Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ይበርቱ
መምሕር ወንድሜ ሃሳብህ ጠሩ ስለሆነ ቀጥልበት : ተባረክ::
እጅግ በጣም ስፈልገው የነበረው ፍላጎቴ ዛሬ ተሳካ እናመሰግናለን መምህር!!!
ስለ ግዕዝ ፊዳላት ትርግም የተጻፈ መጸሐፍ ካለ ቢገልጹንበእውነት እናመሰግናለን
2/1 👉(ለ፪፩). ለብሄል ለብስ ሥጋ ዚአነ2/2👉(ሉ፪፪). ሉብሂል ሣህሉ እግዚሐብሔር2/3👉(ሊ፪፫). ሊብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር2/4👉(ላ፪፬). ላሜድ ልዑል እግዚሐብሔር2/5👉(ሌ፪፭). ሌብሂል መቅለሌ ዕፁብ2/6👉(ል፪፮). ልብሂል መስቀል ዘወልድ አብ2/7👉(ሎ፪፯). ሎብሂል ዘሀሎ እም ቅድም
አንተ ኢትዪጵያዊ ተባረክ አንተ የተዋህዶልጅ ያገልግሎት ዘመንህ ይረዝም
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በቤቱ ያኑረልን።
አባታችን፡በጣም፡ድንቅ ፡ ትምህርት፡ነው ፡ የፊደላቱ ፡ ትርጓሜ ፡ አገላለፅዎ ፡ ይስባል ፡ በርቱ
እናመስግናለን! መምህር ቀጣይ ይለቀቅልን።
እግዚኣብሔር ይሃበልና ክቡር መምህር, ጸጋን ጥበብን ይዓድልኩም እግዚኣብሔር
egziabher yistiln bertulin
እባክህን ወንድሜ ሌላም ስራልን በርታ
አሜንአሜን
Grum new bétam....ye western timihirt ewuket alba tiwulid aderegen
መምሕራችን በጣም ድንቅ ትምሕርትነዉ ያስተማርከን : ሁሉም ኢትዮፕያዊ ግዕዝ ቢማር መልካም ነዉ: ግን ምንድነዉ የሚያኮራዉ ማማ ኢትዮፕያ እንዳንተ ያሉትን ድንቅ ልጆች ስለምትፈጥር አንተ ና ሌሎች መምሕራኖች መጭዉን ትዉልድ ታስተምሩታላችሁ : ደግሞ የቀሩትን ፊደላት ሌላ ቪዲዮ ብትሰራ ብዙ እንማራለን : ኢትዮፕያዊዉ እየሱሥ ክርስቶሥ ትልቅ እድሜ ይስጥህ በርታ 💚💛❤👍👍👍
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። እባክህ የድምጽ ጥራቱን አሻሽለው።
በርታ ወንድማችን
ዋው ! ትርጓሜው እንዴት ደስ ይላል
ሰላም ናችኹ ጥሩ ነው በርቱ
ሰላም ነችሁ
መምህር ቀጣይ ክፍል ቢለቀቁልን
ሃያ ስድስቱን ፊደላህ በዚህ መልኩ እናያቸዋለን ካሉ በኋላ እስከ ረ ድረስ ሆኖ ቀረ እባካቹህ እስከ ፐ ድረስ ጨርሱልን በቲክ ቶክ ቅኝ ግዛት ከምንገዛ የግእዝ ፊደልን እንማር በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን
እውነት 1 ሰውም ቢሆን መለወጡ ዋጋ አለው አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🤲🏿🤲🏿🤲🏿
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
temesgen
ድጋሚ ይማሩ መምህር የመጀሪያዉ አዳም ብለዉ የመጀሪያዉ ፊደል ሀ ነዉ ይላሉ
ቀጣይ ክፍል የለም? 🥺
❤
kfl 1 ena 2 alagegnehutm.
ግእዝ ወይስ ግዕዝ ?
Can You please Teach Amharic...Don't mess up please please please....stop immediately
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም 1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል። እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ። እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናልከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው። አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
ተከታታዩን ትምህርት አላገኘሁም። ተቋርጧል እንዴ?
ፊደል ሳይኖራችሁ የግዕዝን ቋንቋ ለማንጓጠጥ አትሞክሩ ። ምንም ሳይኖራችሁ ምንም ሳታውቁ እንዴት አማርኛ ቋንቋን ለመተቸት ትደፍራላችሁ ? ነውር ነው ። ከሆነላችሁ ተማሩ ጠይቁ እወቁ ። አማርኛ ቋንቋ ሳታውቁ ምንም ልታውቁ አትችልም ። እውር ትሆናላችሁ ።
እውቀት መዋሸት መሆኑን ካንተ ተረዳው ቁጥርንና ፊደልን ከክርስትና ጋር አታያይዘው አባቶቻችን ይህን ከሆነ ያስተማሩህ ትክክለኛ ትርጒሙን ስተዋል ይህ ፊደል በጣም ሳይንሳዊ እውቀትን አንድንቀ ስምበት ተፈጥሮን እንድንረዳበት እንድንመረምርበት ተፈጥሮ ለሠው ዘር የሠጣቸው ነው ይህን ድንቅ ስጦታ የእስራኤልን የባዳዎችን ታሪክ ተጠበባችሁበት ምንም ጥቅም የለውም፡ ምድርን ብትቖፍርበት የራሳችንን ስልጣኔ እንፅፋበት ነበር ሀሁሂ ለሉሊላ እያልክ የምትሰጠው ትርጉም ፍፁም ውሽት ያስጠይቅሀል
ውንጀላህ ከማስረጃጋ ካልሆነ አንተ ማለት ከሰው በታችነህ እና አታውራ
Stop Stop... .....please please....Teach Amharic instead ....Don't pretend you are intellectual ....we don't who you are.......Stop....u are teaching what do you know.......stop...
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ይበርቱ
መምሕር ወንድሜ ሃሳብህ ጠሩ ስለሆነ ቀጥልበት : ተባረክ::
እጅግ በጣም ስፈልገው የነበረው ፍላጎቴ ዛሬ ተሳካ እናመሰግናለን መምህር!!!
ስለ ግዕዝ ፊዳላት ትርግም የተጻፈ መጸሐፍ ካለ ቢገልጹን
በእውነት እናመሰግናለን
2/1 👉(ለ፪፩). ለብሄል ለብስ ሥጋ ዚአነ
2/2👉(ሉ፪፪). ሉብሂል ሣህሉ እግዚሐብሔር
2/3👉(ሊ፪፫). ሊብሂል ከሃሊ እግዚአብሔር
2/4👉(ላ፪፬). ላሜድ ልዑል እግዚሐብሔር
2/5👉(ሌ፪፭). ሌብሂል መቅለሌ ዕፁብ
2/6👉(ል፪፮). ልብሂል መስቀል ዘወልድ አብ
2/7👉(ሎ፪፯). ሎብሂል ዘሀሎ እም ቅድም
አንተ ኢትዪጵያዊ ተባረክ አንተ የተዋህዶልጅ ያገልግሎት ዘመንህ ይረዝም
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በቤቱ ያኑረልን።
አባታችን፡በጣም፡ድንቅ ፡ ትምህርት፡ነው ፡ የፊደላቱ ፡ ትርጓሜ ፡ አገላለፅዎ ፡ ይስባል ፡ በርቱ
እናመስግናለን! መምህር ቀጣይ ይለቀቅልን።
እግዚኣብሔር ይሃበልና ክቡር መምህር, ጸጋን ጥበብን ይዓድልኩም እግዚኣብሔር
egziabher yistiln bertulin
እባክህን ወንድሜ ሌላም ስራልን በርታ
አሜንአሜን
Grum new bétam....ye western timihirt ewuket alba tiwulid aderegen
መምሕራችን በጣም ድንቅ ትምሕርትነዉ ያስተማርከን : ሁሉም ኢትዮፕያዊ ግዕዝ ቢማር መልካም ነዉ: ግን ምንድነዉ የሚያኮራዉ ማማ ኢትዮፕያ እንዳንተ ያሉትን ድንቅ ልጆች ስለምትፈጥር አንተ ና ሌሎች መምሕራኖች መጭዉን ትዉልድ ታስተምሩታላችሁ : ደግሞ የቀሩትን ፊደላት ሌላ ቪዲዮ ብትሰራ ብዙ እንማራለን : ኢትዮፕያዊዉ እየሱሥ ክርስቶሥ ትልቅ እድሜ ይስጥህ በርታ 💚💛❤👍👍👍
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። እባክህ የድምጽ ጥራቱን አሻሽለው።
በርታ ወንድማችን
ዋው ! ትርጓሜው እንዴት ደስ ይላል
ሰላም ናችኹ ጥሩ ነው በርቱ
ሰላም ነችሁ
መምህር ቀጣይ ክፍል ቢለቀቁልን
ሃያ ስድስቱን ፊደላህ በዚህ መልኩ እናያቸዋለን ካሉ በኋላ እስከ ረ ድረስ ሆኖ ቀረ እባካቹህ እስከ ፐ ድረስ ጨርሱልን በቲክ ቶክ ቅኝ ግዛት ከምንገዛ የግእዝ ፊደልን እንማር በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥልን
እውነት 1 ሰውም ቢሆን መለወጡ ዋጋ አለው አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🤲🏿🤲🏿🤲🏿
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
temesgen
ድጋሚ ይማሩ መምህር የመጀሪያዉ አዳም ብለዉ የመጀሪያዉ ፊደል ሀ ነዉ ይላሉ
ቀጣይ ክፍል የለም? 🥺
❤
kfl 1 ena 2 alagegnehutm.
ግእዝ ወይስ ግዕዝ ?
Can You please Teach Amharic...Don't mess up please please please....stop immediately
በመጀመሪያ ቤተክርስትያንን ማክበርም ሆነ ማስከበር የኛ የአማኞቹ ግዴታ ነው ምክንያቱም የአገልግሎት ስነ ስርአት መጓደል የለበትም
1.ቅዳሴ በድምጽ ማጉሊያ መቀደስ አለበት ምክንያቱም ምእመን ሊያስቀድስ ሲመጣ ምን እንደተባለ እንኳን ሳይሰማ ነው ወደ ቤቱ የሚሔደው ሌላው የቅዳሴ ድምጽ ሲሰማ ለነገ ማስቀደስ ሰውን ያነሳሳል።
2.ቅዳሴ ሊገባ ሲል ቤተክርስትያ ውጭውንና ውስጡን በደንብ መታጠን አለበት በድጋሚ ቅዳሴ ላይ እግዜኦ ሲባል በድጋሚ ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት።
3.አስራ አንድ ሰአት ለይ ቤተክርስትያን ውጭውና ውስጡ በደንብ መታጠን አለበት ከዚያ ወንጌል ይነበባል የእለቱ ውዳሴ ማርያም ይነበባል ከዚያ ትንሽ ትምህርት ተሰጥቶ ሰውን በጊዜ ማሰናበት ይቻላል።
እያንዳንዳችን ምእመናን ይህ እንዲተገበር ሐላፊነት አለብን ቤተክርስትያን የአገልጋዮች ብቻ አይደለችም ስለዚህ በየአጥቢያችን እንጠይቅ።
እግዚያብሔርን ካከበርነው ያስከብረናል
ከናቅነው ግን ከሁን የባሰ ውርደት ነው የሚገጥመን ስለዚህ ፈጣሪን በስርአትና በፍርሐት እናገልግለው።
አሜን ወስበሐት ለእግዚአብሔር።
ተከታታዩን ትምህርት አላገኘሁም። ተቋርጧል እንዴ?
ፊደል ሳይኖራችሁ የግዕዝን ቋንቋ ለማንጓጠጥ አትሞክሩ ። ምንም ሳይኖራችሁ ምንም ሳታውቁ እንዴት አማርኛ ቋንቋን ለመተቸት ትደፍራላችሁ ? ነውር ነው ።
ከሆነላችሁ ተማሩ ጠይቁ እወቁ ። አማርኛ ቋንቋ ሳታውቁ ምንም ልታውቁ አትችልም ። እውር ትሆናላችሁ ።