#ጃማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ጃማ የሚሄድ ልዩ አስቤዛ

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ዘምዘም-ቐ4ዠ
    @ዘምዘም-ቐ4ዠ 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ እህቴ ሽሮና በርበሬሽ በጣም ሀሪፍነው ባለፈው ያዘጋጀሽልን በርች በጣም እናመሠግናለን

  • @semirawollo
    @semirawollo 3 місяці тому +3

    ላይ አድርጓት ዉዶች አይከፈፈልበትም

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 3 місяці тому

    ጎበዝ በርቺ ሁሌም ነው የምከታተልሽ❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ሲያምር በርበሬና ሺሮው እህቶቸ አላህ ይገዛችሁ ጠካራ ሴት የሥራ ሠው ደስ ይለኛልእህቶቸ እንጠክር ለራሳችን ያለነው ራሳችን ነን ደክሞኛል አበረታቱኚ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому +1

    ሀገሬ ጃማ ማሻ አላህ

  • @MaikaKhan-tq3uf
    @MaikaKhan-tq3uf 3 місяці тому

    መዲንማ ላይክ እማያደርግ ጤነኛ አይደለም በርቺ መቂ ፍቅር❤❤❤❤

  • @حويحوي
    @حويحوي 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ውዴ ጠክሪ እኔም ከትንሺ ግዜ በሀላ ትገዚልኛለሺ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingHoneyBee-ul6kn
    @SmilingHoneyBee-ul6kn 3 місяці тому

    ቃላትየለኝም እውነት በጣምእናመሰግናለን ጀዛሺንአላህይክፈልልን የኔውእህት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RyGh-r2s
    @RyGh-r2s 3 місяці тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቺ እህት

  • @mhaa7666
    @mhaa7666 3 місяці тому +1

    የጃማዋ የሀገሬ ልጅ እንተዋወቅ❤

    • @SmilingHoneyBee-ul6kn
      @SmilingHoneyBee-ul6kn 3 місяці тому

      እሺ❤❤❤❤

    • @haythetyopi8071
      @haythetyopi8071 3 місяці тому

      ​@@SmilingHoneyBee-ul6knማሻአላህ ማሬ አችነሽደ ያዘሽሽዉ እኒም ጃማነኝ እደት አገኛሻት

  • @Mary-zt3cx
    @Mary-zt3cx 3 місяці тому

    ማሻ አለህ

  • @HowaBh
    @HowaBh 3 місяці тому

    መሸአላህ

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 3 місяці тому

    ዋአለይኩም. ሰላም መድ የእኔ. ውድ እንዴት ነሽ. አላህ. ይጠብቅሺ. ባለችበት ቦታ እኛንም. ለሀገራችን. ያብቃን ሀገራችንንም. አላህ. ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 2 місяці тому

    ማሻአላህመድየ

  • @semirawollo
    @semirawollo 3 місяці тому

    መዲየ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤

  • @AykelAliassen
    @AykelAliassen 2 місяці тому

    በርቺ ሀቢበቲ

  • @كاميليا-م5ز
    @كاميليا-م5ز 3 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክል እህቴ ማሻ አላህ

  • @ሀዋአህመድየጃማደጎሎ
    @ሀዋአህመድየጃማደጎሎ 3 місяці тому +1

    የኔውድ አንች ኮ ትለያለሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ያረብ ቃላት የለኝም

  • @ylefyeshiwork4063
    @ylefyeshiwork4063 3 місяці тому

    መድየ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 3 місяці тому

    ዋልኪም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረከቱ በርችልኘ መድየ

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 3 місяці тому

    መድ. እረ በስተት. ነው እች አሻጉሊ የላኮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ መድየ እኮን ደህና መጣሽ

  • @አካልነኝየድንግልማርያምባ

    አህለን መድ❤ እንኳን ደህና መጣሽ🎉

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 3 місяці тому

    አህለን መድዬ🎉🎉🎉🎉

  • @semirawollo
    @semirawollo 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ አህለን መዲየ❤❤

  • @Eman-l7j
    @Eman-l7j 3 місяці тому

    አበሸረ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us 3 місяці тому

    ዋልኩምአሰላም መድ ❤አደትናሸ

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 3 місяці тому

    ወላህ አንችን ስሰማ ነው ሀገር መግባትእምፈልገው

  • @halimaYoutube-wy3tx
    @halimaYoutube-wy3tx 3 місяці тому

    ዋሊኩም አሰላም መዲ አደትነሽ አረተይ የኛንም ተረ

  • @ztube6574
    @ztube6574 3 місяці тому +1

    እረ በአላህ አትከፍይበትም አዋሪኝ ስልክ አንሽ

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 місяці тому

      በዋሣብ ጻፊላት ታየዋለች ወደ

    • @ztube6574
      @ztube6574 3 місяці тому

      @@899-r9n እረ ደውዬም ነበር አትመልስም ውዴ

  • @seadamuhye9304
    @seadamuhye9304 3 місяці тому

    ጃማ ለመላክ የፈለጋችሁ እስቲ እኔን አናግሩይ እኔም ለመላክ ፈልጊነበር

  • @fjdj1474
    @fjdj1474 3 місяці тому

    መሻአላህ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 3 місяці тому

    መሻአላህ

  • @ZamzamAhsan
    @ZamzamAhsan 3 місяці тому

    መሻአላህ