የ ቴሌግራም Stars እንዴት መግዛት እንችላለን - How to buy telegram Stars

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 44

  • @eiyuBelayneh
    @eiyuBelayneh 3 місяці тому

    🎉you got silver Button and you will get gold botton in specifice months(i hope to you)🎉🎉🎉

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      Thank you bro

  • @BabiGezahegne
    @BabiGezahegne 3 місяці тому +2

    ናቲ ጎበዝ በርታ ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረስ

  • @SenaitTesfaye-p3h
    @SenaitTesfaye-p3h Місяць тому

    ወርቅ የሆንክ ሰው የማስረዳህ ችሎታህ ኦ አምላኬ❤

  • @henokbelete-2574
    @henokbelete-2574 2 місяці тому

    አቀራረብህ በጣም ምርጥ ነው bro በርታልን! ምናልባት ከዚህ በፊት ካልሰራህ ያለንን ቶን ከቴሌግራም ዋሌት እንዴት ወደ ቶንኪፐር ማስተላለፍ እንደሚቻል ቪዲዮ ብትሰራልን፡፡

  • @bmtd8591
    @bmtd8591 3 місяці тому

    Nice, I will try and respond to u❤

  • @asfachewalemu7267
    @asfachewalemu7267 Місяць тому

    ናቲ አመሰግናለሁ
    .star ለመግዛት tonespace በETB መሆኑ ችግር አለው ወይ
    እንደት ወደ tone ልቀይር

    • @natiapp
      @natiapp  Місяць тому

      Ton ካለክ በ ton ነው የምትገዛው bro

  • @ethioprankmagic3909
    @ethioprankmagic3909 2 місяці тому

    Telegram wallete reject honobgnal star bgeza chgr alew

  • @TarekechGebreyohannes-p7d
    @TarekechGebreyohannes-p7d 3 місяці тому

    thanks Nati

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 3 місяці тому

    👍👍👍

  • @melkiebayeh5016
    @melkiebayeh5016 3 місяці тому

    endet new tg premium minadergewj

  • @SaeedaSaeeda20
    @SaeedaSaeeda20 3 місяці тому

    ናቲ ሣላደቅቅ ማለፍ አልችል በርታ እና ፎቶና ቪዶ ዳግም እዳይመለሥ እደት እደማጠፋ መልሥልኝ ከቻልክ ከባድ ፋይልነው ብደልተውም በአፕ እየተመለሠ አሥቸገረኝ

  • @masreshatiruneh1732
    @masreshatiruneh1732 2 місяці тому

    Ton yetnow megegnew?

  • @asfachewalemu7267
    @asfachewalemu7267 Місяць тому

    ናቲ በአሁኑ ሰአት star መግዛት አልተቻለም process expired ነው የሚለኝ አስቼኳይ ነው ናቲ

  • @Haile-gq1zj
    @Haile-gq1zj 3 місяці тому

    Bro ke telebirr wede telegram wallete birr deposit mareg yichalal ende ?

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      አይቻልም token መግዛት ግን ትችላለክ

  • @asfachewalemu7267
    @asfachewalemu7267 Місяць тому

    ሀይ ናታን star ለመግዛት ዋሌት ኮኔክት ከሆነ በኋላ 50star ብየ verify account ይለኝና ኢሜይል ይጠይቃል verification code email ላይ አንብቤ ወደ ላስገባ ስመለስ መጻፊያ ቦታውን ያጠፋና እንደገና ኢሜይል ጻፍ ይለኛል
    ምን ላድርግ

  • @OmiHayati-n7o
    @OmiHayati-n7o 3 місяці тому +1

    ሰላም ነው ናቲ ከokx ያለንን ዶላር ትራንሴሽን መክፈል የምንችለው

  • @TibebuTerefe-z7e
    @TibebuTerefe-z7e Місяць тому

    ቴሌግራም እሥታር 750 ወይሞ ቶን .65 የሚሽጥ አለህ ወይ

  • @abreact2320
    @abreact2320 3 місяці тому

    Ton keper lay ton nberg gn star lemegzat ante balkew meserey hulunm arge eskemeceresa yemetal keza buy beya senekaw confirm ayametm tonkiper lay

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому +1

      በ tg አናግረኝ

  • @mameyaya3040
    @mameyaya3040 Місяць тому

    ቴሌግራም ላይ ያለው እንዴት ልግዛው ፓይመንት አሞላሉ ብታሳየን

  • @birukaynayehu1479
    @birukaynayehu1479 3 місяці тому

    star lemn yitekimal ??

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      Telegram ላይ ብዙ ነገሮችን በ stars መክፈል ትችላለክ ለዛ ያገለግላል

  • @merkeby
    @merkeby 3 місяці тому

    ሰላም ናቲ የቴሌግራም ስሜን ሳስገባ የራሴ አይመጣልኝም ?

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      ስምክን ሳይሆን username ክ አስገባ ከዛ የtelegram ስምክን ያመጣልካል

  • @LemiKiya-gx4jt
    @LemiKiya-gx4jt Місяць тому

    የ ቴሌግራም ቻናል ላይ 4 Star ተሰጠኝ እንዴት ነው ወደ ብር ምቀይረው

  • @birhan21
    @birhan21 2 місяці тому

    ከtonkeeoer ሁለቴ ቆርጧል ግን አልገባልኝም ከfragment historym yelem😢 ebakh mefthe

    • @natiapp
      @natiapp  2 місяці тому

      መጨናነቅ ሲፈጠር ነው ይገባልካል ጠብቀው bro

  • @TibebuTerefe-z7e
    @TibebuTerefe-z7e Місяць тому

    ስለ packetfi አነድ ነገር በለን

  • @hailemariamyirga7475
    @hailemariamyirga7475 2 місяці тому

    ብር እየጠየቀኝ ነው ቶን እንዳረገው ምን ማድረግ አለብኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 місяці тому

      በ ton ነው የሚቻለው bro

  • @esmailMohammed-jp6kp
    @esmailMohammed-jp6kp 3 місяці тому

    Stars ለምንድነው ሚጠቅመው

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      Telegram ላይ የተለያዩ ክፍያዎችን በ telegram stars መክፈል ይቻላል

  • @mamecoffe
    @mamecoffe 2 місяці тому

    10q bro

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 3 місяці тому

    ቴሌግራም ዋሌቴ unsupported region ይለኛል የምጠቀመው የኢትዮጵያ ቁጥር ነው እንዴት ማስተካከል እችላለሁ

    • @natiapp
      @natiapp  3 місяці тому

      ሃገር ስትመርጥ ethiopian አልመረጥክም ለዛ ነው telegram wallet support team ላይ አናግራቸው