Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃሌ ነው አገሬ ስገባ ከእናንተ እቀርባለሁ በጣም የህይወት ውጣ ውርዴና ዛሬ የደርስኩበት ደርጃ ለሰዎች ትምህርት ነው እመኑኝ እቀርባለሁ በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ ይችን ኮመንት አስምሩባት አደራ
እግዚአብሔር የሃሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ በሰላም ወደ ሀገርሽ ግቢ
ኢንሻ አላህ
ተመስገን እማዬ 😂😂አባዬ 😂ቤብ😂ማይሉ ጥንዶች ተገኙ ❤❤❤
እኔም እያሰብኩነበር😂😂😂
እኔም እያልኩኝነበር 😂😂
kenitachu new
በጣም
😂😂😂😂😂
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
❤❤አሜን
አሜን አመን አሜን
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
ለሁላቸንም 0:46
አለባበስሽ የኔ ቆጆ ስታምሬ❤
ቤዚዬ እግዚአብሔር ያደረገልሽ ትልቅ ተአምር ነው እና ታሪክሽን በመፅሐፍ ብታወጪው ብዙዎችን ያፅናናል ያበረታል ።
ቤዚና ሰይፈ ምንና ምን ናቸው የጆሮ ጉትቻ የአንገት ሀብል ናቸው ግጥሜን የወደዳቹት👍
Bezefen adrgln
❤❤❤🎉🎉🎉
ባልና ሚስትናቸው❤❤
ምርጥ ነው ግጥምህ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
1.አንቺ በታመምሽበት ወቅት_እናትሽ ምን አይነት ስሜት ውስጥ ነበረች? በሂደት የሆነ ነገር እንደመሆኑ ወዲያው ተቀበለችው? ስሜቷንስ አንቺ እስክታውቂባት ታወጣዋለች ወይስ ለመያዝ ትሞክር ነበር እንዴት _ወንድምሽን አንቺን በማገዝ ውስጥ እሷን ለማገዙ ምን ምስጋና ለትጋቱ እውቅና ሰጥታዋለች?_ያሁኔታስ ምን ያህል ህይወቷ፣ ኑሮዋ ላይ ተጽእኖ ኣሳደረ?2. ሁሉ ከአለፈ በኋላ_ ለመጀመሪያ ጊዜ ብርሃንሽ ሲመለስ ምን እንደተሰማት ?_ለሌሎች በአንቺ ሁኔታ ውስጥ ልጆቻቸው ለሚያልፉ ወላጆች ምን ትመክራለች ካለፈችበት ሁኔታ አንጻር ?3. ስለትዳርሽ ምን ስሜት አላት?
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችው እንኳን ደስ አላችው በርቱልን ወደ ፊት በሉ አታቃርጡ በተረፈ በተለያየ ፈተና ተፈትናችው የተገናኛችው ጥንዶች ስለሆናችው እኛም ከናንተ ብዙ ነገር እንማራለን አልጠራጠርም መልካም ምኞቴም ነው ትልቅ ሾና ብዙ ነገር የምንማርበት ሚዲያ እንደሚሆን እግዚአብሔር መልካም ነው እናመሰግናለን
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ብትጠፉም ለመልካም ስለሆነ ጥሩ ነው ብዙ ነገር እደምንማር ተስፋ አለኝ ቤዝዬ & ሰይፈ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ብዙ ነገር እጠብቃለን❤
❤❤❤ማርያምን እንደኔ እየገባ ቼክ ያረጋቹ ላይክ አርጉ 😂😂😂ቤዙማ ባካል ማውቅሽ ያክል ነው የናፈቅሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤
Mr too
me too
እኔሰ ብትይ ቤዚየ እህቴን ነው የምመሥለኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤዚ እና ሰይፈ እኔ እንደ እናት ቀለምን የምጠይቃት ቤዚ ያንን ሁሉ የጭንቅ ግዚያት ስታሳልፍ በምን ተወጣሽው? አሁን ደሞ ያለሽ ደስታ እንዴት ነው? ሌላ ደግሞ እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ይሄንን ቀን ስላላዩት የቤዚ አያት ትንሽ ነገር ብትነግረን ይቅርታ ግን ቀለምን አንቺ እያልኩ የጠራሁት ከፍቅር ነው። በመጨርሻም ቀለም ስለ እመለ ሸጋው አማቾ ስለ ሰይፈ ምን እንደተሰማት ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል።
በዉነት ጠፋችሁ ቤዝዬ የኔ ማር ስትስቂ ታምሪያለሽ ስታኮርፊም ታምሪያለሽ ምንም አይወጣልሽም በዛላይ ምርጥ ባል አለሽ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ እሰይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የመዳም ❤❤❤ 100kkkkkkkkk
እኔ ጥያቄ ባይኖረኝም እናትሽ እጅግ ጀግናና ጠንካራ እናት እንደሆኑ ንገሪልኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ
እግዚአብሔር እስከፍፃሜ ይጠብቃችሁ❤❤ ምርጥ ጥንዶች
አለባብስሽ ደስ ሲል ጎበዝ ሴት እደዚህ ነው መልበስ ያለብን ❤❤❤❤
ሰፈሻ የኔ መልካም ቤዝየይ የኔ መልካም ተባረኩ በናንተ ፈገግታ ደስስስስ ብሎኛል እግዛቢሃር ይመስገን
በጣም ነበር የጠፋችሁት?በአዲስ ነገር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኘል💚💛❤️
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እናንተ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በናታችሁ ትዳራችሁን በፀሎት ጠብቁ በጣምነው የምወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁ የተገደበ ይሁን በሁሉ ነገራችሁ ቁጥብ ሁኑ አምላከ ቅዱሳን የተባረከ ልጅ ይስጣች የሰው ፈቅር ያድላችሁ እናንተ ደግም ከቤተእግዚአብሔር አትራቁ ዘመኑ ክፋ ስለሆነ።
❤❤❤fetari tedaracihun yebarkelacihu.seyefu mane me wolaje lelju yememegnaew wonde nehe.fetari mecihersacihun yasamerlacihu
ቤዝዬ ስይፍሻ እንኳን ተገኛቹ።።። ቀለም ሾ ልይ የሚቀርብ ታሪክ የለኝም ሀገሬ ስገባ ጌምም ቢሆን ተጫውቼ ለመመልስ እናንተጋ እመጣለሁ። ምክንያቱም ስለምወዳቹ
ውይ ደስ ስትሉ ቤዚ እና ሰይፊ ታምራላችሁ ቀጥሉ እኔ በበኩሌ ምንም ብትሰሩ አበረታታላሁ አይላችኋለው እወዳችኋለው
ቤዝዬ ጠይቂልኝ ለእናትሽ በህይወትሽ ቤዚ የታመመች ጊዜ ብቻ ነው የተፈተንሽው ከዛ በፍት ወይም በኃላ ፈተና አጋጥሞሻል ወይ በይልኝ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
የቤዛ ህመም ይበቃታል ተጨማሪ ብቻ ላይችል አይሰጥ ያውም በመጠነኛ ኑሮ መቼም አለፉት
ቤዚ እሸቱ ላይ እስቶሪሽን አይቸው በቃ ሁለቱንም ክፍል በእንባ ነው የጨረስኩት !!!በጣም ጠንክራ ነሽ የኔ ጀግና ❤በጣም ነው ምወዳችሁ ችግሩ ኮመንት መፃፍ አልወድም ዛሬም የፃፍኩት አደራ ፕራንክ እንዳትደራረጉ በዚሁ ቀጥሉበት!!!እኛ የዮቶብ ተከታታዮቻችሁ ደግሞ ናፈቀናል ስትጠፊ እንደምንናፍቃችሁ እወቁ ይሰመረበት !!!ኮመንታቶች ያሰላም የኛ ጨዋነት እንደዚህ ነው ሚያምርብን❤ እኛ ሀበሻ ችግራችን ከወደድን ወደድን ነው በሚመቻችሁ ሰአት ብቅ በሉ እንዳጠፋ አደራ!!😊😊 🎉ለእናትሽ ጥያቄ የለኝም ግን ንገሪልኝ ከጀግና በላይ መገለጫ ቢኖር በገለፅኮት እጂግ ጀግና እናት ነው ያለችሽ እናት ለልጆ መክፈል ያለባትን መፅዋትነት ሁሉ ሳትሰስት ከፍላለች ያን ያልኩት እኔም ሁለት ልጆች ወልጀ ስለየሁት ነው እናም እናትም ስለሆንኩ ነው !!ጉልበቷን ሳሚልኝ 😢 አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣት ❤ለሁላችንም እናቶች አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን😢
ደስ ሲሉ በስማቸው ነው ሚጠታሩት እንደዘመኑ ቤብ አባቴ እናቴ ቅብጥርሶ የሌለባቸው ደስ ይላል❤❤❤❤
*_ስታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ በተለይ አለባበስ ዋዉ የሴትነት ልክ🎉❤❤❤_*
እደዚህ መፃፊያዉን አፑን አሳይኝ😢
የኔምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍
የኔ ቤዚዬ ከዱቄት ንፁ ስታምሪ እዳትነካኪ ከዱቄት ጋር እንዳትፈራረሚ አደራሽን
ቤዚየ እንኮን ደና መጣችሁ አቤት ርጋታሽ አለባበስሽ ❤❤❤❤ልዩናው የኔውድየ
ኣረ ጠፋችሁ ቤዜዬ አምሮባታል ❤❤❤❤❤ግን ሳቅ አታብዥ አሉ😂የኔ አያት ብታይሽ አልቆልሽ ነበር ሴት ልጅ ምድነው 30 ጊዜ መሳቅ ሽክፍ ሽክፍክፍ ቀስ ብላ ፈገግ ስትል ነውጅ ትላለች ሃሳቧን እደግፈዋለሁ ❤❤❤❤
ሳምንት ስንስጥ ለምን አቃቂር ታወጣላችው ፈታ በሉ ተደስቱ ።ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ደስተና ስለሆኑ ነው በእነሱ ሳቅ እንደስት ።
@@senaitguangul7388 አይ ሁሉም ነገር ገደብ አለው ዝም ተብሎ አይሳቅም
ዋው ሁለተኛው የቀለም ትርጉም በጣም ገዛኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ውዶች ፈጣሪይ ይጠብቃቹ❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ እወዳችሗለው ❤❤❤❤❤
መጀመሪያ ለእናት ቀለም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ የምጠይቃቸው ቤዛ በርሃኗን ስታጣ የነበረው ስሜት እንዴት ነበር ያን ሁሉ ችግርና መከራን እንዴት አለፉት በዚያን ጊዜ አጠገቦ እርሶን የሚያበረታ ምን ነበር ብለሽ ጠይቂልኝ በተረፈ ሴፍና ቤዙ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
ተመስገን በስሟስጠራት ደስስስ ይለኛል❤❤❤
Enkuan deghna metachu congratulations for your new show. ቤዙ እናትሽን ይሄን ጥያቄ ጥይቂልኝ. የቤዛ የድካሟና የጥንካሬዋ ልክ ከቀለሟ ጋር አንድ አይነት ቀለም ይወጣዋል ወይስ የሁልታችሁ የጥንካሬ እና የድካም የቀለማት ህብር ይትለያየ ነው ?
❤❤❤ደስ ብሎናል እንወዳቹሀለን
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
እግዛብሄር ይባርካችሁ ❤
የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል።በብዙ ቀለሞች ደግሞ ደምቃችሁ አስደስቱን
ደስ ብሎናል፣ስለመጣችሁ፣ናፍተናችሁ ነበር
እግዚብሔር ያሳካላችሁ እንወዳችሁለን
የምወድሽ ቤዚ አለባበስሽ ያምራል እውነት ❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
ወሮ መብራት አርአያ ከካናዳ በጣም ነው ይይምወዳቹ ዕድመጤና ይስጣቹ
Welcome enkan metachu nafkachun neber ketlubet I love you so much beziye &seife
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እኮ ናቹህ አወ በጣም ጠፍታቹሀል ተናፍቃቹሀል አሪፍ ሾ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
Ere betam tefachihu einkan beselam metachihu betam tenafkachihal ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
Betam betam new miwodachu getan ehe tinshi Kal lihon yichilal gin yemirn new geta eski hiwotachu mecheresha yitebikachu halun megegnetun mogesun miretun abirunetu yabizalachu hulem melkamun emegnalewu I LOVE YOU❤❤
siwodachu❤❤❤❤
ይመቻቹ እንደዚህ ግን አይጠፋም ❤
ቤዝዬና ሴፈ ሚካሄል ተናፍቃችሃል እንኳን መጣችሁ አሪፍ አሳብ ይዛችሁ መጥታችሃል ቅድስ ሚካሄል ይርዳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ ጥሩ ነገር የምታቀርብ ይመስላል እንደው አሁን እሮሮ በዝቷል እናንተ ለየት ያለ ነገር እጠብቃለሁ በዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ መልካም ከሚሰሩ የሚበድሉ ሰወች ናቸው የሚጮህላቸው እኔ ሰልችቶኛል
እንዴ በጣም ጠፋችሁ እኮለማንኛውም ለጥሩነገር ሰለሆነ የጠፋችሁት እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ውዶች❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ እረጋታችዉ የኔ ዉዶች ስወዳችዉ ❤❤❤
እንኳንም በደና መጣችሁ❤❤❤
ቤዚ.❤❤❤❤
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
በጉግት እንጠብቃዋልን ምርጥ ጥንዶች እግ/ር ከማነኘዉ ክፉ ነገር ይተብቃችሁ
እን ሁለ ግዜ ገብቼ ችክ ቀን በቀን ነው ችክ ማረጎ ከዛ ባቃ ተናድጃሎ አሁን ግነ ደስአለኝ አት ጢፎ❤❤❤❤ የናት video ሁለት ወይም 3 ግዝ ነው ማይሆ❤
ቤዚየ የኔ ቆንጆ የዉሀ አመጣጥ የመጨረሻዉ ፖርት በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ🤣🤣🤣
እንኳን ደህና መጣችሁ
ቤዚዩ የኔ ወርቅ የኔ ጀግና እንኳን ደንመጡቾ በጣም ነው የጠፉቻቲ በሰላም ነው
ሁለታችሁም ፈንዲሻ ናችሁ❤ አብራችሁ ጃጁ ነው የምላችሁ
Well come beza&sefe I Love you❤❤❤
ክፈትወኩም❤🇪🇷
Meretochu endet nachehu❤❤❤❤
ቤዚ አችን ለማግኘት እመጣለሁ❤❤በጣም ነዉ እምወድሽ❤
የጠፋ ሰው ቤዚ ቆንጆ ጠፋችሁ በሰላም ነው
እዴት እደምወዳቹ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ በርቱ ❤❤❤❤
❤❤❤🎉ፈጣሪ ሰላማቹ ይብዛ🎉
ቤዚዬ እንኳን ለዚ በቃሽ ስትስቂ ነው የማምርብሽ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ❤
👍👍👍👍👍👍
ተናፋቃችሆል❤❤❤❤❤❤
ዬኔ ፍልቅልቆች እኳን ደና መጣችው❤❤❤
betam new mewdachu fetari yetbikachu
አለባበስሽ❤❤❤❤❤❤
ዉለዱ መከላከያ እንዳትወስዱ በመቤቴ አደራ
ወጭው ባች ነው ሆሆ በሰው ሂወት ወሳኝ መሆን የርጎ ዝብ ይባላል
@@InnocentLabrador-dd9fy😂😂😂😂
I love you so much guys welcome back ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውቦች ሰወዳችሁ❤❤
አረ በፈጠራችሁ አትጥፎ ሱስ ሆናችሁብን በዛዉ ላሽ አትበሉብን ቤዛዬ ሰይፍሻዬ❤❤❤
እኳን ደህናመጣቺሁ የኔዉቦቺ የመዳም ቅመሞቺየ አሏህ ለሀገራቺን ያብቃን
ቤዚየ አለባበስሽን እዴት እደምወድልሽ
ውድድ ነው የማረጋችሁ እውነትም ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳል❤❤ በርቱ ብዙ መስራት ትችላላችሁ አቅም አላችሁ!!
EnkuwNe selme metachu egnme lnayachu kale engebalene ❤❤
ስወዳችው የኔ ማሮች❤
❤❤❤❤❤❤marochiye ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ
ስወድስችው ጭዋወች ❤️
ቢዚየ የኔ ዉድድድድ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤😅😅
Enkwan denaa metachu wudochii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣቹ
yena abebawochi 😍💞💞
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉።የኔ።ውድች
Bezi ehtachin berchi
ቤዝዬ ❤❤❤❤❤
ቃሌ ነው አገሬ ስገባ ከእናንተ እቀርባለሁ በጣም የህይወት ውጣ ውርዴና ዛሬ የደርስኩበት ደርጃ ለሰዎች ትምህርት ነው እመኑኝ እቀርባለሁ በሰላም ለአገሬ ያብቃኝ ይችን ኮመንት አስምሩባት አደራ
እግዚአብሔር የሃሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ በሰላም ወደ ሀገርሽ ግቢ
ኢንሻ አላህ
ተመስገን እማዬ 😂😂አባዬ 😂ቤብ😂ማይሉ ጥንዶች ተገኙ ❤❤❤
እኔም እያሰብኩነበር😂😂😂
እኔም እያልኩኝነበር 😂😂
kenitachu new
በጣም
😂😂😂😂😂
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
❤❤አሜን
አሜን አመን አሜን
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
ለሁላቸንም 0:46
አለባበስሽ የኔ ቆጆ ስታምሬ❤
ቤዚዬ እግዚአብሔር ያደረገልሽ ትልቅ ተአምር ነው እና ታሪክሽን በመፅሐፍ ብታወጪው ብዙዎችን ያፅናናል ያበረታል ።
ቤዚና ሰይፈ ምንና ምን ናቸው የጆሮ ጉትቻ የአንገት ሀብል ናቸው ግጥሜን የወደዳቹት👍
Bezefen adrgln
❤❤❤🎉🎉🎉
ባልና ሚስትናቸው❤❤
ምርጥ ነው ግጥምህ
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
1.አንቺ በታመምሽበት ወቅት
_እናትሽ ምን አይነት ስሜት ውስጥ ነበረች? በሂደት የሆነ ነገር እንደመሆኑ ወዲያው ተቀበለችው? ስሜቷንስ አንቺ እስክታውቂባት ታወጣዋለች ወይስ ለመያዝ ትሞክር ነበር እንዴት
_ወንድምሽን አንቺን በማገዝ ውስጥ እሷን ለማገዙ ምን ምስጋና ለትጋቱ እውቅና ሰጥታዋለች?
_ያሁኔታስ ምን ያህል ህይወቷ፣ ኑሮዋ ላይ ተጽእኖ ኣሳደረ?
2. ሁሉ ከአለፈ በኋላ
_ ለመጀመሪያ ጊዜ ብርሃንሽ ሲመለስ ምን እንደተሰማት ?
_ለሌሎች በአንቺ ሁኔታ ውስጥ ልጆቻቸው ለሚያልፉ ወላጆች ምን ትመክራለች ካለፈችበት ሁኔታ አንጻር ?
3. ስለትዳርሽ ምን ስሜት አላት?
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችው እንኳን ደስ አላችው በርቱልን ወደ ፊት በሉ አታቃርጡ በተረፈ በተለያየ ፈተና ተፈትናችው የተገናኛችው ጥንዶች ስለሆናችው እኛም ከናንተ ብዙ ነገር እንማራለን አልጠራጠርም መልካም ምኞቴም ነው ትልቅ ሾና ብዙ ነገር የምንማርበት ሚዲያ እንደሚሆን እግዚአብሔር መልካም ነው እናመሰግናለን
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ብትጠፉም ለመልካም ስለሆነ ጥሩ ነው ብዙ ነገር እደምንማር ተስፋ አለኝ ቤዝዬ & ሰይፈ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ብዙ ነገር እጠብቃለን❤
❤❤❤ማርያምን እንደኔ እየገባ ቼክ ያረጋቹ ላይክ አርጉ 😂😂😂ቤዙማ ባካል ማውቅሽ ያክል ነው የናፈቅሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤
Mr too
me too
እኔሰ ብትይ ቤዚየ እህቴን ነው የምመሥለኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤዚ እና ሰይፈ እኔ እንደ እናት ቀለምን የምጠይቃት ቤዚ ያንን ሁሉ የጭንቅ ግዚያት ስታሳልፍ በምን ተወጣሽው? አሁን ደሞ ያለሽ ደስታ እንዴት ነው? ሌላ ደግሞ እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ይሄንን ቀን ስላላዩት የቤዚ አያት ትንሽ ነገር ብትነግረን ይቅርታ ግን ቀለምን አንቺ እያልኩ የጠራሁት ከፍቅር ነው። በመጨርሻም ቀለም ስለ እመለ ሸጋው አማቾ ስለ ሰይፈ ምን እንደተሰማት ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል።
በዉነት ጠፋችሁ ቤዝዬ የኔ ማር ስትስቂ ታምሪያለሽ ስታኮርፊም ታምሪያለሽ ምንም አይወጣልሽም በዛላይ ምርጥ ባል አለሽ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ እሰይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የመዳም ❤❤❤ 100kkkkkkkkk
እኔ ጥያቄ ባይኖረኝም እናትሽ እጅግ ጀግናና ጠንካራ እናት እንደሆኑ ንገሪልኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ
እግዚአብሔር እስከፍፃሜ ይጠብቃችሁ❤❤ ምርጥ ጥንዶች
አለባብስሽ ደስ ሲል ጎበዝ ሴት እደዚህ ነው መልበስ ያለብን ❤❤❤❤
ሰፈሻ የኔ መልካም ቤዝየይ የኔ መልካም ተባረኩ በናንተ ፈገግታ ደስስስስ ብሎኛል እግዛቢሃር ይመስገን
በጣም ነበር የጠፋችሁት?
በአዲስ ነገር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኘል💚💛❤️
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እናንተ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በናታችሁ ትዳራችሁን በፀሎት ጠብቁ በጣምነው የምወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁ የተገደበ ይሁን በሁሉ ነገራችሁ ቁጥብ ሁኑ አምላከ ቅዱሳን የተባረከ ልጅ ይስጣች የሰው ፈቅር ያድላችሁ እናንተ ደግም ከቤተእግዚአብሔር አትራቁ ዘመኑ ክፋ ስለሆነ።
❤❤❤fetari tedaracihun yebarkelacihu.seyefu mane me wolaje lelju yememegnaew wonde nehe.fetari mecihersacihun yasamerlacihu
ቤዝዬ ስይፍሻ እንኳን ተገኛቹ።።። ቀለም ሾ ልይ የሚቀርብ ታሪክ የለኝም ሀገሬ ስገባ ጌምም ቢሆን ተጫውቼ ለመመልስ እናንተጋ እመጣለሁ። ምክንያቱም ስለምወዳቹ
ውይ ደስ ስትሉ ቤዚ እና ሰይፊ ታምራላችሁ ቀጥሉ እኔ በበኩሌ ምንም ብትሰሩ አበረታታላሁ አይላችኋለው እወዳችኋለው
ቤዝዬ ጠይቂልኝ ለእናትሽ በህይወትሽ ቤዚ የታመመች ጊዜ ብቻ ነው የተፈተንሽው ከዛ በፍት ወይም በኃላ ፈተና አጋጥሞሻል ወይ በይልኝ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
የቤዛ ህመም ይበቃታል ተጨማሪ ብቻ ላይችል አይሰጥ ያውም በመጠነኛ ኑሮ መቼም አለፉት
ቤዚ እሸቱ ላይ እስቶሪሽን አይቸው በቃ ሁለቱንም ክፍል በእንባ ነው የጨረስኩት !!!በጣም ጠንክራ ነሽ የኔ ጀግና ❤በጣም ነው ምወዳችሁ ችግሩ ኮመንት መፃፍ አልወድም ዛሬም የፃፍኩት አደራ ፕራንክ እንዳትደራረጉ በዚሁ ቀጥሉበት!!!እኛ የዮቶብ ተከታታዮቻችሁ ደግሞ ናፈቀናል ስትጠፊ እንደምንናፍቃችሁ እወቁ ይሰመረበት !!!
ኮመንታቶች ያሰላም የኛ ጨዋነት እንደዚህ ነው ሚያምርብን❤
እኛ ሀበሻ ችግራችን ከወደድን ወደድን ነው በሚመቻችሁ ሰአት ብቅ በሉ እንዳጠፋ አደራ!!😊😊
🎉ለእናትሽ ጥያቄ የለኝም ግን ንገሪልኝ ከጀግና በላይ መገለጫ ቢኖር በገለፅኮት እጂግ ጀግና እናት ነው ያለችሽ እናት ለልጆ መክፈል ያለባትን መፅዋትነት ሁሉ ሳትሰስት ከፍላለች ያን ያልኩት እኔም ሁለት ልጆች ወልጀ ስለየሁት ነው እናም እናትም ስለሆንኩ ነው !!ጉልበቷን ሳሚልኝ 😢 አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣት ❤
ለሁላችንም እናቶች አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን😢
ደስ ሲሉ በስማቸው ነው ሚጠታሩት እንደዘመኑ ቤብ አባቴ እናቴ ቅብጥርሶ የሌለባቸው ደስ ይላል❤❤❤❤
*_ስታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ በተለይ አለባበስ ዋዉ የሴትነት ልክ🎉❤❤❤_*
እደዚህ መፃፊያዉን አፑን አሳይኝ😢
የኔምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍
የኔ ቤዚዬ ከዱቄት ንፁ ስታምሪ እዳትነካኪ ከዱቄት ጋር እንዳትፈራረሚ አደራሽን
ቤዚየ እንኮን ደና መጣችሁ አቤት ርጋታሽ አለባበስሽ ❤❤❤❤ልዩናው የኔውድየ
ኣረ ጠፋችሁ ቤዜዬ አምሮባታል ❤❤❤❤❤ግን ሳቅ አታብዥ አሉ😂የኔ አያት ብታይሽ አልቆልሽ ነበር ሴት ልጅ ምድነው 30 ጊዜ መሳቅ ሽክፍ ሽክፍክፍ ቀስ ብላ ፈገግ ስትል ነውጅ ትላለች ሃሳቧን እደግፈዋለሁ ❤❤❤❤
ሳምንት ስንስጥ ለምን አቃቂር ታወጣላችው ፈታ በሉ ተደስቱ ።ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ደስተና ስለሆኑ ነው በእነሱ ሳቅ እንደስት ።
@@senaitguangul7388 አይ ሁሉም ነገር ገደብ አለው ዝም ተብሎ አይሳቅም
ዋው ሁለተኛው የቀለም ትርጉም በጣም ገዛኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ውዶች ፈጣሪይ ይጠብቃቹ❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ እወዳችሗለው ❤❤❤❤❤
መጀመሪያ ለእናት ቀለም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ የምጠይቃቸው ቤዛ በርሃኗን ስታጣ የነበረው ስሜት እንዴት ነበር ያን ሁሉ ችግርና መከራን እንዴት አለፉት በዚያን ጊዜ አጠገቦ እርሶን የሚያበረታ ምን ነበር ብለሽ ጠይቂልኝ በተረፈ ሴፍና ቤዙ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
ተመስገን በስሟስጠራት ደስስስ ይለኛል❤❤❤
Enkuan deghna metachu congratulations for your new show. ቤዙ እናትሽን ይሄን ጥያቄ ጥይቂልኝ. የቤዛ የድካሟና የጥንካሬዋ ልክ ከቀለሟ ጋር አንድ አይነት ቀለም ይወጣዋል ወይስ የሁልታችሁ የጥንካሬ እና የድካም የቀለማት ህብር ይትለያየ ነው ?
❤❤❤ደስ ብሎናል እንወዳቹሀለን
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
እግዛብሄር ይባርካችሁ ❤
የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል።በብዙ ቀለሞች ደግሞ ደምቃችሁ አስደስቱን
ደስ ብሎናል፣ስለመጣችሁ፣ናፍተናችሁ ነበር
እግዚብሔር ያሳካላችሁ እንወዳችሁለን
የምወድሽ ቤዚ አለባበስሽ ያምራል እውነት ❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
ወሮ መብራት አርአያ ከካናዳ በጣም ነው ይይምወዳቹ ዕድመጤና ይስጣቹ
Welcome enkan metachu nafkachun neber ketlubet I love you so much beziye &seife
ዋው በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እኮ ናቹህ አወ በጣም ጠፍታቹሀል ተናፍቃቹሀል አሪፍ ሾ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
Ere betam tefachihu einkan beselam metachihu betam tenafkachihal ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
Betam betam new miwodachu getan ehe tinshi Kal lihon yichilal gin yemirn new geta eski hiwotachu mecheresha yitebikachu halun megegnetun mogesun miretun abirunetu yabizalachu hulem melkamun emegnalewu I LOVE YOU❤❤
siwodachu❤❤❤❤
ይመቻቹ እንደዚህ ግን አይጠፋም ❤
ቤዝዬና ሴፈ ሚካሄል ተናፍቃችሃል እንኳን መጣችሁ አሪፍ አሳብ ይዛችሁ መጥታችሃል ቅድስ ሚካሄል ይርዳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ ጥሩ ነገር የምታቀርብ ይመስላል እንደው አሁን እሮሮ በዝቷል እናንተ ለየት ያለ ነገር እጠብቃለሁ በዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ መልካም ከሚሰሩ የሚበድሉ ሰወች ናቸው የሚጮህላቸው እኔ ሰልችቶኛል
እንዴ በጣም ጠፋችሁ እኮ
ለማንኛውም ለጥሩነገር ሰለሆነ የጠፋችሁት እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ ውዶች❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ እረጋታችዉ የኔ ዉዶች ስወዳችዉ ❤❤❤
እንኳንም በደና መጣችሁ❤❤❤
ቤዚ.❤❤❤❤
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
በጉግት እንጠብቃዋልን ምርጥ ጥንዶች እግ/ር ከማነኘዉ ክፉ ነገር ይተብቃችሁ
እን ሁለ ግዜ ገብቼ ችክ ቀን በቀን ነው ችክ ማረጎ ከዛ ባቃ ተናድጃሎ አሁን ግነ ደስአለኝ አት ጢፎ❤❤❤❤ የናት video ሁለት ወይም 3 ግዝ ነው ማይሆ❤
ቤዚየ የኔ ቆንጆ የዉሀ አመጣጥ የመጨረሻዉ ፖርት በሳቅ ነዉ የገደላችሁኝ🤣🤣🤣
እንኳን ደህና መጣችሁ
ቤዚዩ የኔ ወርቅ የኔ ጀግና እንኳን ደንመጡቾ በጣም ነው የጠፉቻቲ በሰላም ነው
ሁለታችሁም ፈንዲሻ ናችሁ❤ አብራችሁ ጃጁ ነው የምላችሁ
Well come beza&sefe I Love you❤❤❤
ክፈትወኩም❤🇪🇷
Meretochu endet nachehu❤❤❤❤
ቤዚ አችን ለማግኘት እመጣለሁ❤❤በጣም ነዉ እምወድሽ❤
የጠፋ ሰው ቤዚ ቆንጆ ጠፋችሁ በሰላም ነው
እዴት እደምወዳቹ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ በርቱ ❤❤❤❤
❤❤❤🎉ፈጣሪ ሰላማቹ ይብዛ🎉
ቤዚዬ እንኳን ለዚ በቃሽ ስትስቂ ነው የማምርብሽ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ❤
👍👍👍👍👍👍
ተናፋቃችሆል❤❤❤❤❤❤
ዬኔ ፍልቅልቆች እኳን ደና መጣችው❤❤❤
betam new mewdachu fetari yetbikachu
አለባበስሽ❤❤❤❤❤❤
ዉለዱ መከላከያ እንዳትወስዱ በመቤቴ አደራ
ወጭው ባች ነው ሆሆ በሰው ሂወት ወሳኝ መሆን የርጎ ዝብ ይባላል
@@InnocentLabrador-dd9fy😂😂😂😂
I love you so much guys welcome back ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውቦች ሰወዳችሁ❤❤
አረ በፈጠራችሁ አትጥፎ ሱስ ሆናችሁብን በዛዉ ላሽ አትበሉብን ቤዛዬ ሰይፍሻዬ❤❤❤
እኳን ደህናመጣቺሁ
የኔዉቦቺ የመዳም ቅመሞቺየ አሏህ ለሀገራቺን ያብቃን