ስጦታዉን ተቀብለዉ በ ሰራሁት ፕራንክ አንስማማም አሉ | Miko Mikee Prank
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Hello Dear Families
--------------------------------------------
This is our ultimate best of Ethiopian Prank video's so far we created! I We pranked a lot of people pretty good
Dear Families, Watch Our best Prank
ዝነኛ ለመሆን የተገላለጠ ልብስ እንዲለብሱ አስጨነኳቸዉ
• Video
-ባለሀብቱ መንሱር ጀማል የተፈተነበት አዝናኝ ፕራንክ
• ባለሀብቱ መንሱር ጀማል የተፈተነበት...
🛑የትራፊኩ በግድ ሳሙኝ ግብ ግብ አዝናኝ ፕራንክ | Habesha Prank
• 🛑የትራፊኩ በግድ ሳሙኝ ግብ ግብ አ...
🛑 ለዕድለኞች መንገድ ላይ ብዙ ብር በትነናል !
• 🛑 ለዕድለኞች መንገድ ላይ ብዙ ብር...
ባልጠበቁት ነገር ፕራንክ ተደረጉ
• Video www.youtube.co....
አዩ ከ ናኦል ጋር የተስማሙበትን Video በ ናኦል ቻናል ላይ ያገኙታል ሊንኩን ይጫኑ
👇 👇
• እዉነት ፍቅረኛምች ነን?
የ ሳሚ እና ሊሀን የ ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇 👇
/ samandlihapsychocouples
Thanks for watching and support my channel subscribe like and share video
#MikoMikee
#MikoMikeePrank
#EthiopianFunnyvideo
#Ethionews
#HabeshanCouples
#ethiopiancouples
The Content Creator and producer for this video @miko_mikee
👉 Al hakim luxury apartments
+251947878797
Managed by Nebret property management
Contact :- 0970177777
@miko_mikee - Offcial
አዩ ከ ናኦል ጋር የተስማሙበትን Video በ ናኦል ቻናል ላይ ያገኙታል ሊንኩን ይጫኑ
👇 👇
ua-cam.com/video/jhHStj5SU0c/v-deo.html
የ ሳሚ እና ሊሀን የ ዩትዩብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇 👇
ua-cam.com/users/SAMANDLIHAPSYCHOCOUPLES
ያሳዘነኝ በመሃል የተበደለው ስልክ ነው😪😅
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhu
Esti demrugn yehagere lijoch❤🖤❤
አይ ማኮ😃😃
@@r.m.mfamilyethiopian9508 demiry pls pls pls 😢🙏
ሚኮ ትችላለክ በቃ ከኢትዮ አንድ አንተ ብቻ ነክ ፕራንክ የሚትችለው ግን እራስክን ጠብቅ ምርጥ ልጅ ሚኮ❤
Mini kerewu erakutuni silalihede new
Awo yeni we'd erasehen tebek
ሚኪዬ ከኢትዮጵያ ዩቱብሮች አንተ እና ነቢሎ ብቻ ናቹ ውድድድድድ በብዙ 🥰
Wow enzezi ayinet prank yileyal..brii
ፕራንክ ቦታውን የሚያገኘው አንተ ስትሠራው ብቻ ነው ።👏👏👏👏
እኔኮ ከፕራክህ የምትጠቀመዉ ቃል እደት ደስ እደሚለኝ እሩዋዳ ነዉ የማደርገዉ ኖርማል ነዉ አተና ዳጊን ስወዳችሁ እኮ በዛላይምለ ሌሎች ማስታወቂያ የምትሠራዉ ነገርስ መልካምምነትህማ ቃላት አይገልፀዉም
ፕራንክ እንደሆነ እያወቀች (ይሄ ነገር ፕራንክ ነው አይደል) እያለች ፕራንክ ካደረካት አንተ የእውነት ትለያለህ። የምትሰራቸው ቪዲዮዎች በሙሉ በጣም ይመቹኛል ከአንድ በላይ Subscribe ማድረግ ቢቻል ኖሮ ቀኑን ሙሉ Subscribe ሳደርግህ ነበር የምውለው። በድጋሚ ወደ አርባምንጭ ብትመጣ እና ቪዲዮዎችን ብትሰራ ደስ ይለኛል። እንወድሀለን ቀጥልበት😘😘😘
ዋው አንተ ልጅ በቃ የተፈጠርከው ለኘራንክ ነው ኘራንክም የተፈጠረው ላንተ ነው። አንደኛ ነህ እሺ።
ትንሽ እንኳን ለልጅትዋ ሞራል አትጨነቁም😳ስልኩ ስሰብረው እንዴት እንደተነጣጠረች ደሞ ጥጋጤም ቁጣም ሳቅዋም እንዴት እደምታምር😍🤗ቆንጅዬ ልጅ ናት አሳዘነችኝ እኮ።
እፍፍፍፍ ሁሌም ፕራንክ ስታደርግ እንዳሰብኩኝ ላንተ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንግድህ😓😓
Family enun??
ማኮ አሹካ ፕራክ አድርግልን ይምትሉ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
😏😏
አሹን ፕራኩ ይደረግ 😂🥰
ዋው ሳላየውም ነው ላይክ ኮሜንት ማረገው ምክንያቱም ምርጥ ልጅ ስለሆንክ
ሳስበው ሚኮ በሰርግ አግብቶ ፕራክ ነው ነው የሚላት ይመስለኛል ሀሀሀሀሀሀሀ
ውዶች በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ
😂😂😂
እኔ እራሡ የሚል ነዉ የሚመሥለኝ😂😂😂😂
Miko የእኔ ስማድል ነው ስልኬ የሰበረከውን ስልክ ስጠኝ😁😂😂😂😂
አይ Miko mikee የስራህን ይስጡ ሰዉን በሙሉ ፕራንክ አርጋ ጨረሳካቸው ኡኮ ይመች ለማንኛውም እኛ እንወድሀለን ቀጥልበት::
አንደኛ በእውነት አዝናናችሁኝ እንደዚህ ነው ሾ ማለት😅😂🥰
_ቤተሰቦች ደስ ትላላችሁ ሚኮች ይመችህ አሪፍ ነገር ነው እራስህን ጠብቅ ወዳጄ ከኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ የአንተው ይቀልጣል ቀጥልበት በርታ ወዳጄ እኔንም አንድ ቀን ፕራንክ አድርገኝ 😁😁😄 አይፎኑ ይቅርብኝና ዝም ብለህ 😁😄_
የነገር ሱስ መለብሽ ማለት ሀሀሀሀሀ ለቅልድ ነዉ እንዳታመሪ
Dembecha tube kkkkkkkkkk 😳😳🤪🤪🤪
አይ ምርጥ ልጅ ነህ አንተ አድርግ በእናትህ አድርግ ሚኮ ትመቻለህ ዋውውውው ሀሌም ባይህ የማትጠገብ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
"ብዙዎች ቢጾሙም የሚከሱ፣ በሕመም የሚጠቁ፣ ውበታቸው የሚደበዝዝ ስለሚመስላቸው፣ ከጾም ይርቃሉ፤ በጾም ምክንያት ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ወተት... ባለመብላታቸውም እንደተጎዱ ያስባሉ፤ የሚፈሰክበትንም ጊዜ እጅግ አድርገው ይናፍቃሉ፤ ለበሽታቸው ኹሉ መድኃኒቱ መብላት ይመስላቸዋል፤ በአብዛኛው አመመኝ፣ አዞረኝ፣ ደከመኝ፣ ቆረጠኝ...በማለት በጾም ጊዜ ይናገራሉ፤ ይኽ ግን ጾሙ የሚፈጥረው ሳይኾን፣ ጾማቸው በዘልማድ ወይም በመጠራጠር ስለሚደረግ ነው፤ የዚኽም መነሻው የእምነት መጉደል ነው፤ ጾምን ያራቀ፣ የናቀ፣ ያቃለለ በጎውን ነገር ኹሉ ከራሱ ያርቃል።"
👉 ('ጾም እና ምጽዋት')
የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን
አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች
ለማግኘት ፕሮፋይሉን ይጫኑ
🙏🙏🙏
family enun
@@eliasbedada8022 demiry pls pls malisalo pls 🙏
🥰🥰እናመሰግናለን በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይርዳን
demrugn emelisalew
19:28 ላይ ፕራንክ መሆኑን አውቃለች መጀመሪያ ግን አሪፈ ነበር ሚኮ ምርጥ ሰው በርታልኝ
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ሲባል አንድና ሁለት የለውም ፤ ደጋግመህ የምትናገረውን ነገር በህይወትህ ሲገለጥ ታየዋለህ ። ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ከአፍህ የሚወጣው መልካም ነገር መሆኑን እርግጠኛ ሁን ።
😍😍😍 ይቺን ኮመንት የምታነቡ ሁላችሁንም ፊጣሪ ይጠብቃችሁ የሰው ደስታ ካስደሰታችሁ ቤተሰቤ ሁኑ😍😍😍😍
👏👏🤓🤓 የስልኩ ወጋ ስንት ነበረ ሚኮዬ 😅
😳
ገረም ፕራንክ ነው የምር ትችላለህ አንተማ ሚኪሻ በርታልኝ ባንተ ፕራንኮች እንኳን ፈታ እንበል በስደት ለምንኖር ለኛ ብቻ ነው ፕራንኮችህ ደስ የሚያሰኝ ፕራንክ ነው 🙁 👏👏👏😅😅
ታምራላቹ የእዉነት ጥንዶች ሁኑ
Nice content, beautiful people, great personality. I love u miko❤🖤
Wow she is emotional intelligent. She passed every moment by silent
የኢትዮጵያ ሀሪፍ ዩቱበር ተብሎ ይሸለምልን የምትሉ🖐🖐
ሳም ተመቸኝ በቃ ወስደውት እንሂዳ አለ ምርጥ ፕራንክ ነው
ማንም ያልደረሰብክ ስው ምርጥዬ wow
Wow 👌ያንተ ፕራንክ እኮ አይጠገብም ❤❤❤
ትችላላችሁ😂😂👏👏
Miko abro adege ye bella lij enem channel kefiche yhew mexichalew
ሚኮ ኧረ ተው ገና ቀዜሮ ስትጀምር አንች ሳሽቃብጥ የኖርኩትን ትተህ ስትፈመስ የፈመሱትን ብቻ ፈላጊ አትሆን እና ቤተሰብ አድርገኝና አንድ ቪድዮ ሸር አድርግልኝ 🤔🤔🤔
ተመስጌን የድሮ እና ሚወደደው ማይኮ መጣ🤗
demrugn emelisalew
demrugn emelisalew
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
Miko micko Beman new endezi sheke yalekew,Arif video new enamesegenalen selam Le ethiopia
ማይኮ ምርጥ ሰው አንተብቻ ሰሰራው ነው ፕራንክ የሚምርው ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
miko betaaaam Andegna(1ኛ) ነህ
tichilaleh😄😄😄😄😄😄😄 ምን ልበልህ አንተ ብቻ Prank video ስራ
እረ ሚኮ ልጂቱ አሳዘነችኝ ገና ሳይጀመ🤣🤣🥰
demrugn emelisalew
የሚኮ ፕራኮች እንደኔ የሚመቸው በላይክ ..👍
Amazingggggg MIkoooo 🔥🔥🔥🔥🔥
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Ethiopian Music : Addisu Kibret ( አዲሱ ክብረት ፈራሁ Ferahu New Ethiopian Music 2022(Official Video)
ua-cam.com/video/1RPYgXh0Z1o/v-deo.html
ሰው ሚኮን ያምናል🤣🤣🤣🤣🤣
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ክክክክክክክክክክክክክክክ ፖራክ የኔንን ሰብረህ በገዛ ህልኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣"ሚክ
ሞራል የሚነካ ፕራንክ 😒
ለልጅቷ 😅😅😅
ነይ ቤተሰቤ ሁኒ ትግስት
@@selamtube1319 ደምሬኚ ሰላም
Naol ina Ayu betam nw miyamrut abrew bihonu mignote nw iPhone kere bibal inegna mnw alu gin sitotachin bilew iko rebsha anesu
አዩ እርጋታዋና ፈገግታዋ ደስሲል !
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እእእእእእ አለ አንተ የዚህ ህዝብ ድንጋጤ ግን ማንኮ መጨረሻህን ያሰሚር 🤣🤣🤣🤣
ዋው ምርጥ ነው
ይመቻችሁ
የኔስ መች ይሆን ሽልማት የማገኘው
በተለይ ለጀመርኩት ዩቲዩብ ስራ መነሻ የሚሆነኝ Iphone ቀርቶ አንድ High copy ስልክ ባገኝ 😍😍😍🙏🙏🙏
ሁሉም ጎበዝ ናቸው። የናኦል ግን ይለያል 1ኛ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!
Welcome back ahun gena wede prankochik temelesik 🤞🤞🤞🤞...
sam ena liya betam yemwdachu tindoch nachu
ዋውው አንደኛ ነኝ #ፕራንክ ሚኮ ብቻ ይስራ ይመችክ ሚኮ ክክክ #ቅኖች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ #ቤተሰቤ ሁኑ
demrugn emelisalew
ውዶች በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ
ምኮየ እኮን ደህና መጣህ ያተ ፕራክ አያልቅም ፍልም ከማየት ይህን ማየት ይሻላል
I HAVE NO WORD !!!
1 ኛ ማይኮ.....
.ትችላለህ ሚኮ 😅😅
Ayaantuu dhugaa rifaatee wayyoo mikoo anaaf tokkoffaa yeroo hundaa
ሚኮ ስወድክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
The king is back 👍😜
ሚኮ ለኔም ያለሁበት አገር ያገር ባህል ልብስ ስርፕራይዝ አርገኛ
እኔም አለሁ እበት እቀሚሱ ለይ
ኩረጃ ምናምን የሌለበት prank 1 ኛ ነክ ሚኮ ማይኮ
አቤት ለሧ የኔ ቆሌ ተገፎ አለቀ ወይኔ ሚኮ ገዳይ ነዉ ፕራክህ ይመችህ አቦ ክክክክክ ለልጅቱ አይፎኑ ይሠጣትና ትካሥ ሚሥኪን
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሚኮ ሁሌ ምርጥ ስራ የምትሰራው
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የሳምከንን ደሞ ወድጄዋለው። ጭርት እንዳይዘን እንጂ😁🥰
Yamer brother ምትሰሪው ነገር ጠፉቶብሻ። ahun enasu iPhone 12 pro lalew lamndinw lela iPhone metesetachw era brother dena nager sera
ሚኮ ለበአል ለተቸገሩት በጦርነት ምክንያት ለተጎዱት የሆነ ነገር አሰባስብና እንጠይቅ እባክህን
ሚኮ በርታ 👍
ውዶች በቅንነት እንደማመር እኔም እመልሳለሁ መልሱን በኮሜንት አሳውቃለሁ
Yene konjo Astu asazenechign Batam
አቦ ይመችህ ትችላለህ ማይኮየ👍
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!
arr techelalehe prank endahona eyaweku erasu danegchalew 👏👏👏
Miko lije 6 ametuaa new yanten vidio eyekefetech kuch bela tayalech lerejim gize tekotechat alchalkuatem men telataleh
ማይኮ አሪፍ ፕራንክ ነው ግን ንብረት አባከንክ። ምንአለበት የኔዋን ሰብረህ I.phonun ብትገጨኝ?
Wow wow የሚገርም ፕራንክ ነው 1ኛ
አንተ ብቻ ፕራክ ስራ ሚኮዬ💗
በእዉነት አሪፍ ነዉ ዋዉ ቀጥሉበት 👍👌
የኔ ፍልቅልቅ አያንቱ ኮ ስወደሽ ሁሌም ሳቂልኝ
I love your jobs so much Even today, becauseI don't have a phone አንዴት አንደሆነ ዝርዝሩ ሌላ ገዜ ግን አባክ ካለክ የተበላሸም ቢሆን አሰርቼ ምይዘው ስልክ🥺
jjj
jj
J
J
I think this will be one of your best prank that you ever made! 👏👏👏
Prank bayee barumsaa qabuudhaa Miko mirxi sawu.
Le habtam setek mn taterfalek 😔😔biyans lelelachw atsexim 😟😞
Mn eshet mikoo mehal lay tlk tlaleh ende haha abte neh ende yeteterahew
You are brilliant miko
wudochye iPhone 13 gin besint new mishetew eski mtawku kalachihu tebaberugn wudoche
መኩዬ ልዬ ነህ ፕርክ አሪፍ ስራ ነው በቃ
Miki betam new yemadenqe fetari yetbqhe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ዮርዲ
Tankes selameyyy
😭Ayuu meskin 😂🥰
ማይኮ ሚኪ ዛሬ በትራስ ኣለፈልህ፡ ነገ በድንጋይ፡ ፈጣሪ ይሰውርህ ።
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!
mikoye yemtserachew video betam des ylalu gne andande wede kill ketemoch eyehedk btsera betam arif new ymechh bro
ሚኮ አችን ደስ የሚል ፕራንክ😊😊😊👍👍👍👍ይመቻቹ
demrugn emelisalew
ምን አለበት ለኔም ብሰጠኝ ከጎጃም አዉራጃ ነዉ አድናቂህ ነኝ እና ለኔም ሸልመኝ ስሞትልህ ሚኮየ ሽልማት ናፍቆኛል ምን ችግር አለዉ እእእእእ ሚኮ
ሊሀ ዛሬ ሴት ሴት ሸተሻል ቀጥይበል በአንድ ቤት ሁለት አባውራ አይሰራም
IPhone 13 behon lakelegn ka sew ayi belxem eko
በቃ ትችላለክ ሚኮ አንደኛ አንተ ብቻ ፕራክ አድርግ
አንተ እኮ አንደኛ best 💕prank ካንተ ውጪ
ኧረ ሚኮ ግን ንብረት አታውድም ፕራንኩ ተመችቶኛል
lmn tesebrutalachiw ere miko be selk etot lenmote new eko ..😄😄😄😄😄😄
Miko geain meain ale lene betsataye UA-cam bejemerenat🤧🤧🤧😭
ምርጥ ሰው ነሽ ብሮዬ
ሚኮችን በርታልን ፈጣራ ይጠብቅህ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@@Allkebulan ውዶች በቅንነት እንደማመር እኔም እመልሳለሁ መልሱን በኮሜንት አሳውቃለሁ
ውዶች በቅንነት እንደማመር እኔም እመልሳለሁ መልሱን በኮሜንት አሳውቃለሁ
The best miko prank ever
አተብቻ ሚዲያዉን ብትጠቀም ደስ ይላኣል ይመቺክ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!