Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በረታሁ እግሬ ይኸው ቆመነብሴ ይኸው አምላኩን አየ አለፍኩኝ ብዙ መከራጌታ ሆኖ ከኔ ጋራ(2×) 1.አይፈራ ልቤ አይናወጥ ቢያይ እንኳን ብዙ ፈተና ተራምዶ ጥሎ ያልፈዋል አምላኬ በእኔ ነውና አለና የጸና እምነት ዘመናት ውስጤ የኖረ በብርሃን ደምቆ ሞገሱ በቤቴ ሆኖ የከበረ አለኝ(2×)እኔ አለኝ ጌታ የሚያሸንፍ ሁሉን ሚረታ አለኝ(2×)አለኝ እረኛ ሚጠብቀኝ ከቶ ማይተኛ 2.ማዕበሉ በላዬ ቢያልፍም የእኔ ያልኩት ባይታመንም ተጓዝኩኝ ረዥም ጎዳና ኢየሱስ ይዞኛልና ሀዘኔ ከውስጤ ርቆ ቆሚያለሁ ጉልበቴ ጸንቶ አኹንም አለሁ በቤቱ ብርሃን በርቶ አለኝ(2×)......!አይፈራ ልቤ አይናወጥ ቢያይ እንኳን ብዙ ፈተና ተራምዶ ጥሎ ያልፈዋል አምላኬ በእኔ ነውና አለና የጸና እምነት ዘመናት ውስጤ የኖረ በብርሃን ደምቆ ሞገሱ በቤቴ ሆኖ የከበረ
Heny, በብዙ የተባርኩበ ዝማሬ ነው: እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🙏
@@pastormulugetahailuministr7466 amen pastor you are blessed
Heniye tebareklen I'm blessed by this song and may the mercy of lord up on you
የሚገርመው ነገር ዛሬ በሌሊት ስነቃ በዚህ መዝሙር ተሞልቼ ነበር እናም ሙሉውን ለመስማት ወደ ዩቱብ ገባሁ እና ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ያዬሁት እግዚአብሔር ይባረክ መንፈሱን በእኛ ያኖረ ተፅናንቸበታለሁ በዚህ ዝማሬ
official henok Addisሰላም ቅዱሳን ወንድሞቼና እህቶቼ!ይሄ የኔ ትክክለኛው ቻናል ሲሆን፦ከዚህ በኋላ የምለቃቸውን አዳዲስ ቪዲዮና የመድረክ አገልግሎቴን በዚህ ቻናል ብቻ ታገኙታላችሁ!ሁላችሁም subscribe, share,like comment, በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱልኝ🙏እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።ናሆም 1:7
ቁጥር 1አልበምላይ ነው ከላይ ሚለውን ትራክ ጫንልን እባክህ
ተባረክ ይጨምርልህ ፀጋውን
Amen ቀላል በረታሁ ባታበረታኝ ጌታዬ ዛሬን የት እንዳለው ሳስብ😭😭😭
ሄኖክ በጌታ የከበርህ ወንድማችን ከሚሊዮን በላይ ሕዝብ በየቀኑ የሚጽናናበት መዝሙር ስለሰጠኸን አግዚአብሔር ይባርክህ
My Favorite song! God bless you Heniye.ሰንቱን አልፊለሁ በዚህ መዝሙር.
እስከዛሬ ይህንን የሚገርምን መዝሙር አለመሥማቴ ቆጨኝ።ሄኒ የተወደድክ አገልጋይ በርታ።
Thank you 🙏
መዝሙሮች ጣእምና ተርጉም የሚሠጡን ለካሥ ስንደርስበት ነው ። ሌትና ቀን ብሰማው አልጠግብም
ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ ከውስጤ ሊወጣ አልቻለም ...........
To be honest it's a great and best ever ❤ ♥ 👌 💕 my brother keep flying higher 🦅 👌
❤❤❤❤❤
አሁንም ዛሬም ከኔ ጋ አለህ የኔ ጌታ 😭😭🙏
አቤት. አቤት ጌታ ስያፅናናኝ❤❤❤
.አይፈራ ልቤ አይናወጥ ቢያይ እንኳን ብዙ ፈተና ተራምዶ ጥሎ ያልፈዋል አምላኬ በእኔ ነውና አለና የጸና እምነት ዘመናት ውስጤ የኖረ በብርሃን ደምቆ ሞገሱ በቤቴ ሆኖ የከበረ
Ahun lalehubet hunta melket yehoneg mezemur nw henayeeee tebarekleg
Sitzemir Yasalefikuachewu Aribaxa gobobaxa hulu kegeta ga new tebarek henok
አሜን አሜን በረታው ዘመንክ ይለምልም🙏🙌❤
አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ፀጋውን ያብዛልህ!!
Amen beGetaye tsega bertichalew.
በረታው እግሬው ቆመ ነፍሴ ይኸ አምላኩን አየ አለፍኩኝ ብዙ መከራጌታ ሆኖ ከእኔ ጋራ ኡኡ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ሄኒ
Thank you Jerrye!
Wow glory to god
አሜን አሜን ታብራክ ብአ ብዙ
ምን አለ ዳውሎድ አድረጌ ብሰማው
እግዚአብሔር መልካም ነው ይሄን መዝሙር ሁሌ በመስማት እፅናናለሁ
Amen Amen Amen Amen tebarek geta abezeto yibarekh 😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😢😢😢
አሜን አለኝ ሚጠብቀኝ ከቶ ማይተኛ ተባረክ ወንድማችን ሄኒ
ፀጋ ይብዛልህ በዚህ መዝሙር ያለፍኩት ጊዜ ነበር። ጌታ ይባረክ
You are blessing!🙏
Ehhhhhh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 sintun alefkut begeta simu yibarek heniye tsegawn yabzalik
በረታሁ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ። እግዚአብሔር ይባርክ
አሜን ጌታ ክብሩን ለራስህ ውሰድ❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️
Oooooooo wow tebark broo wow ellelllellll
አሜን አሜን
egziabiher betsegawu yidegifihi
ALAFUKUTI GETA HONO KANE GARA🤲🤲 Ameeeeeeen Ameeeeeeeeeen geta iyesus abizito yibarkih saga baitif yicamarilih wo/heniye
አለፍኩኝ ብዙ መከራ😢😢
Ameeeeeeen ameeeeen geta yebareki
አባ በጣም ድንቅ የምር ናፍቀኽኝ ነበር love You ደሞ ምወደው መዝሙር ነው
Thank you bro
ተባረክበዚህ ዝማሬ በርትተናልተፅናንተናል።
በረታሁ❤
ኡፍፍፍፍፍ አለፍኩኝ
አሜን ፀጋ ይብዛልህ በረታሁ አመላክህ 🙏🙏🙏👏👏😢😢🙏👏👏👏
Amen Amen Heniye tebarek Beretahu geta hono ke ene gara kibere legeta yehun
አሜን ተባረክ🙏❤
Tebarek zare bezi mezimur iyetetsinanawu newu❤️
ኢየሱስ መበርቻዬ ነዉ
❤amen Amen tebarek wandema henok
yihen mezmur betam new miwedew heni. stay blessed
God bless you oh my God I can’t stop to listen to this song please keep going bless you🙏
Amen, geta aberetagn. Geta yebarkeh.
አሜን አሜን አሜን አሜን🎶🎶🎶🎶🎶🎶🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሌኝ አሌኝ ጌታ አሜንን
ተባረክ ወንድሜ
Beretahu
ሄኒዬ ጠፈተህል በጣም
አሜን አሜን ተባረክልኝ
Ufffffffffffff halaluya tebark heni zemnk yebark
Ande isk ye heni mezimur zemir bibal be ande yemizeri , betam betam kemilowu belay yetebarekut, semiche yemalitegib ye igziabher sitota ..Stay blessed heni more virtues .
God is good all the time
አሜን አሜን አሜን ተበረክ
#Blessing’s abate🤦♂️♥️Ewodhalew
Ameen amen ehe mezmur wusten ynekan geta ybarek Bebizu Tabarek Heniye😍
My favorite songGod bless u heni
ተባረክ ዳውሎድ እንድደረግ ሰላደረክ❤
my favorite song😢😢😢😢😢😢
ሄኒ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!
በብዙ ተባረክ።
Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ Heniye tebarek
i love this song😢😢😢😢😢😢
አሜን አለኝ አለኝ ሀሌሉያ
አሜን አሜን ሄኒ ተባረክልኝ ፡፡
Amen pastorye
ተባረክ
Tebarek
Wowow good bless you
Tbarek
❤❤❤
Betam tesenanechebetalew😍🙏🙏
😭😭🙌🙌🙌ykomegn amelake yemsgen
AmenAmen
GBU Henachen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen
በረታሁ👌
Yes. ጉዳይ አለው
አሜን አሜን!! ተባረክልኝ ሄኒዬ
Amenn, tebarek Heni
Tebareklin henok
Ba tikikil ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amennnn
My favorite song😊😊
I like this song.
Tebark yichmirbh
AmeenTebarkii😍🙏
How i love this song🥰
Amazing song.....May God bless you more and more
i love this song gbu henye :)
amen amen amen amen god bless you
billlllllllsssssssseeeeeeing
❤️❤️🙌🙌🙏🙏
Ameeeen Tabaraki
Beautiful song! Thank you, God bless you!💕🙏🏽💕🙏🏽
Amen! l really love this song, God bless you Heny 🙏
በረታሁ እግሬ ይኸው ቆመ
ነብሴ ይኸው አምላኩን አየ
አለፍኩኝ ብዙ መከራ
ጌታ ሆኖ ከኔ ጋራ(2×)
1.አይፈራ ልቤ አይናወጥ ቢያይ እንኳን ብዙ ፈተና
ተራምዶ ጥሎ ያልፈዋል አምላኬ በእኔ ነውና
አለና የጸና እምነት ዘመናት ውስጤ የኖረ
በብርሃን ደምቆ ሞገሱ በቤቴ ሆኖ የከበረ
አለኝ(2×)እኔ አለኝ ጌታ
የሚያሸንፍ ሁሉን ሚረታ
አለኝ(2×)አለኝ እረኛ
ሚጠብቀኝ ከቶ ማይተኛ
2.ማዕበሉ በላዬ ቢያልፍም
የእኔ ያልኩት ባይታመንም
ተጓዝኩኝ ረዥም ጎዳና ኢየሱስ ይዞኛልና
ሀዘኔ ከውስጤ ርቆ ቆሚያለሁ ጉልበቴ ጸንቶ አኹንም አለሁ በቤቱ ብርሃን በርቶ
አለኝ(2×)......!
አይፈራ ልቤ አይናወጥ ቢያይ እንኳን ብዙ ፈተና
ተራምዶ ጥሎ ያልፈዋል አምላኬ በእኔ ነውና
አለና የጸና እምነት ዘመናት ውስጤ የኖረ
በብርሃን ደምቆ ሞገሱ በቤቴ ሆኖ የከበረ
Heny, በብዙ የተባርኩበ ዝማሬ ነው: እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🙏
@@pastormulugetahailuministr7466 amen pastor you are blessed
Heniye tebareklen I'm blessed by this song and may the mercy of lord up on you
የሚገርመው ነገር ዛሬ በሌሊት ስነቃ በዚህ መዝሙር ተሞልቼ ነበር እናም ሙሉውን ለመስማት ወደ ዩቱብ ገባሁ እና ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ያዬሁት እግዚአብሔር ይባረክ መንፈሱን በእኛ ያኖረ ተፅናንቸበታለሁ በዚህ ዝማሬ
official henok Addis
ሰላም ቅዱሳን ወንድሞቼና እህቶቼ!ይሄ የኔ ትክክለኛው ቻናል ሲሆን፦ከዚህ በኋላ የምለቃቸውን አዳዲስ ቪዲዮና የመድረክ አገልግሎቴን በዚህ ቻናል ብቻ ታገኙታላችሁ!ሁላችሁም subscribe, share,like comment, በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱልኝ🙏እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።ናሆም 1:7
ቁጥር 1አልበምላይ ነው ከላይ ሚለውን ትራክ ጫንልን እባክህ
ተባረክ ይጨምርልህ ፀጋውን
Amen ቀላል በረታሁ ባታበረታኝ ጌታዬ ዛሬን የት እንዳለው ሳስብ😭😭😭
ሄኖክ በጌታ የከበርህ ወንድማችን ከሚሊዮን በላይ ሕዝብ በየቀኑ የሚጽናናበት መዝሙር ስለሰጠኸን አግዚአብሔር ይባርክህ
My Favorite song! God bless you Heniye.
ሰንቱን አልፊለሁ በዚህ መዝሙር.
እስከዛሬ ይህንን የሚገርምን መዝሙር አለመሥማቴ ቆጨኝ።ሄኒ የተወደድክ አገልጋይ በርታ።
Thank you 🙏
መዝሙሮች ጣእምና ተርጉም የሚሠጡን ለካሥ ስንደርስበት ነው ። ሌትና ቀን ብሰማው አልጠግብም
ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ ከውስጤ ሊወጣ አልቻለም ...........
To be honest it's a great and best ever ❤ ♥ 👌 💕 my brother keep flying higher 🦅 👌
❤❤❤❤❤
አሁንም ዛሬም ከኔ ጋ አለህ የኔ ጌታ 😭😭🙏
አቤት. አቤት ጌታ ስያፅናናኝ❤❤❤
.አይፈራ ልቤ አይናወጥ ቢያይ እንኳን ብዙ ፈተና
ተራምዶ ጥሎ ያልፈዋል አምላኬ በእኔ ነውና
አለና የጸና እምነት ዘመናት ውስጤ የኖረ
በብርሃን ደምቆ ሞገሱ በቤቴ ሆኖ የከበረ
Ahun lalehubet hunta melket yehoneg mezemur nw henayeeee tebarekleg
Sitzemir Yasalefikuachewu Aribaxa gobobaxa hulu kegeta ga new tebarek henok
አሜን አሜን በረታው ዘመንክ ይለምልም🙏🙌❤
አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ፀጋውን ያብዛልህ!!
Amen beGetaye tsega bertichalew.
በረታው እግሬው ቆመ
ነፍሴ ይኸ አምላኩን አየ
አለፍኩኝ ብዙ መከራ
ጌታ ሆኖ ከእኔ ጋራ
ኡኡ ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ሄኒ
Thank you Jerrye!
Wow glory to god
አሜን አሜን ታብራክ ብአ ብዙ
ምን አለ ዳውሎድ አድረጌ ብሰማው
እግዚአብሔር መልካም ነው ይሄን መዝሙር ሁሌ በመስማት እፅናናለሁ
Amen Amen Amen Amen tebarek geta abezeto yibarekh 😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😢😢😢
አሜን አለኝ ሚጠብቀኝ ከቶ ማይተኛ ተባረክ ወንድማችን ሄኒ
ፀጋ ይብዛልህ
በዚህ መዝሙር ያለፍኩት ጊዜ ነበር። ጌታ ይባረክ
You are blessing!🙏
Ehhhhhh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 sintun alefkut begeta simu yibarek heniye tsegawn yabzalik
በረታሁ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ። እግዚአብሔር ይባርክ
አሜን ጌታ ክብሩን ለራስህ ውሰድ❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️
Oooooooo wow tebark broo wow ellelllellll
አሜን አሜን
egziabiher betsegawu yidegifihi
ALAFUKUTI GETA HONO KANE GARA🤲🤲
Ameeeeeeen Ameeeeeeeeeen geta iyesus abizito yibarkih saga baitif yicamarilih wo/heniye
አለፍኩኝ ብዙ መከራ😢😢
Ameeeeeeen ameeeeen geta yebareki
አባ በጣም ድንቅ የምር ናፍቀኽኝ ነበር
love You ደሞ ምወደው መዝሙር ነው
Thank you bro
ተባረክ
በዚህ ዝማሬ በርትተናል
ተፅናንተናል።
በረታሁ❤
ኡፍፍፍፍፍ አለፍኩኝ
አሜን ፀጋ ይብዛልህ በረታሁ አመላክህ 🙏🙏🙏👏👏😢😢🙏👏👏👏
Amen Amen Heniye tebarek Beretahu geta hono ke ene gara kibere legeta yehun
አሜን ተባረክ🙏❤
Tebarek zare bezi mezimur iyetetsinanawu newu❤️
ኢየሱስ መበርቻዬ ነዉ
❤amen Amen tebarek wandema henok
yihen mezmur betam new miwedew heni. stay blessed
God bless you oh my God I can’t stop to listen to this song please keep going bless you🙏
Amen, geta aberetagn. Geta yebarkeh.
አሜን አሜን አሜን አሜን🎶🎶🎶🎶🎶🎶🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሌኝ አሌኝ ጌታ አሜንን
ተባረክ ወንድሜ
Beretahu
ሄኒዬ ጠፈተህል በጣም
አሜን አሜን ተባረክልኝ
Ufffffffffffff halaluya
tebark heni zemnk yebark
Ande isk ye heni mezimur zemir bibal be ande yemizeri , betam betam kemilowu belay yetebarekut, semiche yemalitegib ye igziabher sitota ..
Stay blessed heni more virtues .
Thank you bro
God is good all the time
አሜን አሜን አሜን ተበረክ
#Blessing’s abate🤦♂️♥️Ewodhalew
Ameen amen ehe mezmur wusten ynekan geta ybarek Bebizu Tabarek Heniye😍
My favorite song
God bless u heni
ተባረክ ዳውሎድ እንድደረግ ሰላደረክ❤
my favorite song😢😢😢😢😢😢
ሄኒ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!
በብዙ ተባረክ።
Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ Heniye tebarek
i love this song😢😢😢😢😢😢
አሜን አለኝ አለኝ ሀሌሉያ
አሜን አሜን ሄኒ ተባረክልኝ ፡፡
Amen pastorye
ተባረክ
Tebarek
Wowow good bless you
Tbarek
❤❤❤
Betam tesenanechebetalew😍🙏🙏
😭😭🙌🙌🙌ykomegn amelake yemsgen
AmenAmen
GBU Henachen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Amen
በረታሁ👌
Yes. ጉዳይ አለው
አሜን አሜን!! ተባረክልኝ ሄኒዬ
Amenn, tebarek Heni
Tebareklin henok
Ba tikikil ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amennnn
My favorite song😊😊
I like this song.
Tebark yichmirbh
Ameen
Tebarkii😍🙏
How i love this song🥰
Amazing song.....
May God bless you more and more
i love this song gbu henye :)
amen amen amen amen god bless you
billlllllllsssssssseeeeeeing
❤️❤️🙌🙌🙏🙏
Ameeeen Tabaraki
Beautiful song! Thank you, God bless you!
💕🙏🏽💕🙏🏽
Amen! l really love this song, God bless you Heny 🙏