የተጨማደደ ቆዳን ሚወጥር 👆 *collagenmask* በአጭር ግዜ የልጅነት ቆዳን ይመልሳል🌱 *የሙዝ ምስክ*

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #antiaging #naturalbotox #collagenmask
    #DarkSpots #Wrinkles #Fine #collagenmask
    #NaturalBotox Homemade Anti-Wrinkle Face Mask, Natural Botox Effect
    foreheadwrinkles #frownlines #facemassageX #shorts #botox#botoxinjections #wrinkleprevention #botox #ሰላም ድራማ ኢትዮጵያ
    #botoxbeforeandafter #beforeandafter #medicalspa #houston #houstontx #chrysoliteaesthetics #xeomin #dysport#health_in_the_kitchen #recipe #healthy nutrition #collagen #natural botox
    girma,ethiopian music 2019, zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019, zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music, ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet, ethiopia, ethiopian news,ethiopian, ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music, ethiopian actress, ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies, ethiopian dating, ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist, ethiopian new music, ethiopia zena, senselet drama actress tigist milkesa sisters, new senselet video, ethiopian comedy,ethiopia, ethiopian drama, ethiopian film,HMITO บ ท 15, ethiopian,new ethiopian comedy,HM ป, A, ethiopian news, new ethiopian movie 2019, ethiopian music,ethiopian movie, funny ethiopian comedy,ethiopian series drama, betoch,
    ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ,ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ ባንክ,From
    Tiktok to Ethiopian Bank, without Paypal, How to Get
    More Views, & make viral videos,etubers,abrelo hd,
    ጀመረ,ቲክቶክ,ኢትዮጵያ,ባንክ,ቲክቶክ ሀበሻ,how to create a youtube channel
    tiktok ha tiktok, how to make money on tiktok,ebs,Gift, thi ha ha,&n, ethio tiktok,paypal in ethiopia, ethiopian youtubers,social media platform, Tiktok or UA-cam
    #Dropshipping #Amhari #ብር #ኢትዮጵያ #ብዙ #ስራ
    #natural recipes #natural collagen #natural cosmetics #botox #laurel leaf#coffee_for_face#coffee_face_mask #coffee_grounds_for_face#coffee_scrub_for_face #coffee_mask_benefits#coffee_face_recipe#health_in_the_kitchen #recipe
    #healthy #ለግንባር መሸብሸብ
    #drseife #habesh
    #አይን ስር የተንቢ #skincare #JapaneseSecret #የፊትማስክየተጎዳ ፊት #ብልሽትሽት #ቆዳን #እንዴት #Yetbi #Wrinkle #NaturalBotox
    #facemassage #foreheadwrinkles #frownlines

КОМЕНТАРІ • 260

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Місяць тому

    ዋው ዋው በጣምም አሪፈ ሥራ ነው ይዘሸልን የመጤው በረቺ ካንብዙ እናመሰግናለን 🎉🎉❤❤ በሌላምም ሥራ በጉጉት እጠብቃለንን በርቺልንንን🎉🎉❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 10 місяців тому +2

    ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው በርች ሴት ልጅ ራስዋን እንድተከባከብ ውብ ድንቅ ሴት ሆና መታዬት አለባት ቆንጆ ትሪት መንት ነው እናመሰግናለን ዚዚ

  • @manchilotyeshitila1041
    @manchilotyeshitila1041 9 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጭን ተባረኪ

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 9 місяців тому +4

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርክ

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 10 місяців тому +1

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa ❤❤❤😮😮

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 10 місяців тому +2

    ሰለም ዚዚዬ ማሻአላህ ሁሌም የምተቀርብልን በጠም ጠቀሚ ለሴቶች ውበት የሚሆን ሁሉም ለውጥ የሚየገኝበት ነው ከልብ እናመሰግናለን ሁሉም በጉጉት እንጠብቃለን እንሻአላህ🎉❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 10 місяців тому +4

    የኔ መልካምና ቅን የሆንሽ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @AbumsudeTube9
    @AbumsudeTube9 10 місяців тому +9

    ዋዉ ዚዚዬ ሁሌም የምተቀርበቸው ትምህርት ጠቀሚ ነው ቀጥይበት ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን ኢንሻአላህ ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን በጣም ጥሩ ነው እደዚህም አዘጋጂቶ መቀባት ይቻላል ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን አሜን🙏🙏

  • @መብሬ-ቀ9ሠ
    @መብሬ-ቀ9ሠ 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽበጣም ቆንጆ ክሬም ነው ❤ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን ይሁን ኢትዮጲያ ፍፁም ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @EtayehuTeshager
    @EtayehuTeshager 9 місяців тому

    ዋዉዉ ዚዚዬ ቆጆ በጣም አሪፍ ነዉ
    እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ
    እሞክረዋለሁ ቪዶወወችሺ በጣም ቆጆ ናቼዉ በርቺ ጡሩ ነገሮችን ሼር ስለምታረጊን እናመሠግናለን

  • @TensayaTensaya
    @TensayaTensaya 8 місяців тому +1

    የኔ ቅመም ተባረኪ በርቺልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😧

  • @ላይነሽ4
    @ላይነሽ4 9 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ የፊት ውህድ ነው አመሰግናለሁ

  • @layla3761
    @layla3761 10 місяців тому +1

    ስራዎችሽ በጣም አሪፍ ናቸው በተፈጥሮ ፏ እያደረግሽን ነው የዱቄቱን ሳሙና ሁለተኛ ዙር አዘጋጅቼ እየተጠቀምኩት ነው ዋው ነው በርቺ

  • @astersimatube1767
    @astersimatube1767 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም ትክክል ነሺ ውድ በጣም አረፍ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ ውድ

  • @kalkidanethiopia1948
    @kalkidanethiopia1948 10 місяців тому

    ዚዚዬ የእኔ ቆንጆ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ!
    በጣም ቆንጆ የሙዝ የእንቁላል የዱቤ ሽንብራ የፊት ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን በርችልኝ👍

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 10 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ይህ ሆነ የፊት አሰራር ስላሳየ ግን ነሽ በሉልኝ ሂድ በሌለበት ቦታ ይዛለች በጣም ጠቃሚ የሆነ ነው ያሳየሁ እናንተም ተጠቅማችሁ ሞክሩ በጣም አሪፍ ነው ብዬ ነው 🎉🎉❤

  • @yoninet1103
    @yoninet1103 5 місяців тому

    Thanks for you Share konjo

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 9 місяців тому

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰሌምሽን ሰላም ውድ እህታችን ውድ እህታችን እነትነው እቁላን በጣም አሪፍነው ውጥር አድርሆን ስለሚዘው ፊታች አሪፍነው ፆምን ሲፈታ እንቀባለን ውድ ከልብ እናመሰግናለን ውድ ለርቺ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 9 місяців тому

    አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ማአሻአላህ ደስ ይላል በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 10 місяців тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ እህት በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 10 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችንየ በጣም አሪፊ ነዉ መልካም ቆይታ ነበረን👏👏እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 10 місяців тому

    ዚዚ ቆንጆ በለው ያሁኑ ደሞ ይለያል በጣም ምርጥ የሙዝ የእንቁላልአስኩዋል የሽንብራ ዱቄት ሁሉም ጥሩዎች ናቸው አንቺ ስሪ እኛም እንሞክራለን 👍🙏

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 місяців тому +1

    Ziziye selam lanchi yehun Enkuan dehna metash Betam tekami kehon sera gar yetetekemeshachew hulu kitchen west yemaytefu nachew bekelalu mesearat enchilalen Betam Gobez enamesegnalen share selemtadergin❤

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614 10 місяців тому

    ስላም ስላም እንኳን ስላም መጣሽ ውድ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይኑር ውድ ሀገሬ ልጁች ስላማችሁ ይብዛልኝ
    Zizi የሚታቀርቢችው ትሪትመት በጣም ጥቃሚ ነው ጉበዝ በርችልኝ ካንች ብዙ እንጥብቃለን እራስን መክባክብ ጥሩነው

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 10 місяців тому

    ሰላም ዘበናዬ በጣም ቆንጆ ማክስ ነው የሰራሽው ቆንጆ ለቆዳ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ

  • @yeorthodox9698
    @yeorthodox9698 9 місяців тому

    Selam wede ehetachen enkuan dehena metash ariife astemari video new selagarashen enamesegnalen berchi bezu entebkalen ❤❤ selam lehagrachen Ethiopia ena hezebocha yehunelen 🎉🎉🎉

  • @gigiyoutube2928
    @gigiyoutube2928 10 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @Tube-zz7fi
    @Tube-zz7fi 10 місяців тому

    ሰላም ውዴ ዋው በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው በተለይ ምግብ ለምንሰራ ሰውች ፊታችን እዳይበላሽ ይጠቅመናል ብየ አስባለሁ ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 10 місяців тому

    Egzbhr Yemesgn Selamish Yrbzalegn Marr Enkuan Dehin Metesh Emaaa Wowwww❤❤ Thanks So Much

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 місяців тому

    ሰላም ዘበናይ እውነት በጣም ምርጥ ማስክ ነው የሰራሽው ከኬሚካል ነፃ የሆነ ቆንጆ ማስክ ነው የሰራሽው ፊትሽን ፅድት ነው ያደረገው እናመሰግናለ. ሺር ስላደረግሽን እሞክረዋለውኝ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 7 місяців тому

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላምና ፍቅር ያብዛልን የውነት ውይ ቢዶወችሽን በጣም ነው የመውድልሽ ጥድት አርገሽ ነው ምሰሪልን የውነት ካች ብዙ ነገር ነው ምንጠብቀው

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 10 місяців тому

    ሰላም ሽ ይብዛ ዙዙዬ እህቴ ዋውውውውው የዛሬው በጣም ልዩ የእውነት ተመኘኝ እስኪ ሳሙናውን ልየው እናመሰግናለን

  • @kenzetube
    @kenzetube 10 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይበዛልላ ziz እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን ጠቃሚ የሆነ ትምርህት ነው የምትሰጨን እናመሠግናለን በርቺልን በጣም ጥሩ የሆነ እና በቀላሉ የምናገኘውን ነው የምታቀርበው በርቺ❤❤

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 9 місяців тому

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww the first food mask ❤❤

  • @astretube4607
    @astretube4607 10 місяців тому

    ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ ዙዙዬ የኔ መልካም ዋዉ በጣም አሪፍ የፊታችን ማክስ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 10 місяців тому

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋውውውው የኔ ቅመም በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ የምታዘጋጅልን ሁሉ ጠቃሚና አስፈላጊ ነገር ናቸው በርቺ ጎበዝ ስለ ነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 місяців тому +4

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ዛሬ ደሞ ለየት ያለ በጣም ጠቃሚ የሆነ የፊስ ማስክ ነው የሰራሽልን የሽንብራ ዴቄትና ሙዝ. የእንቁላል ቢጫውን ምርት ዋው የተፈጥሮ. ፅጋ ነው እንደሚጠቅመን ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ወይጉድ ለካ የጠቆረሙዝመ ጥቅም አለው ከዚህ በኋላ ሙዝ ሲጠቁር ዝባላ መጣል ቀር ውበትወን በቤትወ በርች ዘበናይየ በጣም ጠቃሚ ቢድወ ነው የምታቀርቢው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 9 місяців тому

    Nagaan waaqayyoo mana kanaaf haa bayyatuu woow bayyeen jalaadhee wan nuu fayyaduu nuu fiduu keef guddaa nuuf Ebbifamii i❤

  • @AdisAdis-o9w
    @AdisAdis-o9w 8 місяців тому

    ዋው እሞክረዋለሁ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 10 місяців тому

    ዋው በእውነት ስራወችሽ ሁሉ የሚገርሙ ናቸው ጥርት ፍክት ያለ ቢዲዮ በእውነት እናመሰግናለን ይህንማ እሰረዋለው ፊቴ ጥቋቁር እያወጣብኝ ነው በእውነት ስደት ፊታሽን አበላሸው

  • @tigist6457
    @tigist6457 8 місяців тому +1

    እባክሽ ዚዚ የቀን ክሬም ስሪልን

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 9 місяців тому

    ❤❤naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati tola jabbesi akkasumati itti fufi hojedhuu wan baredaa fakkata

  • @sifanioromoo8668
    @sifanioromoo8668 10 місяців тому

    Seellaamm new seellam new alachuu
    Huullaachuu seellam new
    Waaa mashala mashala ala new bachi hitachuu waaa

  • @AwetTube
    @AwetTube 10 місяців тому

    ወዋዋዋዋዋዋዋ የኔ ቅንጀ ደሰሰ የሌለ የኔ ማር በረቺ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በፈጣራ ይብዛለሸ ሼር አረግለኝ የኔ ወድ እሰክ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 10 місяців тому

    ሰላም ጤናፍቅር ይስጥለኝ ውድ የሀገሬልጆች እንኳን ደህናመጣሽ ውዴየተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 10 місяців тому

    Wawu kojo betam kojo
    Neger newu yeserasiln
    Enamesegnalen berchi kojo newu wedgewalehu❤

  • @beydatube
    @beydatube 10 місяців тому

    Selam selamsh ybza enkan dena methashziziwude wwww arif yefas mask betham arif enamesegnalen❤❤❤

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 9 місяців тому

    Wwwwww baxam arif yefit carem asrar new ajash ybarak balmoyaa slasyshin anmsgnaln ahtachan yawqutan maswaq melkamnet new qetay vedio anxbqaln ❤

  • @ethio140
    @ethio140 9 місяців тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በእውነት በጣም አርፍ የውበት መጠበቃ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመስግናለን በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር ❤❤❤🎉🎉

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 10 місяців тому +1

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳነሰ ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጠቃሚ እና እውቀት አዘል ቆይታ ነበር ሰላምን ፍቅርን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግልን ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 10 місяців тому

    ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem arifa yehone yefeta maseka new baqalelu babetechan weseta yemenegetsew new yene mar ejash yeberek yene.mar

  • @RahelTsl
    @RahelTsl 10 місяців тому

    Duketu metatebiyash waw yeleyal🙏🙏🙏🙏

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ❤❤🙏ሰላም ጤና💕ፍቅር አንድነት መተሳሰልን እንዴት ናችሁልኝ ውዶችየ ፍቅር አንደነት ያመጣልን 💚💛❤️ሀገራችንም ሰላሙን ያመጣልንሀገሬ የጠላሽ ይጥላኝ ያጥላኝ🇪🇹😍😢😢

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 10 місяців тому

    Wow andeja new aref yefet masekh wehede new ke camkal netsa yehone new menem ayenet gudat yemaynureu new wedjualu mukerualu

  • @KokiTo-qx3ti
    @KokiTo-qx3ti 10 місяців тому

    Nagan waqayo mana kanafi ya bayatu baga nagan dhufe snyi ofi to wwwwaaa baye namati tola jabadhu iti fiufi qali nama ❤❤🎉

  • @FantayAbaye
    @FantayAbaye 10 місяців тому

    Selame Selame Ziziye yene wede Enkuwane Dehena metashe wow Zareme Ewenete Yemiyasedeneke yefite maseke new Ejeshe yebareke be Bezu Entebekeshalen berechi Betame Enamesegenalen❤❤❤❤

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 10 місяців тому

    ሠላምሽ ይብላልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውው የምር ገራሚ ማሰግ ነው እናመሰገናለን በርችልን ሠላም ፍቅረን አንድነትን ለሀገራችን ያድርግልን

  • @SacdiyoAli-mf1rz
    @SacdiyoAli-mf1rz 9 місяців тому

    ዋዉ..በርች❤❤❤❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም ዚዚዬ በጣም ምርጥ የፊት ማስክ አዘገጃጀት ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው የበሰለ ሙዝ የዱቤ ሸሽንብራ ዱቄት የእንቁላል አስኳል በመጠቀም ገራሚ ማስክ ነው ያዘጋጀሽው በጣም እናመሰግናለን ሼር ስለአደረግሽን ዋው አንደኛ 🥰👌

  • @RUhama21
    @RUhama21 9 місяців тому

    ሰላማዊ እግዚአብሔር ይብዛልን ዋው እህታችን አሪፍ ፍየፊት ትሬት መንት ነው ይዘሽልን የመጣሽው የእውነት ይለያል ደግሞ ለየት ትችላለች amazing ከልብ አድርገን እናመሰግናለን ሰላም ለአገራችን ይሁንልን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ የሆነ የፊት ማስክ ነው ሼር ስላርግሽን እነመሰግናለን ቆንጆ የሆነ ትርትመንት 🎉🎉

  • @ZHARAHm
    @ZHARAHm 10 місяців тому

    ስላም ለዚህ ቤት እንኳን ስላም መጣሽ ውድ እህቴ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይኑር ውድ የሀገሬ ልጁች ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋው በጣም ጡሩው የሆነ የፊት ማስክነው ቀጥይበት ውድእህቴ

  • @zuzunews7583
    @zuzunews7583 9 місяців тому +2

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ዚዚ ዋውው ምርጥ ማክስ ነው .በርችልን ውዴ❤.. ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ያድለን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 10 місяців тому

    Berasu fitsh mestwat new Thank Thank you ❤

  • @netsanetgelana3927
    @netsanetgelana3927 10 місяців тому

    Selam zaze bet Ema enkuwan dena mtash wowow betam dasi yemli asetamari new yamtashlin barichlign yene takara set❤🎉

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 10 місяців тому

    ስላም ስላም ዚዚዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ መልካም❤❤ሁሌም ምታቀሪብሊን ትሪትመንቶች እጅግ በጣም ምቹና ተስማሚ ናቸው ቀጥይበት እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ቀጥይበት ካቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 10 місяців тому +1

    ዚዚዬ የእኔ ቆንጆ ሰላምሽ የበዛ ይሁን!
    በጣም ምርጥ የሆነ ዉህድ ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ በጣም የበሰለ ሙዝ የዱቤ የሽንብራ የእንቁላል አስኳል በመጠቀም ምርጥና ተወዳጅ የሆነ ዉህድ በጣም ነው የወደድኩት በርችልነኘ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 10 місяців тому

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo good job mashallaa mashallaa yene liyu ❤

  • @faanuyoutube4694
    @faanuyoutube4694 10 місяців тому

    Wowww baxami arfe negrenew ysrahlwn baxmee nmsgenlew wodee ehtachenii brchii arefii nagaroi sirbet ❤❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 10 місяців тому

    ሰላምሽይብዛ እህታችን እካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የፊት ማስክነውእዝሽልን የመጣሽ ማሻ አላህ ነውበርች ካችብዙእጠብቃለን❤❤

  • @caaltuushow8470
    @caaltuushow8470 9 місяців тому

    Nageenyii WAAQAYYOO mana kanafii haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee damma too ❤WAAQAYYOO biyyaa keenyaa nagaa tokkuma jalaala nuufi haa kennuu jaabadhu jabesi 🎉🎉🎉

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube 10 місяців тому

    Selam selam selam gobezi very nice very good 👍 👌 ziziyee baga Naga dhuftee maata duree kee baayee gaarii dha itti fufii jaabadhu best or best waani nu fayaduu dhaa gaalatomi gudaasa ❤❤❤

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 9 місяців тому

    Nagaan isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo akkam jirtu ebbifaamaa woooooóowwwww barreda ok itti fayyadaman

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 10 місяців тому

    #ማሻአላእናመሰግናል🎉🎉🎉🎉

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 місяців тому

    ሰላምሸ ብዝት ይበል ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ግሩም ግሩም የሆኑ ከኬሚካል ነጻ የሆኑ ለፊታችን የሚሆኑ ቆንጆ ማስኮችን ስለምታሳይን እናመሰግናለን እንዲህ በቀላሉ እቤታችን በሚገኙ ነገሮች እራስን መከባከብ ጥረነው

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 10 місяців тому

    ዕድሜና ጤናሽንይስጥሽ Sis

  • @yebrhwatatretub4928
    @yebrhwatatretub4928 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውውው ግሩም የሆነ ውህድ ነው ።
    ይሄንን የመሰለ ጠቃሚ ቪዲዮው ስላቀረብሽልን እጅጉን በጣም እናመሰግናለን እህት አለም ❤❤❤❤❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ያማሰገን ውደ በጠምአረፈቆድ ክረም ምረጥ ውውውው የምረልቆንጆግዜነው❤❤

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 10 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳይሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @titichannel8465
    @titichannel8465 8 місяців тому +1

    Thanks sis❤❤❤❤

  • @adona16
    @adona16 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም ዚዚዬ ዋው የዛሬው በጣም አሪፍ ነው ለብዙዎች የማጠቅም ከኬሚካል ነፃ የሆነ በቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ የፊት ማስክ ነው ያዘጋጀሽው ዋው የኔ አንደኛ😘👍

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልን ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ውህድነው ለፊታችን እቁላልና ሙዝ በጣም ተመራጭነው እኔስ ቪድዮሽን በስራ ላይ ሁኜ በደብረ አላየሁት ተመልሻ አየዋለሁ ከልብ እናመሰግናለን በጣም በርቺ ጎበዝ

  • @astersimatube
    @astersimatube 10 місяців тому

    ዋውውው በጣም ትክክል ነሺ ውድ ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 місяців тому

    Ziziye selam lanchi yehun Enkuan dehna metash ye dube duket banana ena ye enkulal askual aderegesh Betam konjo ye fit mask fitsh lay sikeba rasu seyamir enamesgnalen share selemtadergin❤

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 10 місяців тому +1

    Wow betam konjo wuhed new zizi enamsegnalen

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 10 місяців тому

    የዛሬው ይለያል የኔ ምርጥ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 10 місяців тому +1

    ሰላም ዘበናይ ሰላምሽ ይብዛ
    ትክክል ነሽ ሰው ሲያረጅና ሰው ሲጎዳና ሲበሳቆል ወይንም ሲታመሙ የፊት ማሸብሸብና መጨማደድ እንድሁም መጥፎቆር ይታያል
    የበሰለ ሙዝና የዱባ ሽንብራ ዱቄት እና የእንቁላል አስኳል እውነት ነው አብካዶም ምርጥ ነው ሁሉንም ፈጨሽው በማሽን የአጃ ዱቄት ሞክሬ አላውቅም ግን የሩዝ ዱቄት ምርጥ ነው
    ለሰላሳ ደቂቃ ማቆየት ምንም አይነት ኬሚካል ስለሌው ጉዳት የለውም
    አወ ተቀብተን ጎበስ ቀና ካልና በጣም ያላስፈላጊ ሳቅ ከሳቅን በጣም ወጥሮ ፊታችንን ሊይዝ አይችልም ዝም ብለን እረጋ ብለን ከተቀመጥን ለራሳችን ግዜ ሰተን ቁጭ ካልን በደንብ ይያዝና ስናነሳው የጠቋቆረቱንም ያነሳል
    ከዛ መታጠብና የሚያስፈልሁንን ግሬም መቀበት 👍👍👍❤❤❤እናመሰግናለን

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 9 місяців тому +1

    Thank you ,, gn ene yemlesh anchi betam wetat nesh sister !!! So be and ye edme bale xega bimokers !??? malet fitachew be fitachew yeteshebeshebu sewoh bimoker betam turu nebere ,,,, I mean leteshebeshebe fit yitekmal sile alsh aymesleshem ??!!

  • @zumraendris2835
    @zumraendris2835 10 місяців тому

    ሠላም ዚዚየ እንኳን ደህናመጣሸ አህት ዋው በጣም ደስየሚል የፊት ማስክነው እናመሠግናለን በርች ጠክሪ በጣም ጠቃሚነው 🎉🎉🎉🎉

  • @booniikiyya7797
    @booniikiyya7797 9 місяців тому

    Bagaa nagaan shifted zuzuyyee❤ dhugaa hojii bareedadha akkanuman itti fufii hojeedhuu baayee namati tola

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 10 місяців тому

    selam selam ziziya wow enkane dehna metash kekamekal neta yehon beklalu bebatahen lenagehew yemnhel yefet makse selagarsen enamsgnalen

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 10 місяців тому +2

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከእየሱስ የሆና ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ ስለ ፊት ክሪም ሰለ አሰያሽ እናማስፕግናለን ውድ❤❤❤❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ ወደ እህታችን በርችልንን ደሰ የምል ነበርን እናመሰግናለን ጥሩ ውደደት ግዜ ነበርን ሀለም ነገር በግዜ ደቀያያራል ፍቅር ውዴ ዎውውውውው ❤❤❤

  • @dammeeyoutube9513
    @dammeeyoutube9513 10 місяців тому

    Nagaan isinif haa ta'u Matii zizi akkam jirtu...wowow waan gaarrii nu barsifte Cimtuu koo galatomii jabadhu itti fufii barumsii ati barsiftu baay'ee nati tola

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 10 місяців тому

    ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ሠላም መጣሽ ውደ በጣም ሀሪፍ የሆነ የፊት ማስክ ነው ያሣየሽን ከልብ እናመሠግናለን በበለጠ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ውደ🪻🪻🪻

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 10 місяців тому

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰

  • @Azeb1
    @Azeb1 10 місяців тому

    selam enekan dena mexash des
    ymil arif aserar new ejish yebarek
    selasayshin keleb enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari