ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን? አንቺ አንተ የምትባሉ ፈላቹ።የታቶ ጉድ።እንዲሁም የብልግና ጥግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 491

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  2 місяці тому +59

    ቢጫ በርቶ ሰለለቀኩት ላይክ ሼር በማድረግ በቅንነት እንዲለቅ አርጉት

    • @Tges872
      @Tges872 2 місяці тому +3

      @@tube-sz4dy እሺ ♥️🙏

    • @monaseed8355
      @monaseed8355 2 місяці тому

      ደክሞናል

    • @monaseed8355
      @monaseed8355 2 місяці тому

      እድሜ ይስጠን ብዙ አናያለን

    • @LuluYouTube-rk1qy
      @LuluYouTube-rk1qy 2 місяці тому

      Abireshi youtube shere derelgn peless 🥰🥰🥰🥰

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 2 місяці тому +1

      በግ😂😂😂ላታም
      እድ ተሳፈሩባት😅😅ወይኔ አብርሼ እያስተማርክ እያዝናናክ በሳቅ ገደልከን

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 2 місяці тому +23

    ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢

    • @TuruworkeGetachew
      @TuruworkeGetachew 2 місяці тому

      አሜን 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 2 місяці тому +27

    ሒጃብዋንም ትለብሳለች ትምርትዋንም ትማራለች እኛ ሙሥሊሞች ነን አያቹ አይደል ሔጃብ ለምን ተከለከልን እሰኪ አዉዳድሩን

  • @ShemimaRayan
    @ShemimaRayan 2 місяці тому +23

    አረ አብርሽ ተወቸዉ እነሱን እኛን የማዳም ቅመሞችን አበርታን እነዚ ለመምከርም ለመንከርም የማይመች ትዉልድ

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf 2 місяці тому +1

    መቸም ሰለጠንን ያሎ ሰወች ናቸው እግዚአብሔር ሆይ መጨራሺችንን አሳምርልን

  • @SarahSarah-io4pj
    @SarahSarah-io4pj 2 місяці тому +7

    ኧረ አብርሽ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ያሳዝናል እንደዚህ እየሆን መቼም ፈጣሪ ይቅር አይለንም እፍፍፍፍ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂እውነት አንዳንዴ እምናየው እኮ ምን ጉድ ነው ያስብላል ብቻ ያባሰ አያምጣብን😊😊😊😊

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 2 місяці тому +5

    አቤቱ ዘመነችንን እንደ ቀድሞ አድስ 😢😢😢😢 እባክህን

  • @zubest7326
    @zubest7326 2 місяці тому

    አብርሽዬ እኘኚህ መቃብር ላይ የሚጨፍሩት ሰገጤዋች የአዲስ አበባ ልጆች አይደሉም አይደሉም መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ እና ከሰገጤ ታዲያ ምን ትጠብቃሐህህህህህህህ አብርሽዬ የአዲስ አበባ ልጆች አይደሉምምምምምምም ሰገጤዋች ናቸውውውውውውውው ምድረ ፋራራራራራ ጀዝባባባባባባባ ሰገጤጤጤጤጤጤጤጤ

  • @janatito
    @janatito 2 місяці тому

    Your lesson is amazing,
    Good job 👏 👍 kept up.
    God bless you 🙏 always.

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig 2 місяці тому +3

    ጠማማ ትውልድ

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 2 місяці тому +3

    እማማ ዝናሽዬ የኛ ነገር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያስብለል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏

  • @rouaya2923
    @rouaya2923 2 місяці тому +5

    ገን ጠያቂ አለኝ አብረሽ እደዚህ ሜያደረጎት መጠየቅ አለባቸው

  • @TuruworkeGetachew
    @TuruworkeGetachew 2 місяці тому

    ምን አይነት ግዜ 😢😢 ላይ እደረስህን በጣም ያሳዝል በኛ ዘመን መጨረሻው ዘመን መሆኑ ያሳዝናል አቤቱ ይቅር በለን እንደ ቸርነት ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 2 місяці тому +1

    እኛ ነን እኮ ያበለግናቸው እየተከተልን ማድነቃችን😢😢😢

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 місяці тому +1

    😢 የእትዮጱየ ህዙብ ህይ የስደት እንግልትነ የአረብ ግርድነ የእርስ በረስ መገደደል የሴቶቸነ የህፀነቶቸ ጩቌነ የሰለም መጠት እንደ ቆም ትፈልገለቸ ፉተዊ የሸረአ ህግ ይቀቆም አረ የ ህሉ ሀብት እየሉን ተነከረተተን የስደት ህይዉት ሰለቸን 😢😢😢

  • @AsAs-ur1go
    @AsAs-ur1go 2 місяці тому +4

    መጨረሸችን አሰምርልን ያረብ 😢😢😢😢

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +1

    አኡዙቢላ በጣም ያሳዝና የባከነ የተረገመ ድውልድ እኔ መውለድ በጣም ጓጎለሁ ይኸን ሳይ አለመውለድ ጥሩ ነው እላለሁ😢የትውልድ እጣ ፋታ በጣም ያሳዝናል

  • @habtaም
    @habtaም 2 місяці тому +8

    ምናለ መጋኛ ቢያጠናግርልን እዳይተርፉ አርጎ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 2 місяці тому +1

    😂😂አብርሽየ ኑርልን የኛ ውድድ ወድም

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 місяці тому +1

    ጌታሆይ መጨርሻየን አሳምርልኘ ምን አይነት ጊዜነው የደርስነው የኛ ዘመን ናፈቀኘ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TuruworkeGetachew
      @TuruworkeGetachew 2 місяці тому

      😢😢😢ያሳዝናል ከንሰሳ አንሰን

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 2 місяці тому

    ፈጣር ማስተዋሉ ይስጠን መጨረሻችልን ያሳምርልን ፈጣር አምላክ መአቱ አርቆ ምሕረቱ ይላክልን😢😢

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 2 місяці тому +2

    ነቢላህ ኢብራሂም ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈን ወደ ቀብር ቦታ ሲሄዱ ሰዎች መጥተው እኔን ከጠየቁሽ ወደ እውነተኛ ቤቱ ለጉብኝት ሄዷል በይ ይሏት ነበር ለባለቤታቸው።
    እኛ ግን የት ኣለን ሙታንን የማናከብር ማሰብ የተሳነን እየሆንን ነው
    ኣላህ ወደተሻለው መንገድ ልጆቻችንንም እኛንም ይምራን🤲🏾

  • @DjvRhc-e8c
    @DjvRhc-e8c 2 місяці тому

    ኤረ በጌታ አብርሽ እነዚ ማይረቦቹ ምክንያት አንተ አትጨነቅ ግን እናመሠግናለን ስለ አሰተያዬትና ትምህርቱን 👍❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому +1

    መሀይምነት 100%

  • @enwdeshe524
    @enwdeshe524 2 місяці тому

    ❤❤አብርሽየ በጣም ተመቸሕኝ❤❤

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 місяці тому

    ሱበሀንአላህ
    ያርብአላህይጠብቀን

  • @AkramSeid-gt1pi
    @AkramSeid-gt1pi 2 місяці тому

    ያረብ ካየሁት ሁሉ መቃብር ቦታ ላይ የሚጬፍሩት ቃላት የለኚም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Asmra-v9t
    @Asmra-v9t 2 місяці тому +3

    አቡርሸኑርልን

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ያረብ ሙስሊም አደረገህ እደፈጠረከኝ ሙስሊም አደረገህ ግደለኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +1

    ላይክ ሼር

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 місяці тому

    ከባድ ዛማን ለይ ነን አላህ ማጫረሻችንን ያሰምርልን😢አብርሽ ያቄረው ረዣም እድሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @Halimaነኝወሎየዋ
    @Halimaነኝወሎየዋ 2 місяці тому

    ሱበሀን አላህ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 2 місяці тому +1

    እረ ምን አይነት መግማማት ነው ኢጭጭ ተጃሉ እረ ኡኡ እደት አገራችን ሠላም ይሆናል እደዝህ መግማማት እያለ ኢጭጭጭጭ

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 2 місяці тому +1

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 місяці тому

    አብርሽ የስፈሪ ልጅ ዘመንህ ይባረክ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
    እሄ በጣም ልቤን የስበሩት ... ያልታረሙ.. ነውረኞች ::
    የከስሩ ትውልዶች ::
    ለ በድኖች እንኩዋን እረፍት እማይስጡ... እመቤቴን
    እሄ ያለሁበት ሀገር አስከሪን ሲሽኝ መኪናዎች ይቆናሉ
    በጣም ስርአት አለ .. አብርሽ ከምር ነው እነዚህ ባለጌ
    ቆሻሻ ልጄች .. እዘመዶቻ ላይ
    ነው እየጨፈሩብኝ ያሉት :
    እነዚህ 5 ባለጌዎች የዘመዶቼን ያህል ክብር አታግኙ... እሪሳችሁን አሞራ
    ቦጫጭቆ ይብላችሁ ::🥲🥲🥲💔💔💔

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому +1

    የበሸቀጠ ትዉልድ 😭😭😭😭

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +1

    ወይ ጉድ😂

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 2 місяці тому

    አምላኬ ከመጥፎ መንፈስ ጠብቀን
    ማስተዋሉን ስጠን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢ያርቢ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉አይ አብርሺ

  • @aeshaisaac2909
    @aeshaisaac2909 2 місяці тому +1

    ሀሪፍ የሆኑ እየመሰላቸዉ ነው እኮ

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 2 місяці тому

    አብርሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q 2 місяці тому +1

    ትክክል አብርሽ ክበርልን 🙏💔❤️

  • @የቤላ
    @የቤላ 2 місяці тому

    በሰመሀም ወዴት ኧየሄድን ነው ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @macafatima4152
    @macafatima4152 2 місяці тому

    ,_አኡዙቤላህሚንሽጧንእረጅምወላሀዉላቅወቲቤላህ_

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch 2 місяці тому +3

    ላይላሀኢለላ😢😢😢😢

  • @messimessi1490
    @messimessi1490 2 місяці тому

    ኧረ እባክህን አምላክ እዚህብን ሀገረን ትውልደን ከእንደንዚ ደርግት ከምያመጡበን ከአጋንታው ስራ ታድግልን ከንተ ለላ ተሰፋ ይለንምና ታደግን ታደግን ጌታ ሆይ😢😢

  • @Kadijaa-h9g
    @Kadijaa-h9g 2 місяці тому

    Ya rabbii😢😢😢

  • @msetawottankolu7721
    @msetawottankolu7721 2 місяці тому

    አረአብርሽ በሳቅገደልከኝ ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥህ

  • @SalamSalam-n8e
    @SalamSalam-n8e 2 місяці тому +2

    እግዚዮ ይቅር በለን

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому +1

    ወይ ጉድ

  • @werknshWesena
    @werknshWesena 2 місяці тому

    የውነት አብርሽ ሳየው ለእነሱ አፈርኩ ያሳዝናል የውነት ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን እኔ ሚገርመኝ ከፈወጣቱ ይልቅ ሽማግሌው ባሰበት ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @PrtoPrto-q2j
    @PrtoPrto-q2j 2 місяці тому

    የድድብና ጥግ ሳጋጤ 😢😢😢😢

  • @AzalechGesese
    @AzalechGesese 2 місяці тому

    አረ ጌታ ሆይ ማረን
    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @ለሚካኤል
    @ለሚካኤል 2 місяці тому

    እግዚኦ እመለይ ደረሰን ግን ዋ አቤቱ ተገስቱ እግዚአብሔር እግዚኦ በምህረተህ ተመልከተኝ😢😢😢😢

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 2 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም ወደማችን እካን ሰለም መጣህ እውነት ከባድ ነው አገራችን ላይ ጉድ አይይይ ፈጣሪ ይማርን

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢😢

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 місяці тому

    የመጨረሻው ዘመን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @GenetMulugeta
    @GenetMulugeta 2 місяці тому

    የሳቄ ምንጭ አብርሽ ❤❤

  • @eyureslemmesele4143
    @eyureslemmesele4143 2 місяці тому

    Selam❤❤

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 місяці тому

    አብርሽየ ወንድሜ ብንበሳጭም በንተ ፈታ ታደረገነለህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 2 місяці тому +2

    አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭🙏☝️ፈጣሪ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 місяці тому

    አብርሽዬ እነዚህ ማገዶ ፈጅተህ ብታነዳቸዉ እንኳን አይበስሉም ጥሬ ያደረጓቸዉ ኮማቾቹ ናቸዉ!!

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 місяці тому

    አብረሺየቄራፈጣሪይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 2 місяці тому +1

    አብርሽ ኑርልን

  • @AmelBezu
    @AmelBezu 2 місяці тому +4

    Bysus seme geta hoy yker Belen aba mastewalen sexen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 місяці тому +1

    አቤት የፈጣሪ ትእግስቱ

  • @Rolti1
    @Rolti1 2 місяці тому

    እኔ ኢትዮጵያ ያሉ እየገረማችሁኝ ነው ትቶ አሁን ነው እንዴ የስማችሁት ድሮም እናቶቻችን አላቸው አሁን ነጭ ሲያረግ ካላረግን እንሞታለን አላችሁ ግን እዚህ የሚያረጉት በብዛት ሜታል እሮክ ሙዚቃ የሚወድክ ስድስት ስልሳ ስድስት የሚያምኑ ናቸው ሁሉም ሳይሆኑ በብዛት ግን አንዳንድ በትንሹ የልጅን ስም የፍቅረኛውን ወይ እናቱን ይጵፍል ብዙዎቹም አስጠፍተውታል እስቲ እድገት ኮርጅ ልብስና ምናምኑን ብቻ አይሁን

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 2 місяці тому +1

    ቃል አጣው ፈራው🤕🤕🤕

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 2 місяці тому

    ሰላምህ ይብዛልኝ አብርሽዬ❤

  • @user-gd4zp3hx9r
    @user-gd4zp3hx9r 2 місяці тому +1

    እነዚህን ፈልጎ መቀጥቀጥ ነዉ

  • @SalamSiso
    @SalamSiso Місяць тому

    አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምረዉ😢😢😢😢😢

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 2 місяці тому

    የአላህ መጨረሻየን አሳምረልኝ አውዚቢላህ💔😭😭😭

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 2 місяці тому

    ምንአነዘመን ደረስን😢😢😢

  • @Serkiserki-gb9rl
    @Serkiserki-gb9rl 2 місяці тому +2

    ሰዉ ደንቁሯል እንዴ😢😢😢

  • @messimessi1490
    @messimessi1490 2 місяці тому

    እረ ጌታሆይ ውደት እየደን ነው 😢😢

  • @tigistmokenen5192
    @tigistmokenen5192 2 місяці тому

    Slamek.yebza.wadma.amen.yarbe❤❤️❤️🙏🙏

  • @Mekdes-b7p
    @Mekdes-b7p 2 місяці тому

    ማርያምን እንባየ እስከሚፍስ ነው የሳኩት ብሮ በሚለው

  • @jgfjjkhgt4494
    @jgfjjkhgt4494 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ ወይ አብርሽ😂😂😂

  • @EkramEkram-h6c
    @EkramEkram-h6c 2 місяці тому

    አይአብሪሽ ወላሒየኛንግዜ በመለሡንን የሚያሥጠላግዜ መዲረሣችን ያሣዝናናል

  • @Samsung2023-b3q
    @Samsung2023-b3q 2 місяці тому

    አቤት አቤት እብደት የሞቱትም ወገኖቻችን ማረፊያ አጡ እኮ ወገን ያገራችን ወጣት እዳለ በጨጩ እኮ ወደየት እየተሄደ ይሆን የመጨረሻችን ነገር በጣም በጣሞ ያስፈራል ጉድ ግድ አገሬ ጃርት አፍርተሽ እርፍ አልሽልኝ

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 2 місяці тому

    አኡዙቢላህ የዛሬውማ አላይም በአይኔ እጠይቃሉ ቢቻ መግቤያው ቢቻ ነው ያየሁት አላህ ቀልብ ይስጣቸው😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 місяці тому

    በየ ሚድያው የማቀባጥሩት ለሚድያ ፍጆታ ነው ማን ይሰማቸዎል የሚገርሙት የሚከተሉት ናቸው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 місяці тому

    እር በጣም ይዘገነንናል አይይ ግዜ😢

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ መርሀት ይምጣለን ይስዝንል 😢

  • @aleynory4430
    @aleynory4430 Місяць тому

    ሀሰቢኒ አለሁ ዉነመኒ ዉኪኒ 😢😢😢😢😢😢

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 2 місяці тому

    ጉድኮ ነው🤔🤔🤔
    የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን!😢😢😊

  • @salehaadam
    @salehaadam 2 місяці тому

    የመጨረሻው ዘመነው ልጆቻቸን አላህ ይህዲሁን እኛማ መቸም ጉዱ ሁላ ባይነት እያሣዩን ነው የአላህ

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому

    አብርሽ የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 2 місяці тому +1

    የብር ቅጣት ቢያቁ በድንጋጤ እነሱ ሪሱ ይሞቱ ነበር ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን

  • @FatumaFafi-dy3eo
    @FatumaFafi-dy3eo 2 місяці тому

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረህማን

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q 2 місяці тому +1

    እማማ ዝናሽን 😂❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 місяці тому

    አብርሺ በጣም ነው ምግርመኝ

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 2 місяці тому

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢

  • @azezahazezah
    @azezahazezah 2 місяці тому

    መንግሥትአለደአገራችንላይ😢😢😢😢😢ቢኖረንማመች

  • @MenbereWosero
    @MenbereWosero 2 місяці тому

    አምላክ ሆይ እባክ ይቅር በለን ወዴት እየሄድነው ይኽንን ሳያዩ የሄዱ ታድለው

  • @BeityBeity-i9c
    @BeityBeity-i9c 2 місяці тому

    ምን ይባላል ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ☺ይመጠሊ

  • @Toyiba1671
    @Toyiba1671 2 місяці тому

    የአላህ😢😢😢😢😢