Tila ka afh miwtawn ya egzabhrin kal la msmat endat endaminafik gata manifsun yabzalh ahzabochin ulu aslfo yisth ul giza ba batu sanith kir ya midir kusakusi endayasnakilh eysusi ba daMu yishafnh❤
Geta yebark hulume sebktche esu nw mehon yelbet yesraw sera❤ nebyae telhun e/r zemnhehen yebarkew to speak honestly u looke one of ke 12 I n Mean 11 deke mezrmurchu 1 temselngalhu hulim atelhu yetmen sebket
Are you ok dear? Did you her the teaching ke eysus belay golto ye protestant ametat endet nw yetesemah😢....i hope you see Jesus in your life zemn kemaleku befit geta yibarkh
Lene new yene geta amesegengelew
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን አለመስማት እንዴት ይቻላል እዚሁ ሆኔ እየሱስን አደንብ አገኝሁት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን
እዛው ቦታው ሄጄ በዓይኔ እያየው በጆሮዬ እየሰማሁ በቃ ይሄን ያህል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ይባረክህ
አሜን ሀለሉያ እየሱስ
Amen
ክብር ለኢየሱስ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ተባርክ ተባረክ በብዙ ፀጋ
እስከ ፍፃሜህ ድረስ እየሱስን ብቻ መስበክ ይሁንልህ በብዙ እየጠቀምከን ነው
ፀጋ ይብዛልህ ይጨመርልህ ወንድሜ
ለኛ የከፋላዉ ዋጋ ነዉ ኢየሱስ😭😭✝️ ፀጋ ይብዛልክ የእግዚአብሔር ስዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ለኔ የከፈለው ዎጋ ካይምሮዬ በላይ ነው የወደደኝ እንዲ ያፈቀረኝን እየሱሴን እወደዎለው❤❤❤❤❤
ግሩም ነዉ ሌላ ምን ይባላል ጌታ ኢየሱስ ስላዳንከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ የኔ እየሱስ ሰቃይ 😭😭😭ተባረክ ጌታዬ ሆይ 😭😭😭😭🔥🔥🔥🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢EYESUSS!YEGATOCH HULU GATA!!!EYESUSS!YENEGESITAT HULU NIGUSS!!!😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Wedimachin Tila Zemenik Hulu yibarek❤❤❤❤❤
ክብር ለታረደው በግ ይሁን!!❤❤❤❤
ሰእኔ እኮ ነው ይህ ሁሉ መከራ። ነብይ ዘመንህ በጌታ ይባርክ
እ/ር በዚህ ዘመን አንቴን ስለሰጠን እጅግ አመሰግነዋለው
ነብይ ጥሌ ግለጠው እየሱስን ያምርብሀል ትምህርቱ እንደውም ይጠጣል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
አሜንንንንን እግዚአብሔር ቃል እውነት ነው።❤❤
ለማይገባኝ ለእኔ የኔ ጌታ ይሄን ሁሉ መከራ...ማሰብ ይከብደጀኛል
አሜን ፀጋ ይብዘል ወንድመ I LOVE YOU
ኢየሱስን በግልጥ ስላሳየሄን እናመሰግናለን....ፀጋውን ያብዛልህ ❤
ኢየሱስ በንጹህ ደሙ እኔን አዳኔኝ ክብር ለርሱ ብቻ ይሁን!!!
ይ ሁሉ ያሆና ላኔ ስል ነው ራሱን እስክሳጥ ዎዳዳኝ 😭😭😭
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ መረዳት ወዳንተ ይምጣልህ ነፍስም አልቀረልኝ በእንባ ጨረስኩት።
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤አሜን. አሜን😢😢😢
አሜን ክብር ይሁን ለእግዚአብሔር
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ተባረክ በብዙ ፀጋ 📖📖🙇♀️🙇♀️
Jesus christ is love
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,, you are blessed 4ever❤❤❤
Amen lene sil yemaymotewu mote Thank you lord
En baz zaman leben tasadir yem adamix ❤ukan norekilhn baz zaman uuuu tabarekih
Wagaye wd new bdem new yegezag ,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ጌታ የባርክ
ጌታ ኢየሱስይጠብቀህ
ጌታ ጅግና
አየሱስ ይድናል
ታባረክ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን አሜንንን አሜንንን
እግዚአብሔር እድሜ❤❤ ህብዛህ ❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ትውልድ እያነፅክ ነው ይህ መገለጥ ነው ።
ኢየሱስ 🥰😪😪
Mene ayinet merdate new koyi 🙏🙏🙏
አሜን እንደዚ የቃል መገለጥ ያሰገርማል ክብር ለጌታ ተባረክ አገልጋይ ጥላሁን 24/7 ልናሰበዉ የሚገባዉ ሞትና ትንሳኤ።
Fetari yebarekh 🙏🙏
ኢየሱሴን ምንም ሊል አዪቺልም💔💔💔❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ስለ እኔ ዋጋ ከፈለልኝ😢
እዉነት ነው
Tebarek
ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።😢
אמן ישוע האדון 🙏🏼💗☦️🇮🇱🇮🇱
አሜን አሜንንንን
አሜን አሜን 😭😭😭😭
😭😭😭✝️
tebark
Tila ka afh miwtawn ya egzabhrin kal la msmat endat endaminafik gata manifsun yabzalh ahzabochin ulu aslfo yisth ul giza ba batu sanith kir ya midir kusakusi endayasnakilh eysusi ba daMu yishafnh❤
Zemenih yilemilim tebarek ♥️🥰♥️🥰♥️🥰 widid ❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you tliye
Amen
Uuffffey Eyesusye endih tesekayteh new yadankegn❤❤❤❤❤❤❤ Amen!!
God bless you more !!!
Tebarke
Yehe hulu lenenw😢😢❤❤
Egzaber yibarikih ❤
Tebrk
እግዚአብሔር ፍቅሩን መገለፅ አይቻልም ተባረክ
Glory be to the Almighty. We thank you father God for your precious word 🙏🙌🙏 you are blessed Prophet ❤🥰🥰
ረ
@@bmhretteklu8431😊፨፧፧፧😢??😊😊😊😊😊፨😊😊😊😊😅፨😊😊፨፨፨😊
Good bless you tebarek bbiz ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💞💞
Zerke ybarke ❤
Brother prophet Tilahun, you bless us with your teaching! May you be blessed more.
Keep on Jesus is coming soon!
Maranatha
Geta ybarikhi tsaga kezih belayi yibzalhi
አሜን😢
Wow
amen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amen😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 😭😭😭😭😭
God bless you
ታባረክ 🙏አሜን 🙏
Amen Amen Amen 🙏 GOD bless you all 🙏
Glory to Jesus!! God Bless You prophet!!
Wow that's great news thank you so much ❤❤❤❤❤ thanks 🙏🙏🙏 Jesus Christ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen
Amennnnnn Amennnnnn ❤❤Jesus is lord 🙏 🙌
Glory to god ❤❤❤❤
You are our blessing
ሲገባክ እንደዚ ይግባክ
EyesuseThank you🙏❤️
አሜን ጌታ ስሙ ለዘለሃለም ይባረክ
Ameenn geta yibarkeh ❤❤❤
አሜን ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤
tebarku 😭😭😭😭😭✋✋❣❣
❤❤❤😢❤❤❤Amen 🙏🏻🙌👏❤️✨️
Tebareki❤❤❤
zemenh ybarek❤❤
❤❤❤❤❤❤uffffff❤❤❤❤❤
❤❤❤😭💔💔
❤❤❤❤
Gin Eko memiher 24:43 minutes lay Ab yesexegnin Tsiwa Alxexatimine yemil qal Eyesus Tenagerual
Geta yebark hulume sebktche esu nw mehon yelbet yesraw sera❤ nebyae telhun e/r zemnhehen yebarkew to speak honestly u looke one of ke 12 I n
Mean 11 deke mezrmurchu 1 temselngalhu hulim atelhu yetmen sebket
የዚህ ቻናል ባለቤቶቾ ግን ለምን ለጥያቄዬ መልስ አትሰጡኝም።የዚህ ትምህርት የመጀመርያውን ክፍል ማግኘት አልቻልኩም።እባካችሁ ከታች ሊንክ ብትተዉልኝ
Enen.zare new kemejeriyaw yejemerkut gin part1 ayilim keteposete 3 wer honotal ena neby tile tikur suf arigo new photow yemitayew እርሱ የተሰቃየው መሲህ ብቻ ነው የሚለው ከፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ቀጥሎ የመጀመሪያ ክፍል ነው በቁጥር ባይቀመጥም ተባረኪ
እባካችሀን ወንጌል እንድንስማ መዚቃችሀን አታን ጫጩ።
Part one?
የሚያስገርም ስለ ጌታችንና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ..,, Walaloo Ajaayibaa
ua-cam.com/video/mefR49wKIo0/v-deo.html
Seytan Egzabhern fetari mehonun yamenal yeferal yenketeketal sew gen amlkun seresa lebu yedefenal aynochu tekeftew aystewelm b setan menged yemelalsal amlake yersawal bezich alem habtena zenan ke sytan ykebelal mechershaw gen sytan srawn ayresam temelso bekebad yktachwal manentunen yengracwal. Mehret ybezabetn Egzabhern kedtwala yzelale mot yemotalu seol demo betachew yhonal. Selze sewn meketel tetachu amlaken lemnu. protestant maden new kyet meta ewakut Germany lay yenber catholic sew yemesertew (Lutern) be hawaryat yemetwen tetchu Europe gar meketel English eytnagrach yadegachu kemeslachu teftachual temelsu!
Are you ok dear? Did you her the teaching ke eysus belay golto ye protestant ametat endet nw yetesemah😢....i hope you see Jesus in your life zemn kemaleku befit geta yibarkh
ትምህርቶችህ እወዳቸዋለሁ ግን እግርህ አታወራጭ
Amen
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤