዚህ እምነታችሁ ከቀጠላችሁ አላህን እያስቀየሙ ሰውን ማስደሰት እሚባል የለም እናተም እድሁ እደተጃጃላችሁ እናዛን የሚወለዱትን ልጆች ምንም በማያወቁት ከሁለት ሀይማኖት የተወለዱ ሰውት መቸም ሰላም አይሆኑምም አይደሰቱም ደሞ አፍ አለኝ ብለህ የወንድ እምነት የለለህ ወይንም ወይንም አተ ሙስሊምነኝ አትበል ወደጀሀነም መገድ ሄደሀል ግን በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ያስተካክልህ አላህን በሰው ወይንም በሴት መቀየርህ ሳያስህ ወጥተህ በኮፊደስ ታወራለህ የወንድ አልጫ ነህ
አች ክብር የለብሽም ካተት
መልስሽ ሲያስጠላ ደግሞ ሙስሊም መሆንሽ እንጅ የሚያሳፈረው ለሀይማኖትሽ ግድ የለለሽ ደይሱ አች ነሽ እሱን እየገፋፋሽ ወደጀሀነብ አች የራስሽን ሂወት ታሳምሪያለሽ ብትወጅውማ ትመክሪው ነበር አሁን አችብሎ ተቆርቋሪ ነገ ጀሀነም ሲገባነው የምትደሰችው ማለትነው አሁንኳ እየጠቀምሽው መስሎሽ መገድ እድስት እያደረግሽው የእሳት ተባባሪ የሸይጧን ጓዴ ነሽ የጀሀነም ደላላ ማለቴ
ማሻላ ክፉ አይንካችሁ ወላሂ ከልቤ ነው የሚወዳችሁ አይለያያችሁ 🥰❤️❤️❤
ከማርኬ ቤት ነዉ የመጣሁት😂ላይክ በማድረግ ጀምሩ ወገን❤❤❤🎉🎉🎉
ዘዋሪ 😂😂😂😂😂 በየመንደሩ ትዞሪያለሽ
ስንቱን አስጨነቃቹህን ስልክ እንካን አታነሱም እንካንም በሰላም መጣቹህልን እንወዳቹሀለን ፈንድሻ ፋሚሊ ላይክ አድርጉ
Ema ykrta gn kalesh ye fkr slk btseching lesra felgat new
እልልልል ፍቅርየ ተመሰገን❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 አዎ❤❤❤
ለማንም መልስ አትስጡ ይብስባቸዋል ዝም በሏቸው ስለናንተ እናንተ ብቻ ናችሁ የምታቁት ስለዚህ የኔ ውዶች ፈታ በሉልኚ አይክፋችሁ ❤❤❤❤ፈጣሪ ያቃል
ሀይማኖት አዲት ናት እሷም ተዋሕዶ እመኑባት እዳቶኑ ባዶ✝️💘😊🎉❤❤❤❤❤❤
እዉነትነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊
አላልሽም ከተወለድሽ ቡሀላ ተቀይሮልሽ ነው
ተዋህዶሀይማኖት ለዘላለም ትኑር ተመስገን ኦርቶዶክስነኝ ፍቅር ድግልማርያም ልቦናዋን ትመልስልሽ የምታውቋት በውስጥ አውሯት
@MoeminaDxb min denaw miqeyeraw lemejemerayi gize ament yeneberaw orthodox tewahado naw ♥️
ክክክክክ@@MoeminaDxb
ፍቅርዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ😊
የእውነት በምን እንርዳችሁ ይሄ በምን መቀየር ይቻላል የምር ፍቅር ታሳዝነኛለች🥺🥰🥰🥰💖💖💖
ህጅ ወድያ ከንች አስመሳይ 🙃
አየዙቹ ዉዶች ፉፉ እና ፈቅረዬ ሁሊም ወደፊት💪💪
በጭራሽ እዳትለያዩ በናተ አልተጀመረም ስለሰው ምንም መልስ አትስጡ ምነካችሁ ጠንካራ ነበራችሁኮ😢😢❤❤
@@Aynalove3382 ይመችሽ የኔ ውድ❤💞
የኔ ውዶች ተናፍቃችሁ ነበር መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
_ፍቅር ከእምነት ይጀምራል🙏ኣይዞሽልኝ ፍቅርዋዬ የኔ ማሬ ጥሩ ዉሳነ ነው💚እኔስ እዉነት...🙄_
Yes ❤❤😂😂😂😂😂
Like godhafii video isiti ijole 🎉🎉🎉
Eshii❤😢
የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከ እናተጋር ይሁን ሰወዳችሁ ❤️❤️
ፉፉ ጥሩ ሀሳብ ነው መለያየቲ ለከይር ነው
ፍቅር አለባበስሽ ❤❤❤❤የኔ ዉድ እህት እመቤቴ ካአንቺ ጋ ትሁን❤ከሀይማኖት ሚበልጥ ነገር የለም።👍
አይዞአቹ ሁሉም ለበጎ ነው ማን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው ሚዲያ ላይ የማትመጡት በልጣችሁ ተገኙ ጠላት እርር ይበል ❤❤❤
እውነትፍቅርመፅሀፍቅዱስን ቁራአንንአንብቢ
Ayii laayachu wudoche❤❤❤
እንወዳችሆለን በቃ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረላችሁ❤❤❤❤❤❤
ኡፍ ተዋቸው በቃ እንዴት ነው ያሳዘኑኝ አይዞቹ የሰው ወሬ አተስሙ😢😢😢😢
ሁለታቹም ለሀይማኖታቹ ያላቹ ውቦች ናቹ ጠንክሩ ውድድድድድ ❤❤❤🙏🙏🙏
መለያየትማ የለባችሁም ለወሬ ቦታ አትስጡ ፍቅር ፉአድ በርቱ
ፍቅርዬ ፉፉ የኔ ውዶች የሰው. ወሬ አትስሙ. ሁለታቹ. አንድ ከሆናቸ. ማንም. አይለያቹ. የወረኛ ቦታ አትስጡ. አይለያቹ የኔ በስስት. እወዳቹህ አለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞቹ ሁሉም የተፃፈለትን ነው ሚናረው ለሰዎች ቦታ አትስጡ😢
የኔ ዉዶቺ 😥😥😥❤️❤️❤️
ስሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን 🤲🤲
አሜን 🙏♥♥💞
ኣሜን(3)🙏❤❤❤
የኔ ብርቅዬዎች❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅርዬ ንአ ፉፉዬ ሁሌም ለምን አትመጣም 😢🎉🎉🎉እናተኤዝም ብላችሁ ስራችሁ ስእሩ እሺ የኔ ስስቶች 🥰🥰🥰🥰💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላህ. እኳንም ተለያያቺሁ ፍቅር ከእምነት ይቀርማል ፍቅር ፈጣሪን መርሳት ከሆነ ፍቅር ዲብን ይበል
😡😡😡😡😡😡😅😅😅
ሰዉ እኮ ስለ እምነት የሚያወራዉ ለናተ ተብሎ ነዉ እጂ ሌላ ነገር ታስቦ አደለም ሁሉም ነገር ከእምነት ይጀምራል
የኔ ጨረቃዋች አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደግሞ አትጥፉብን😢❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ያልበላውን ነው የሚያከው የሠው ወሬ አትስሙ የኔ ምርጦች❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
ፍቅር ከእነት ይጀምራል ስለዚህ በርቱ ሁለታችሁም በእም ነታችሁ እግዚአብሔር ይሰጣችኋል 😢🥰🙏እንወዳችሗለን 😘😘🌹🌹
ሆኖችሁ አትገኙ እንጂ ስለመባላችሁ አትጨነቁ ያውሩ ስራቸው ነው ሲደክማቸው ይተውታል❤❤❤🎉🎉🎉
እናንተ የሰዉ ወሬ አትሰሙ ኑሯችሁን ኑሩ እወዳችኋለሁ ፉፉ እና ፍቅር ሁሌ ኑልን በደስታ የኔ ወዶች🥰
Fikr ina Fufuu geta ayileyachuu/ Allah ayileyachuu
Geta mechershachuu yasamirlachu betam new yemiwedachu
Leminim ijachu atistu le fikrachu tikret situ lesew were bota atistu.
Yemir silenate kalat yelenyim silenate geta yibark nurlin fikr ina fufuu I Love ❤❤❤
አይዞአችሁ በርቱ እንዳትለያዩ
አህትፍርዲ ይፈረዲብሀል ፍፍየ ፍቅቅቅቅርየ ጉዞ ወደፊት ማንንም አትስሙ❤❤❤🎉🎉🎉
እዳትለያዩ ሥራቸውነው ያውሩ ❤️❤️❤️❤️
ፍቅርዬ እና ፉዬ እግዚአብሔር አድ ያድርጋችሁ🙏❤❤❤
በፍቅር ተለያይታችሁ በጓደኝነት አብራችሁ ስራችሁን ስሩ ❤❤
ማሻኣላ ክፍ አይከችሁ ከልቤነዉ የምወዱችሁ አትላያዩ❤❤❤❤
እናንተ ለምን የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም ለሰው ነው እንዴ የምትኖሩት ወሬውን ሀሜቱን ትታችሁ ስራችሁን ስሩ ብዙዎች እንወዳችሆላን እኛንም አታድክሙን ጣጣ አታብዙ ❤❤❤❤❤
በጣም ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ውዶች አይዞችሁ ፈጣሪ ጥሩውን መንገድ ይምራችሁ ግን የሠውን ወሬ አትሥሙ ጉዞ ወደፊት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሥኪ ቲክታከሮን ሀቢባን እዩ ምን ሆኑ ወልደዋል ዋናው ፍቅራችሁ ነው
😢😢😢😢በናፍቆት ስንቱን አሳለፍነው
እናንተ ለምን መልስ ትሰጣላችው ሰው ምቀኛ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤
Inee phenxee neny gin inaante baxaam iwedihaalow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
Gaalatoomi😢😢❤
fikery ayzoshi eshi enate serachune seru sew amelu new yalebuka megager yene marwechi wedfite hidu edetleyayeu aleflgem ::❤❤❤
ከፍቅር ሐይማኖት ይበልጣል 👍👍🙏😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሃይመኖት ይበልጣል
_እነት ሃይማኖት ይበልጣል ቅዱሰ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ክርሰትያን ከመስልም ክለልለ ነው😢_
የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤በርቱ ደግሞ ቶቶሎኑኑኑኑ
አለህ አንድ ነው❤🤲🤲☝️🤲🤲🤲
🎉🎉🎉
@@qamariyanasir9492☝☝☝አላህ አድነው እውነት ነው
ኤጭ አስጠላችሁ አችው ታመጭው አችውታሮጭው አለይ አያቴማጀምሩት አላችሁ አተውትምመጀመሪያ የተፋቀራችሁት እናተ እንለያይ እምትሉት እናተ በቃ ተለያዩ አስጠላችሁ አሁንስ 😂😂😂😂😂😂😂ሁልዬ ተለያየን ሁልዬ ታረቅን ኤጭጭቃ ጭቃ አላችሁኝ😂😂😂😂
ሰዉ የሚያወራዉ ካፍቸዉ ሲወጣሰምተዉና ሲሰሩ ባይናቸዉ አይተዉም ሳያዩም ነዉ የሚያወሩት ግን አሏህ الله የልብን አዋቂ ምን እዳሰባችሁ ሁሉን ለሚያዉቅ ተጨነቁ ተጠቀቁ ለሰዉ አታስቡ ግን ሁለታችሁም እሱ ይሁናችሁ ይህነዉ ብሎ ማለት ከባድነዉ❤😢😢😢
እጭ ኣሁንስ እጄ ከዚ ነገር ላነሳነው ከዚ በላይ ፈጣሬ ማስቀየም የለብኝም የራሳቹ ጉዳይ ከፍቅር እምነት ይበልጣል ፍቅር ለእምነት ኣያሸንፍም። ሃይማኖት ኣንድናት እስዋም ተዋህዶ👌🙏
❤❤በትክክል እምየ ተዋህዶ 🥰🙏
በትክክል
ትክክል ❤❤❤😊
😂😂😂😂
@@user-iamorthodox በጣምተግማሙ ሺግዜ እያለቃቀሡ ይመጡብናልደ ገናያለቅሣሉ ፍቅርያለ እምነት ባዶነዉ ከሁሉምበላይ ሀይማኖትይበልጣል አትግማሙብን የናተልጂወች ምንሊሆኑነዉ በአባቴ ሙሥሊም ፣በእናቴ ክርሥታን ኤጭጭጭጭጭአረ ሥታሥጠሉ መካሪአጣችሁ
ፈጣሪ ያግዛቹ 🍯🍫❤
Wudoche saw endee mawurat ayiselachew .enat gin Zim bilachihu wadafit❤❤❤❤❤❤
የኮመት ወሪ አትስሙ ዝብላቹ ስሩ ሰቀቀኖቼ f❤f❤❤❤❤❤
❤wedddddddd❤
❤❤❤❤❤❤
አላህ የተሻለዉን ይተካህ ፍቅርየ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ እየሱስ አድም ቦታ ፈጣሪነኝ አላለም ይልቁንም የኔንም የናንተንም አምላክ የሆነዉን አድ አምላክ ተገዙ ነዉ ያለዉ በተረፈ አላህ ያግዛችሁ ሙስሊም ሆናችሁጅ አትሙቱ በተረፈ እወዳችኋለሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፐ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂
@@Egziabherymesgen21 😢😢
ናእም አሏህ ድነል ኢስላምን ይወፍቃት ምርጥ ጥንዶች ይሆናሉ ካልሆነ ግን
ማሻ አላህ ተባረከላህ አምሮባቹሀል ❤❤
የኔ ውዴ መጥሽልኝ ❤️❤️❤️