Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከኡስታዛችን ሳዳት ከማል በአላህ ፍቃድ ለመጠቀም ያብቃን አሚን ለኡስትዛችን ረዥም ዕድሜ ሙሉጤና ሰፊ ርዝቅ ይስጥልን አሚን🎉🎉🎉❤❤❤
አቤት አን ውነት እንደኔ በሌላውም አንጀት ገብተሀል ይሆን ያንተን መሰሎች 100,000,000 ያደርግልን ያረብ
በጣም በጣም የምወዳት ሱራ ወረቢ በጣም ውዲዲ ነው የማዴርጋት ገና ከጂማሬዋ تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
መገንኛ ይሄ ስልክ ዉነትም ሰርተዉ ኸይር ጀዛእ ከሚከፈላቸዉ በጀነት ከሚስተናገዱት ያድርገን ይዘንልን በራህመትህ ፊርደዉስን ወፍቀን
አቡ መሬም የኛ መካሪ አላሕከነቤተሠብሕ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሑ እድሜናጤናአላሕይሥጥሕ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዙና በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ወንድም ሳዳት ረቢ ይጨምርልህ ለኛም መመራትን ይስጠን አላህ ሁላችንንም ያጽናን በትክክለኛዋ መንገድ
አማን
ያረቢ ያአላህ ቤተሰቦቼን እና የሰፈሬን ሰዎች ትክክለኛውን የእስልምና ትምህርት ለግሳቸው
Sadat kemal minnesota yemibal state somalewoch church ⛪ kefitewal.
አላህ በለህበት ይጠብህቅ ከነቤተሰዎችክ ኡስታዝ ጀዛክ እጥፍ ድርብ ያድርግልክ ኡስታዜ የኛ መካሪ
አቡ መሬም የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅህ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦✅✅✅✅
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያ ሐቢቡላህ
አላህ ሆይ ኑሯችነን በኢባዳ ሞታችነን በሺሃዳ አድርግልን ያረብ አገራችነንና ህዝቦቿን ሰላምአድርግልን ያረብ ወድም ሳዳት ከማል አቡመሬም ለአሏህ ብየ እወድሃለሁ
ጀዛከሏህኸይር
አላህ ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ ያርብ
ሱብሐንአላሕያርብ
ረጅም እድሜ አቡ መርየም
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰምቶ ከተጠቀሙት ያርገን ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ መሪየም
አሚን ጀዛኩላህ ኽይር
ጀዘክላህ ከይራን
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡ መሪየም
ዋለይኩምሰላም ወርሐመቱላሒ ወበረካቱሁአህለን ኡስታዝ ሳዳት ከማልየአላህ ጥበቃና እርዳታ አይለይህጀዛ ኩሙላህ ኸይረን
ኡስታዝና አብ መሬም
جزاك الله ابو مريم
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም
جزاك الله خير
አለሀ ይጠብቀን ያረቢ
ኡሥታዛችን ጀዛኩምላህ ኸይር መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ
አላህ ይጠብቅህ
ሱበሀን አላ ሱሪቱ አል ሙልክ ትርጉምን ሰላቅዉ በጣምነዉ እምዉድዉ ያረብ እምህፍዝ ያረገኝ ያረብ
እኔም ስወደው የምር
እኔ ከደጃል መጠበቂያ ነው የሚለውን ስሰማ ሀፈዝኩኝ አልሀምዱሊላህቀላል ነው ሀፍዙት አላህ ሰላሳ ጁዝ ቁርአን የምንሀፍዝ ያድርገን ከላሙላህ. አላህ ይወፍቀን
@@temermohamad4799 የደጃል መጠበቂያ ነዉ የተባለዉ ሱረቱል አል ካህፈ 1-10 ያለው አንቀጽ ነው
@@zebibmu ሱረቱል ሙልክም ሲባል ሰምቻለሁ አላሁ አእለም
@@temermohamad4799 hayati surtul mulk kekbr ketat nw mitebkew... welahu aelem
ጀዛከላህ ኸይር
በርታ ሀቢቢ
Allah bless you 🙏
ወአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛክ አላህ ኸይረን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላህ ኼር አአህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
Ameen
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ جزاك اللهُ ابو مریم
አላህእረጂምእዲሜይስጥክ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا استاذنا ابو مريم
ትፍሲር ስያስተምር ጆሮህን ከፍተህ አዳምጥ ማሃይም ዶቶር ነኝ ያልከው አሕባሽ😂😂😂 ኡስታዛችን❤ሳዳት❤ አትመጥኑትም አላህ አደብ ይስጣቹህ ጠሞአጥማሚዎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
✅👍
ኡሥታዝ ሣዳት ሹክረን እናንተ ሠፈር የተውሂድ ባል ፈልግልኝ እኛ ሠፈር በጫት ተነጂሠዋል
✔✔✔
W selam w w
ያአላሀ ከኡናታኞቺ አዲሪጋን
Aaww allah yichemrlek ustazYe qariew sem manew demtsun wedjew new btam??
❤❤❤
ያሂያ ሲጋ ባጋባተ ሲሉቲ ባአማዲ አላ ሲቲማኪራቻዉ ላማሲፈራራቲ ላሚሞኪሩ ሂዳያ ዪሲጣቻ
በተርቱብ ነው እዴ ተፍሲሩ ቴሌግራም ላይ ልፈልገው የምታውቁ ንገሩኝ ከሱረቱ ናስ ጀምሮ ከሆነ❤
ቴሌግራም ላይም አለ
የቀሪውን ስም ንገሩኝ በጣም ነው ምፈልገው
ይድረስ 😂ለአሕባሹ 😂ዶክቶር ነኝ ባይ ሓሰን ተቢዬው 😂 ለኡስታዝ❤ሳዳት ❤ አልተማርክም ብለህ ነበር አንተ የዲን😂ማሃይም😂ነህ 😂ሳዳት❤ቁርአን ❤ተፍሲር❤ሲያስተር አዳምጥ 😂አሊፍ ባ መማር ያለብህ አንተ ነህ😂😂😂😂
😊😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉❤😂😂😂
✅✅✅✅✅
ከኡስታዛችን ሳዳት ከማል በአላህ ፍቃድ ለመጠቀም ያብቃን አሚን ለኡስትዛችን ረዥም ዕድሜ ሙሉጤና ሰፊ ርዝቅ ይስጥልን አሚን🎉🎉🎉❤❤❤
አቤት አን ውነት እንደኔ በሌላውም አንጀት ገብተሀል ይሆን ያንተን መሰሎች 100,000,000 ያደርግልን ያረብ
በጣም በጣም የምወዳት ሱራ ወረቢ በጣም ውዲዲ ነው የማዴርጋት ገና ከጂማሬዋ
تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
መገንኛ ይሄ ስልክ ዉነትም ሰርተዉ ኸይር ጀዛእ ከሚከፈላቸዉ በጀነት ከሚስተናገዱት ያድርገን ይዘንልን በራህመትህ ፊርደዉስን ወፍቀን
አቡ መሬም የኛ መካሪ አላሕከነቤተሠብሕ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሑ እድሜናጤናአላሕይሥጥሕ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዙና በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ያረብ
ወንድም ሳዳት ረቢ ይጨምርልህ ለኛም መመራትን ይስጠን አላህ ሁላችንንም ያጽናን በትክክለኛዋ መንገድ
አማን
ያረቢ ያአላህ ቤተሰቦቼን እና የሰፈሬን ሰዎች ትክክለኛውን የእስልምና ትምህርት ለግሳቸው
Sadat kemal minnesota yemibal state somalewoch church ⛪ kefitewal.
አላህ በለህበት ይጠብህቅ ከነቤተሰዎችክ ኡስታዝ ጀዛክ እጥፍ ድርብ ያድርግልክ ኡስታዜ የኛ መካሪ
አቡ መሬም የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅህ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦✅✅✅✅
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ያ ሐቢቡላህ
አላህ ሆይ ኑሯችነን በኢባዳ ሞታችነን በሺሃዳ አድርግልን ያረብ አገራችነንና ህዝቦቿን ሰላምአድርግልን ያረብ ወድም ሳዳት ከማል አቡመሬም ለአሏህ ብየ እወድሃለሁ
ጀዛከሏህኸይር
አላህ ይጠብቅህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ ያርብ
ሱብሐንአላሕያርብ
ረጅም እድሜ አቡ መርየም
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
ሰምቶ ከተጠቀሙት ያርገን ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ መሪየም
አሚን ጀዛኩላህ ኽይር
ጀዘክላህ ከይራን
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡ መሪየም
ዋለይኩምሰላም ወርሐመቱላሒ ወበረካቱሁ
አህለን ኡስታዝ ሳዳት ከማል
የአላህ ጥበቃና እርዳታ አይለይህ
ጀዛ ኩሙላህ ኸይረን
ኡስታዝና አብ መሬም
جزاك الله ابو مريم
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይጠብቅህ አቡ መሬም
جزاك الله خير
አለሀ ይጠብቀን ያረቢ
ኡሥታዛችን ጀዛኩምላህ ኸይር መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ
አላህ ይጠብቅህ
ሱበሀን አላ ሱሪቱ አል ሙልክ ትርጉምን ሰላቅዉ በጣምነዉ እምዉድዉ ያረብ እምህፍዝ ያረገኝ ያረብ
እኔም ስወደው የምር
እኔ ከደጃል መጠበቂያ ነው የሚለውን ስሰማ ሀፈዝኩኝ አልሀምዱሊላህ
ቀላል ነው ሀፍዙት አላህ ሰላሳ ጁዝ ቁርአን የምንሀፍዝ ያድርገን ከላሙላህ. አላህ ይወፍቀን
@@temermohamad4799 የደጃል መጠበቂያ ነዉ የተባለዉ ሱረቱል አል ካህፈ 1-10 ያለው አንቀጽ ነው
@@zebibmu ሱረቱል ሙልክም ሲባል ሰምቻለሁ አላሁ አእለም
@@temermohamad4799 hayati surtul mulk kekbr ketat nw mitebkew... welahu aelem
ጀዛከላህ ኸይር
በርታ ሀቢቢ
Allah bless you 🙏
ወአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛክ አላህ ኸይረን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላህ ኼር አአህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
Ameen
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ جزاك اللهُ ابو مریم
አላህእረጂምእዲሜይስጥክ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا استاذنا ابو مريم
ትፍሲር ስያስተምር ጆሮህን ከፍተህ አዳምጥ ማሃይም ዶቶር ነኝ ያልከው አሕባሽ😂😂😂 ኡስታዛችን❤ሳዳት❤ አትመጥኑትም አላህ አደብ ይስጣቹህ ጠሞአጥማሚዎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
✅👍
ኡሥታዝ ሣዳት ሹክረን እናንተ ሠፈር የተውሂድ ባል ፈልግልኝ እኛ ሠፈር በጫት ተነጂሠዋል
✔✔✔
W selam w w
ያአላሀ ከኡናታኞቺ አዲሪጋን
Aaww allah yichemrlek ustaz
Ye qariew sem manew demtsun wedjew new btam??