Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንግሊዞች ፒተር ዱራሪ አላቸው እኛም ኢትዮጵያውያን ፍቅር ይልቃል አለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
ፕርሜሊግ ያለ ፍቅር ፍቅር ያለ ፕርሜሊግ አይደላም ኑርልን
ፍቅር ይልቃል እንኳን አደረሰህ ለዳግማይ ትንሳኤ አድናቂህ ነኝ የስፓርት ትንተናህ በጣም ደስ ይላል ሁሌ 24:00 ሙሉ የአንተ ትንተና ብሰማ ምርጫዬ ነው የዛሬው እና የነገው ጨወታ መልካም ዕድል ለሁለቱም ማንችስተር
Glory Manchester united❤
ፍቅር ይልቃል እመነኝ ማ ዮ 2 ለ 1 ፈርሰናልን ያሽንፈዋል
ኤፍሬምን ግን ስለማንቼ እንደዚእ አትበል ምንም ቢወር ማንችስተር ነው
ብልግና
❤❤❤fiqqqirrrrr l love you TEDDY FROM SOUTH AFRICA KING MUN UNTD ❤❤❤
የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የእሁዱ ጨዋታ በጣም ከባድ ነው የሚሆንብን ምክንቱም ዩናይትድ ሙቶ ሚነሳው ሊቨርፑል ና አርሰናል ላይ ነው ምክንቱም ባላንጣ ነን
😢😢
እናመሰግናለን ፍቅር ድል ጥሩ ለተጫወተ
ጌታ ሆዬ እሁድን አኲፍጥንልን
Good 👍
ማንችስተር አለኝ የሚለውን የአመቱን ምርጥ ጫወታ ቢተገብሩ እንኳን ጫወታውን አያሸንፉም ምክንያቱ ደሞ የተጫዋቾቹ ብቃት ሳይሆን አሰልጣኙ ምንም የቡድን ቅርጽ አልሰሩም እዚህም የደረሱት በስማቸው ነዉ
Good one
Fiker anbesa ejege yemiyamer zegeba new yemeseraw bezu geze eketatelehalew. In my opinion, you are the best reporter there is. Proceed straight ahead.
God Luck united❤
You always deliver 👏🏾👏🏾👏🏾. What a beautiful narration.
Thank you so much 🤗
Manchester united 3-2 winBorno 16 minutes Saka 23 minutes Rice. 29 minutes Rashford 73 minutes Antony 87 minutes
❤Aresnal will win the game ❤0-5
You. Best then Ethiopian Best wow you wow ❤sorry ❤my Manchester united
ፍቅር ቀጣዩን እየጠበኩኝ ነበር ገራሚ ዝግጅት ና አቀራረብ ነው ፤ቅዳሚቷን ካንተ ፕሮግራም ይበልጥ ውብ ሆናለች። ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛ ቦታ!!!
ፍቅር እንደምነህየነጎርፍነህ ምትካችን አንበሳ ነህ።Love alot
የሚጣፍጥ ድምፅ ምርጥ አቀራረብ እና ትንተና በቃ ትችልበታለህ ፍቅር
አንድ ቡድን ሻንፒዮን ለሐሆን ትንሹንም ትልቁንም ቲም ማሸነፍ አለበት አርሴናል ዋንጫ ከፈለገ ሁሉንም ዋንጫ ማሸነፍ አለበት ከዛ የሲቲን ውጤት መጠበቅ
South Africa 🌍
Fiqir! Z Gunners will Did it!
ፍቅር ድል ለአርሰናል ማ 0 2 አ
❤❤❤
ማን ከነክብሩ ቀጠለ ብለህ ነው ዘንድሮ አርሰናል ልኩን ያሳየዋል
❤❤❤❤❤
ፍቅር ይለይል
Ke image be vedio bidegef arif nw beterf arif nw enamesgenalen❤❤
Fkr tilyalek👌👌👌👌
good luck manche❤ 2 le 1
ፍቅር
ፍቅር ትለያለክ❤❤❤❤❤
anten bayew ayen yanen efremn say yamegnal ....professional gazetegna malt ante nh......good luck for king of england man united
Bom!Bom!Bom! Arsenal aybalam wancahun Manchester is Red& blue
አርሰናል ቢሸነፍ ደስ ይለኛል ዋንጫው የሲቲ ነው በርግጠኝነት
🥰 ፍቆርርርርር 👌🙏🥰😍❤️
ፍቅር ይልቃል የዛሬን ጨዋታ በአንተ አንደበት ትሪቡን ላይ እስክሰማ ጓጓሁ
ወላሂ በጣም ነው ማከብርህ🤗 ትችላለህ በቃ
ውጤት1_2
እውነትም ፍቅር ይልቃል
ድል ለኛዉ አርሴነል ነገም እንደልመዱ እንጠብቀለን።
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ፍቅር አርሰኖሎችን አልትራፎርድ ላይ በሚያውቁት ቋንቋ እናናግራቸዋለን እመነኝ ነጥብ አስጥለናቸው ዋንጫውን ወደ ከተማችን እንወስደዋለን
ተዉ ግን ፍቅር አታስጨንቀን ተዉ
ምንም እንኳን የማንቸስተር ደጋፊ ብሆንም ከሲቲ ይልቅ አርሴናል ዋንጫውን ቢያነሳ ይሻለኛል
A2 M1
ayi fikir shashe Arsenalen yemifeten yimeselehal ? enesu layi 1 weyim 2 goal enen ayasedesetegnem keza belayi agebeten enecheresalen
አርሰናል እንደሚያሸንፍ የማንቼ ደጋፊም ያምናል:: ግን ደግሞ በጣም እርግጠኛ የምሆነው በፊት የምናየውን የሁለቱን ክለቦች ፉክክር ደግመን አናየውም( Arsen Wenger vs Ferguson time)
ይለያል አቀራረብ
እመነኝ ፍቅር እንደለመድነው 5 እንሰጠዋለን
"Stadiums are empty everywhere we go" የሚለውን መዝሙር ፈርስት ሀፍ ሳያልቅ ነው መዘመር የምንጀምረው ዛሬ
GGMU
Utd mnim bidekmim letekenakagnochu...beteley le fersenal never ayshenefm....ylkun gud adrgen hlamachewn eskewedyagnaw enachelmbachealen.....GGMU
Ar is amzig tem Ar4_Rab kirze 1
ማንችስተር ለአርሰናል አይተኛም ምንም ይድከም እንጂ
M united 2 vs Arsenal 8
ሶስት ለባዶ አርሰናል💪💪💪
Kkk. M U 2. Fresnsl 1 M city 3 fulahm 1
ሁነትም የቆሰለው
ፍቅር አተ የማን ደግፊ ነክ?
ARSENAL
የአርሠናል ነዉ አያሥታዉቅሺምዴ
endezi tebilo ayiteyekim
Ere begugut aleken ...
yeteyelemedikewun wancha lemeblat newu yemitgaugua shampion ketesatefk anso newu wancha atbelum ehin tsebayachihun eskalastekakelachihu besteker yikrta kuas degafiwun bemulu teyku befersenal degafi eko enkilf atan dekamoch gilboch
Bezi seat kArsenal mashenef yelk beunited shenfet nw eyeteznanan yalenew .....ay shashe
@@abenezersiyoum0813😂😂😂ayzoh yaw wancha endemaybela slemtaku amarach yelachihum .......ende adis ke 20 amet bohalam aybelam aydelem zendro ...ay fersenal
@@abenezersiyoum0813 Leza newu eko degafiwu menga nachihu yemilewu endiet yeliela wudket ysdestal shashe zendro mutalech gn fersenalin endelemedewu kitin yilewal
Yhe eko kuas nw ALAMAW MBESHASHEK ENA MEBESHASHEK BCHA NW beka ... enji man nw miwedkew man nw minesaw Ethiopian eko layakuat ychelalu enezi cleboch...it's for fun ... lets enjoy it
Arsenal
Voice zero uploud ur voice please
🙄🤔
Down down Arsenal!
Fekir ant vioc Das ialle
ዩናይትድ ተቀናቃኙን ማንቺስተር ሲቲን እስካላሸነፈ ድረስ ሊቨርፑልና አርሰናል ላይ ጀግና ጀግና ቢሰራው ምንም ጥቅም የለውም::ሲቲ ሲባሉ የሚፍረከረኩት ነገር በጣም ያበሳጫል እጅ እንደሰጡ ነው የሚመስለው::
United 2 0 arsenal
Biyans 7 ygebal😂
arsenal 6m,united 2
ገና ማዳመጥ ስጀምር ምትማርከኝ ነገርስ።
Arsenal 5:2 yashanifal
Man united 1 _1 Arsenal
brabo endezih teyayzewu yiwudeku gn selam endnagegn Fersenal bishenef shashie bikenat tru neber tayaleh Fersenal shint beshint newu yemihon
Man unated 1-3 Arsenal
arsenal 5 -0 man united
ፍቅር የማን ደጋፊ ነክ ????
United
Hhhhh Kkkk yfresnal dgafi nwShenetam men Asetykik
ፍቅር አትጠራጠር አርሴናል ያሸንፋል
ነገ አርሰናልና ሻሼ በሚያረጉት ግጥሚያ አይሆንም እንጂ ሆኖ አርሴን ቢያሸንፉ ኢትዮ ያሉ ደጋፊዎች የደስታቸዉ ብዛት አመቱን ሙሉ የተቃጠሉትን ሁሉ ነዉ እሚረሱት😁 ፈጣሪዬ ሆይ ሀይልና ድል ለአርሴ ስጥልን🙏😁
ዘንድሮ አታስብ ፍቅር ማርያምን ነዉ የምልህ ሻሼ ቀና ላትል ብዙ ጎል የምታስተናግድበት ጨዋታ ነዉ የሚሆነዉ።ሻሼ የመጀመርያዉን አስር ደቂቃ ብቻ ነዉ የምትሮጠዉ ከእዛ ይሰለቻታል።ከእረፍት በፊት አርሰናል ሶስት ያገባል ከእረፍት በዃላ ግን አልገምትም😂
Abet hilm....😂😂..mehalawn btewews
ከጫወታ ብሀላ መልስ ከኔ ጠብቅ
@@keremutube5637 ከእኔ እንዳጠብቅ ቀድሜ ስለፃፍኩልህ
ተበዳ ወያላ
yalkewn endatresat broo
እኔ ስጋቴ ድንገት ሲቲ ነጥብ ከጣለ ጫናዋን መቋቋም እንዳያቅታቸው ብቻ ነው ግለቱ ከባድ ነው
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk becity lay chana chemeru newu yalk fiker leza newa city 5 to 1 yashenefe city manim aysemam Fikir mnalebet unitedim fersenalm mnale woraj ketena biwordu woy aychilu worie achewu aytal fikir andneger lingerih be 2010 ye cityin ena yeliverpoolin tinikinik astewus liverpool belawu eyalachihu citchohu city woyniknik alsemam blo 98 point yizo belawu ahunm Fersenal aybelam kefelek efermilih alehu waaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa fersenal wancha emaytaseb
መድፈኞቹ ድል ከናንተ ጋር ትሁን
Kkkkk Hhhhh. Ayedil Engrefachuhaln Bolteraford
@@user-zi4rp2vz2b ገራፊውን አንድዬ ያውቃል
እንግሊዞች ፒተር ዱራሪ አላቸው እኛም ኢትዮጵያውያን ፍቅር ይልቃል አለን እግዚአብሔር ይባርክህ።
ፕርሜሊግ ያለ ፍቅር ፍቅር ያለ ፕርሜሊግ አይደላም ኑርልን
ፍቅር ይልቃል እንኳን አደረሰህ ለዳግማይ ትንሳኤ
አድናቂህ ነኝ የስፓርት ትንተናህ በጣም ደስ ይላል ሁሌ 24:00 ሙሉ የአንተ ትንተና ብሰማ ምርጫዬ ነው
የዛሬው እና የነገው ጨወታ መልካም ዕድል ለሁለቱም ማንችስተር
Glory Manchester united❤
ፍቅር ይልቃል እመነኝ ማ ዮ 2 ለ 1 ፈርሰናልን ያሽንፈዋል
ኤፍሬምን ግን ስለማንቼ እንደዚእ አትበል ምንም ቢወር ማንችስተር ነው
ብልግና
❤❤❤fiqqqirrrrr l love you TEDDY FROM SOUTH AFRICA KING MUN UNTD ❤❤❤
የአርሰናል ደጋፊ ነኝ የእሁዱ ጨዋታ በጣም ከባድ ነው የሚሆንብን ምክንቱም ዩናይትድ ሙቶ ሚነሳው ሊቨርፑል ና አርሰናል ላይ ነው ምክንቱም ባላንጣ ነን
😢😢
እናመሰግናለን ፍቅር ድል ጥሩ ለተጫወተ
ጌታ ሆዬ እሁድን አኲፍጥንልን
Good 👍
ማንችስተር አለኝ የሚለውን የአመቱን ምርጥ ጫወታ ቢተገብሩ እንኳን ጫወታውን አያሸንፉም ምክንያቱ ደሞ የተጫዋቾቹ ብቃት ሳይሆን አሰልጣኙ ምንም የቡድን ቅርጽ አልሰሩም እዚህም የደረሱት በስማቸው ነዉ
Good one
Fiker anbesa ejege yemiyamer zegeba new yemeseraw bezu geze eketatelehalew. In my opinion, you are the best reporter there is. Proceed straight ahead.
God Luck united❤
You always deliver 👏🏾👏🏾👏🏾. What a beautiful narration.
Thank you so much 🤗
Manchester united 3-2 win
Borno 16 minutes
Saka 23 minutes
Rice. 29 minutes
Rashford 73 minutes
Antony 87 minutes
❤Aresnal will win the game ❤0-5
You. Best then Ethiopian Best wow you wow ❤sorry ❤my Manchester united
ፍቅር ቀጣዩን እየጠበኩኝ ነበር ገራሚ ዝግጅት ና አቀራረብ ነው ፤ቅዳሚቷን ካንተ ፕሮግራም ይበልጥ ውብ ሆናለች።
ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛ ቦታ!!!
ፍቅር እንደምነህ
የነጎርፍነህ ምትካችን አንበሳ ነህ።
Love alot
የሚጣፍጥ ድምፅ ምርጥ አቀራረብ እና ትንተና በቃ ትችልበታለህ ፍቅር
አንድ ቡድን ሻንፒዮን ለሐሆን ትንሹንም ትልቁንም ቲም ማሸነፍ አለበት አርሴናል ዋንጫ ከፈለገ ሁሉንም ዋንጫ ማሸነፍ አለበት ከዛ የሲቲን ውጤት መጠበቅ
South Africa 🌍
Fiqir! Z Gunners will Did it!
ፍቅር ድል ለአርሰናል ማ 0 2 አ
❤❤❤
ማን ከነክብሩ ቀጠለ ብለህ ነው ዘንድሮ አርሰናል ልኩን ያሳየዋል
❤❤❤❤❤
ፍቅር ይለይል
Ke image be vedio bidegef arif nw beterf arif nw enamesgenalen❤❤
Fkr tilyalek👌👌👌👌
good luck manche❤ 2 le 1
ፍቅር
ፍቅር ትለያለክ❤❤❤❤❤
anten bayew ayen yanen efremn say yamegnal ....professional gazetegna malt ante nh......good luck for king of england man united
Bom!Bom!Bom! Arsenal aybalam wancahun
Manchester is Red& blue
አርሰናል ቢሸነፍ ደስ ይለኛል ዋንጫው የሲቲ ነው በርግጠኝነት
🥰 ፍቆርርርርር 👌🙏🥰😍❤️
ፍቅር ይልቃል የዛሬን ጨዋታ በአንተ አንደበት ትሪቡን ላይ እስክሰማ ጓጓሁ
ወላሂ በጣም ነው ማከብርህ🤗 ትችላለህ በቃ
ውጤት1_2
እውነትም ፍቅር ይልቃል
ድል ለኛዉ አርሴነል ነገም እንደልመዱ እንጠብቀለን።
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ፍቅር አርሰኖሎችን አልትራፎርድ ላይ በሚያውቁት ቋንቋ እናናግራቸዋለን እመነኝ ነጥብ አስጥለናቸው ዋንጫውን ወደ ከተማችን እንወስደዋለን
ተዉ ግን ፍቅር አታስጨንቀን ተዉ
ምንም እንኳን የማንቸስተር ደጋፊ ብሆንም ከሲቲ ይልቅ አርሴናል ዋንጫውን ቢያነሳ ይሻለኛል
A2 M1
ayi fikir shashe Arsenalen yemifeten yimeselehal ? enesu layi 1 weyim 2 goal enen ayasedesetegnem keza belayi agebeten enecheresalen
አርሰናል እንደሚያሸንፍ የማንቼ ደጋፊም ያምናል:: ግን ደግሞ በጣም እርግጠኛ የምሆነው በፊት የምናየውን የሁለቱን ክለቦች ፉክክር ደግመን አናየውም( Arsen Wenger vs Ferguson time)
ይለያል አቀራረብ
እመነኝ ፍቅር እንደለመድነው 5 እንሰጠዋለን
"Stadiums are empty everywhere we go" የሚለውን መዝሙር ፈርስት ሀፍ ሳያልቅ ነው መዘመር የምንጀምረው ዛሬ
GGMU
Utd mnim bidekmim letekenakagnochu...beteley le fersenal never ayshenefm....ylkun gud adrgen hlamachewn eskewedyagnaw enachelmbachealen.....GGMU
Ar is amzig tem Ar4_Rab kirze 1
ማንችስተር ለአርሰናል አይተኛም ምንም ይድከም እንጂ
M united 2 vs Arsenal 8
ሶስት ለባዶ አርሰናል💪💪💪
Kkk. M U 2. Fresnsl 1
M city 3 fulahm 1
ሁነትም የቆሰለው
ፍቅር አተ የማን ደግፊ ነክ?
ARSENAL
የአርሠናል ነዉ አያሥታዉቅሺምዴ
endezi tebilo ayiteyekim
Ere begugut aleken ...
yeteyelemedikewun wancha lemeblat newu yemitgaugua shampion ketesatefk anso newu wancha atbelum ehin tsebayachihun eskalastekakelachihu besteker yikrta kuas degafiwun bemulu teyku befersenal degafi eko enkilf atan dekamoch gilboch
Bezi seat kArsenal mashenef yelk beunited shenfet nw eyeteznanan yalenew .....ay shashe
@@abenezersiyoum0813😂😂😂ayzoh yaw wancha endemaybela slemtaku amarach yelachihum .......ende adis ke 20 amet bohalam aybelam aydelem zendro ...ay fersenal
@@abenezersiyoum0813 Leza newu eko degafiwu menga nachihu yemilewu endiet yeliela wudket ysdestal shashe zendro mutalech gn fersenalin endelemedewu kitin yilewal
Yhe eko kuas nw ALAMAW MBESHASHEK ENA MEBESHASHEK BCHA NW beka ... enji man nw miwedkew man nw minesaw
Ethiopian eko layakuat ychelalu enezi cleboch
...it's for fun ... lets enjoy it
Arsenal
Voice zero uploud ur voice please
🙄🤔
Down down Arsenal!
Fekir ant vioc Das ialle
ዩናይትድ ተቀናቃኙን ማንቺስተር ሲቲን እስካላሸነፈ ድረስ ሊቨርፑልና አርሰናል ላይ ጀግና ጀግና ቢሰራው ምንም ጥቅም የለውም::ሲቲ ሲባሉ የሚፍረከረኩት ነገር በጣም ያበሳጫል እጅ እንደሰጡ ነው የሚመስለው::
United 2 0 arsenal
Biyans 7 ygebal😂
arsenal 6
m,united 2
ገና ማዳመጥ ስጀምር ምትማርከኝ ነገርስ።
Arsenal 5:2 yashanifal
Man united 1 _1 Arsenal
brabo endezih teyayzewu yiwudeku gn selam endnagegn Fersenal bishenef shashie bikenat tru neber tayaleh Fersenal shint beshint newu yemihon
Man unated 1-3 Arsenal
arsenal 5 -0 man united
ፍቅር የማን ደጋፊ ነክ ????
United
Hhhhh Kkkk yfresnal dgafi nw
Shenetam men Asetykik
ፍቅር አትጠራጠር አርሴናል ያሸንፋል
ነገ አርሰናልና ሻሼ በሚያረጉት ግጥሚያ አይሆንም እንጂ ሆኖ አርሴን ቢያሸንፉ ኢትዮ ያሉ ደጋፊዎች የደስታቸዉ ብዛት አመቱን ሙሉ የተቃጠሉትን ሁሉ ነዉ እሚረሱት😁 ፈጣሪዬ ሆይ ሀይልና ድል ለአርሴ ስጥልን🙏😁
ዘንድሮ አታስብ ፍቅር ማርያምን ነዉ የምልህ ሻሼ ቀና ላትል ብዙ ጎል የምታስተናግድበት ጨዋታ ነዉ የሚሆነዉ።ሻሼ የመጀመርያዉን አስር ደቂቃ ብቻ ነዉ የምትሮጠዉ ከእዛ ይሰለቻታል።ከእረፍት በፊት አርሰናል ሶስት ያገባል ከእረፍት በዃላ ግን አልገምትም😂
Abet hilm....😂😂..mehalawn btewews
ከጫወታ ብሀላ መልስ ከኔ ጠብቅ
@@keremutube5637 ከእኔ እንዳጠብቅ ቀድሜ ስለፃፍኩልህ
ተበዳ ወያላ
yalkewn endatresat broo
እኔ ስጋቴ ድንገት ሲቲ ነጥብ ከጣለ ጫናዋን መቋቋም እንዳያቅታቸው ብቻ ነው ግለቱ ከባድ ነው
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk becity lay chana chemeru newu yalk fiker leza newa city 5 to 1 yashenefe city manim aysemam Fikir mnalebet unitedim fersenalm mnale woraj ketena biwordu woy aychilu worie achewu aytal fikir andneger lingerih be 2010 ye cityin ena yeliverpoolin tinikinik astewus liverpool belawu eyalachihu citchohu city woyniknik alsemam blo 98 point yizo belawu ahunm Fersenal aybelam kefelek efermilih alehu waaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa fersenal wancha emaytaseb
መድፈኞቹ ድል ከናንተ ጋር ትሁን
Kkkkk
Hhhhh. Ayedil Engrefachuhaln Bolteraford
@@user-zi4rp2vz2b ገራፊውን አንድዬ ያውቃል