Surprise!!ለማሂ ልደት ዝግጅት 🎁 💝 MAHI&KID VLOG 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 873

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    ማሂ ኪድ እባካችሁ ለሳኡዲ ስደተኞች ድምፅ ሁኑን እኛ ስንኖር ነው የምትኖሩት

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +141

    እንኳን ለፃድቁ አቡነሃራ ድንግል፡ ለቅዱስ ያሬድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @ዙዙየጎረጇ
    @ዙዙየጎረጇ 3 роки тому +100

    ድምፅ ሁኑልን ለሠአዲ ለታሠሩት"ወገኖቻችን😭😭😭😭😭

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +94

    ማሂዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @rodakoda7362
      @rodakoda7362 3 роки тому +1

      እመቤት ፈጣሪ አድለችም እባካችሁ ፈጣሪ አድ ነው

    • @denmarkkoliyyan6079
      @denmarkkoliyyan6079 3 роки тому +2

      @@rodakoda7362 እረ እህቴ እመቤረሀን ትባርክለች እናታችን እኮ ነች ካጠፋሁ ይቅርታ💒🕌💒🕌💒💒🇪🇹እቶቢያ ለዘላለም ፀታ ትኑር🇪🇹💋💋

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 3 роки тому +2

      @@denmarkkoliyyan6079 ትክክል💯💯💯💯

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +11

    መልካም ልደት ማሒ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ፈጣሪ ፍትሕ በሳዊዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @fana7912
    @fana7912 3 роки тому +40

    ቀለበት አስረህ ሰርፕራይዝ አድርጋት እደዛ ነው ምገምተው🤣😂🤣😂

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 3 роки тому +8

    ማሂ የኔ ልዩ ስወድሽ ማማዬ እንኳን ተውለሽልንን መልካም ልደት የኔ ሳቂታ ሺ አመት ኑሪልንንን❤️❤️

  • @ኢሙያባትዋልጅ
    @ኢሙያባትዋልጅ 3 роки тому +8

    ስለ ሳውድ ድምፅ ሁኑ የምትሉአቸው ተናገሩ እኮ የቆየ ቪድኦ ነው አሉ እስኪ ወደ ሰው ብቻ ተስፍ አታድርጉ ወደፈጣሪም

  • @emanibinteslamn1710
    @emanibinteslamn1710 3 роки тому +1

    ክክክክክክክ ኪድ ምን እንዳለ ሰምታችኃል ያገባች ፣የወለደችብየ እጽፋለሁ ክክክክክ

  • @habeshaqueen3398
    @habeshaqueen3398 3 роки тому +1

    የመጨረሻው ቀሚስ ያበዴ ነው እኮን ተወለድሽ ማሂሻ እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሠቦቻችሁ ጋ እንወዳችሆለን

  • @መኮረኒመኮረና
    @መኮረኒመኮረና 3 роки тому

    እሥኪ ሣራ ሚድያይቱብ ቻናል አሥተዋውቁላት ለሥደተኞች የቆመች ምርጥ እህታችን ነች በማሪያም ካያችሁት ኪዱ ማሂ መልካም ሠው ነች ሣውድአረቢያ ነው የምትኖረው የሚከፈላትን ብር ለታሠሩ ወንድሞች የምትረዳ መልካም ሠው ነች በማሪያም አግዛት ኪዲ

  • @መሲየጉራጌልጅ
    @መሲየጉራጌልጅ 3 роки тому +36

    ድምፅ ድምፅ ድምፅ በሳውድ የሚገኙ ወገኞችችን 🇪🇹💔😭

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 роки тому +57

    ኮሜንቶች እንግዲህ ተረጋጉ እነሱ ቪዶው ከተሰራ ሳምንት ሆኖታል ብለው ይቅርታ ጠይቀው ድምፅ ሆነዋል እና አስተውሉ ምንም ቢፈጠር ሁሉም የተፃፈለትን ነው እሚኖረው ስንት ትላልቅ ሚድያዎችኴን ዞረው አላዩንም አንድ ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራቅ ብሬክስ ሀበሻዊ ጉርሻ ፔጅና እሸቱ መለሰ ናቸው ቀድመው የተገኙት እነሱ ሲታዩ ሁሉም ለታይታ ብቅ አሉ እና እነማሂ ላይ ጣት አትቀስሩ በቃ 👏 እግዚአብሔር ከረዳን ሁሉም ያልፋል ተስፋችን በእግዚአብሔር ይሁን 👏

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 роки тому +2

      ትክክለኛ ኮመንተ ተስፋችን በእግዚአብሔር እንጂ በሰው ማድረግ የለብንም እነሱም እንደኛ ግለሰብ ናቸው እንጅ ወይ ባለስልጣን ወይ ጋዜጠኛ አደሉም ያው እንደወግን ድምጽ ቢሆኑ መልካም ነው በግድ ሳይሆን በራሳቸው አዘኔታ እና ተነሳሽነት ከዛ በተረፈ የታሰረን የሚያስፈታ የታመመን የሚምር ያዘነን የሚያጽናና የሞተን ነብስ የሚምር እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነው እሱ ፈጣሪ እግዚአብሔር እስራታቸው ይፍታላቸው ሰላም ሀገራቸው ያስገባቸው አሜን

    • @asratyenatalige7115
      @asratyenatalige7115 3 роки тому +1

      @@ማርያምእናቴ-ተ6ለ አሜን እሜን አሜን ልክ ነሽ 👏👏

    • @ቃልኪዳንጌትነት
      @ቃልኪዳንጌትነት 3 роки тому +1

      ሳምንት የሆነው ቪዶ ከመልቀቅ ይልቅ ለምን እስርቤት የሚሰቃዩትን ቪዶ ሰርተው አይለቁም አታሽቃብጡ የአንድ ሳምንት ቪዶ ሲለቁ 1 ደቂቃ ስለስረኞቹ ድምፅ ለመሆን ጊዜ አጡ አይደል ቪዷቸው እኮ ዛሬ ነው የተለቀቀው ካንድ ሳምን በፊት አይደለም የተለቀቀው

    • @asratyenatalige7115
      @asratyenatalige7115 3 роки тому

      @@ቃልኪዳንጌትነት ሆ እና ቪዶ ለመልቀቅ ሲገቡ ወይንም ከለቀቁት ቡሀላ ሊሆን ይችላል የሚድያዎችን ጉዳይ እና የችግሩን ጉዳይ የተገነዘቡት እናም ደግሞ እድሉን አላገኘንም አሉ ያ ማለት አልተመቻቸውም ነበር ማለት ነው ቆይ እናንተ ግን ድምፃችን መሰማት ከቻለ ስንት ሰው ኡኡ እያለ አይደል ምን ተፈጠረ ከፍ አላልን ዝቅ አላልን ያው ስቃይ ላይ ናቸው ይልቅ ወደፈጣሪ አንጋጡ በቃ ተጮኸ እኮ ሆ

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 роки тому +2

      @@ቃልኪዳንጌትነት የኔ እህት ከስድብ ምንድነው ትርፉ ????እስኪ ልጠይቅሽ ሰማይን ምድርን ከዘረጋው ሁሉ ከርሱ በሱ ከሆነ አምላክ በላይ አለ?ታዲያ ምን አለን በእግዚአብሔር እንመካ እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግላቸው ነው ያለው እነሱ ድምጽ ሆኑ አልሆኑ እኮ እግዚአብሔር ካልፈቀደ የሚሆን ነገር የለም ወገኖቻች እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው ከማንም በፊት እሱ ነው የሁሉ ጌታ ለኛም ለሁላችን ወገናቸው አላሽቀበጥንም ስድቡ ይቅር በአሁን ሰአት አዘኔታሽ ከልበ ከሆነ ወደ ሰው ሳይሆን ወደ ፈጠረን ለምኝላቸው እሽ እህት

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 3 роки тому +41

    እስኪ ኮሜንቶች ተረጋጉ የቆየ ይሆናል ቪዲዮው
    ለመሳደብ አትቸኩሉ ስንት ህዝብ እየጨወ ነው መንግስት ችላ ካለ እኛ ብቻ ብናብድ ምን ለውጥ እናመጣለን

    • @sallysally8305
      @sallysally8305 3 роки тому

      በትክክል ውድ

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 роки тому +1

      አሽቃባጭ የቆየ ቢሆንስ
      መንግስት ማለት ብዙ ህዝብ ማለት ነው

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 роки тому

      ትክክል እኛ ሁሉነገር ላይ በግምት ችክ ማለት የለብንም

    • @mimulatube9745
      @mimulatube9745 3 роки тому

      የፈለገው የቆየ ቢሆንም አሁን ሚለቁበት ጊዜ አልነበረም በእርግጥ መብታቸው ነው ግን ብዙ ተመልካቾቻቸው ሳኡዲዎች ናቸው ስለዚህ ምን እንደሚሰማቸው ማወቅ ያቅታቸዋል ብዬ አላስብም

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 роки тому +1

      @@mahletsahle1009 ተይጅ ዘመድሽ በዚህ ስቃይ ቢሆን አይደክምሽም ነበር ለመለፍለፍ

  • @ሰብተጁትዩብ
    @ሰብተጁትዩብ 3 роки тому +5

    ማሂዬ እንኳን ተወልድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ ስዎዳችሁ አይለያችሁ።።

  • @የአላህባሪያነኝተወከል

    እውነት በጣም ይገርማሉ ለወገኖቻቸው ድምጽ አልሆኑም ያሉበት እረስተውተናል አይዱኒ ነገ በእኔ ችግር ይመጣል ብሎ ማሰብን ይጠይቃል በተይ ኪዲ በጣም አገናዛቢ ይመስለኝ ነበር ማሂ እዚህ መተሽ ከመገላለጥ ሰዱአረቢያ ላሉ እህቶቻችን ወንድሞቻችን 15ደቂቃ ግዜ አታችሁ ነው

  • @stube1983
    @stube1983 3 роки тому +29

    ፍትህ በሣዉዲ ለሚገኙ እሥረኞች ያረብ አንተፈረጃህንአቅርብልን😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 3 роки тому +6

    Mahiye, You're such a cute Momma💙💙💙🦋🦋🦋Tebarekulen.

  • @እሙረያን-ኀ8ቀ
    @እሙረያን-ኀ8ቀ 3 роки тому +9

    ፈትህ ኡኡኡኡኡ በሳኡዲ ላሉ ኢትዩቢያኖች እባካችሁ ዲምጽ ሁኑ አለቅን
    ማሂየ እንኳን ተወለድሽ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +4

    Happy birthday MAHI !! Wish you all the best.🎉🎂🍰🍾🌺🌺

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому

    ሮዙ ካስተካከልሽው ያምራል እና ከሱሪው ጋር ያደረግሻት ታምራለች እና የመጨረሻዋ ቀሚስ ሌላው 🙈😎ከቼልሽ ሌላ ቀሚስ ግዚ በተረፈ እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @obsantamene5980
    @obsantamene5980 3 роки тому +1

    HBD mahi👏👏👏👏👏..........gn lemn tefachu des aylem

  • @seblidansd5060
    @seblidansd5060 3 роки тому

    HBD mahiye yene konjo neffffff met nurilin

  • @aser34
    @aser34 3 роки тому +10

    ማሂ ቀጭን ስለሆንሽ ሁሉም ልብስ ያምርብሻል💜🤍💜🤍

  • @ብሌንወሎየዋ
    @ብሌንወሎየዋ 3 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ድምፅ ሁኑዋቼዉ በሣዉድ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ረ ተዉ ዩቱበሮች ተዉ ግን ነገ በኔ በሉ ደሞ መልካምነት ለራሥ ነዉ!!!!

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 3 роки тому +4

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ጥቁሩን ቀሚስ አርጊ ለልደትሽ 🥰🥰🥰happy birthday to you 😊🎉💐❤️❤️

  • @kaltesfaye8785
    @kaltesfaye8785 3 роки тому

    Happy birthday wde mahiye yene mar kido demo bialfm enkuan le abatoch ken beselam adereseh❤️❤️

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 3 роки тому +9

    ፍትህ ካላሉ እንወጣለን ሁላችንም መቼም ቢሆን የምታገኙት በኛ ነው

  • @marni-t1505
    @marni-t1505 3 роки тому +4

    🎊HAPPY BIRTH DAY🎊👸wish you all the best pkl❤💞

  • @haiymanotmoges1570
    @haiymanotmoges1570 3 роки тому

    Happy Berth Day mahi keri zemensh yetebarek yihun 🎂🍾🍸Kid melkam sew Eva 😘😘😘

  • @tekleyshh5658
    @tekleyshh5658 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት ብዬሻለሁ🎂 ❤
    በነገራችን ላይ ሁሉም ያምርብሻል😘😘

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +4

    ሰላም እንኳን መጣችሁ እንኳን ተወለድሽ ቆንጆ ❤❤❤😍😍😍😍መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂

  • @lilaqueen8765
    @lilaqueen8765 3 роки тому +21

    ግን ማሂ ስንተኛ አመት ልደትሽን ነው እምታከብሪው እንወቅ እምትሉ ላይክ

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Рік тому

    እንኳን ተወለድሽ ማሂዬ

  • @samrawitmanasbo2830
    @samrawitmanasbo2830 3 роки тому +1

    HBD mahiye

  • @ethiosara2242
    @ethiosara2242 3 роки тому

    Happy birthday yene konjoo I wish you all the best «A» new melsu sra bztobachu new yetefachihut

  • @ቴምርአሊ
    @ቴምርአሊ 3 роки тому +2

    😆😆😆አይይይ ኬድ እንደወጣሽ ነው የምቀሪው አንቺ ልጅ አለ😂😂😂

  • @እሙሰላሀድን-መ6ሠ
    @እሙሰላሀድን-መ6ሠ 3 роки тому +15

    ወገኞች ፍትህህህህህህህህህህህ
    ለሳኡድ ወገኖቻችንንንንንን
    ፍትህ ልትሉ ይገባልልልልልልል

  • @aimrulmd251
    @aimrulmd251 3 роки тому

    ዋው ማሻአላህ ኢቫና ትሮጣለች አላህያሳድግላችሁ ማሂ የኔቆጆ

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 3 роки тому +3

    ማሂዬ ስሞትልሽ አንዴ ሂጃብ ለብሰሽ ማየት ፈልጋለው😭😍😍😍😍 ስለምወድሽ ነው😭😍😍😍❤❤

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 роки тому +21

    መልካም ልደት ለማሂ ግን ካገቴ ነዉ ዉጡና ለወገናችሁ ጩሁ😭😭😭😭😭👈

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu 3 роки тому +4

    ማሂየ የኔ ቆንጆ እንካን ተወልድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ
    አንድ ነገር ልንገርሽ እባክሽ አንገትሽ ላይ ማተብ አድርጊ እባክሽ ማተብ አለማድረግ ዘመናዊነትን አይገልፅም እሺ እባክሽ

  • @kasinatube9170
    @kasinatube9170 3 роки тому +2

    ማሂ ሁሉም ያምራል ሰውነትሽም የተስተካከለ ስለሆነ ያምራል

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 роки тому

    Mahiya happy birthday yena konjo erajem edema tena edesaxe emanalawe 😍😍😍🎂🎂🎂🎂👈melkam lidate evany yena konjo setamere edge egizabher yexabeqeshe marrrrrr 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈tebarke

  • @alem8176
    @alem8176 3 роки тому +55

    ማሂ መስቀል እሰሪ የምር ባዶ አንገት ያስጠላል

    • @maranatha391
      @maranatha391 3 роки тому +2

      Meskel adergi atadrgi be malet aydergem

    • @alem8176
      @alem8176 3 роки тому +3

      @@maranatha391 አዎ ልክ ነሽ እራስዋ አምናበት ስታስር ነው ግን አንደ አንድ ሰው የታየኝን ነው እንደ ሀሳብ ነው

    • @yefru6008
      @yefru6008 3 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ደስታአቡ
    @ደስታአቡ 3 роки тому

    ውዴ እንኳን ተወለድሽ ስወዳቹ በጣምምም

  • @hela9801
    @hela9801 3 роки тому +1

    ኦ ለማሒ እንኳን ተወለድሽልን የኢቫና እናት ሑሉም ያምርብሻል

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 3 роки тому

    እንኳን ተወለድሺልን የኔ ቆንጆ መልካም ልደት happy brithday

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 роки тому +11

    ማህተብ እሰሪ ማሂ ቆንጆ ለአንች ጥሩ ነው ከክፉ ነገር ይጠብቅሻል

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 3 роки тому +5

    ማሂየ በመጀመሪያ እካን ተወለድሽ ብትወለጂ ነው ያየንሽ ግን እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ለወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 3 роки тому

    እናተ ደህና አገር ስለሆናችሁ አገር ምድሩ በሳኡድ ለምንኖር ሲያለቅስ ሚድያዉ ሁሉ ሲሸበር እናተ ባልሰማ የምታልፉን 😠😠😠😠😠ነገ በኔ ነዉ የዛሬ አመት ኮረና ገባ ብላችሁ መጀመሪያ ስታለቃቅሱ እኛ የመዳም ቅመሞች ነን አይዞአችሁ እያልን ስናፅናናችሁ የነበረዉ አሁን ያሁሉ አለፈና እኛ ስናለቅስ እናንተ ሀገር ሰላም ብላች ሌላ ታሪክ ዉስ ናችሁ 👏👏👏👏👏ብራቮ በርቱ እኛም 😭😭😭😭የፈጠረን ይተወንም ያልፍልን ይሆናል

  • @senaa.andkiyyaa5088
    @senaa.andkiyyaa5088 3 роки тому

    1.9 10
    2. 8 10
    3. 10. 10
    4. 10. 10
    Inegin mahi yelidetish qen ichi xiqurun qemis biti lebshi betam yamral

  • @kibret0017
    @kibret0017 3 роки тому +33

    The best couples 🥰🥰🥰🥰

  • @yneme8584
    @yneme8584 3 роки тому

    Maiye Feqer Enkwanm teweldesheln 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @ሀውለትሙሀመድ-ከ4ሸ
    @ሀውለትሙሀመድ-ከ4ሸ 3 роки тому

    እንኳን ተወለድሽ ማሊዬዬዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 роки тому

    Happy birthday enkan tewldesh kery zemnsh yebarki bebzu weddddd new madergesh

  • @lili.123
    @lili.123 3 роки тому

    Wow ketnetesh siyamer HBD mahi

  • @tube7688
    @tube7688 3 роки тому +1

    ሁሉም ያምርብሻል ቀበጧ❤️🤗

  • @bruktawingatu2095
    @bruktawingatu2095 3 роки тому

    Happy BlRTHDAY yene konjo MAHI 💋💋❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @ጥሩዬyoutube-q5o
    @ጥሩዬyoutube-q5o 3 роки тому

    ዋዊ ሁሉም በጣም አምሮብሸል የኔ ልዩ

  • @selamethio2188
    @selamethio2188 3 роки тому

    kedayitelfuat kelebet eseru kidi.luv u guys

  • @betelhem4658
    @betelhem4658 3 роки тому

    Happy birthday Mahi ♥️🎉🎂enkuan teweledsh love u guys

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 3 роки тому +1

    መልካም ልደት ሚሂዬ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂😍😍😍😍

  • @eleniseboka5857
    @eleniseboka5857 3 роки тому

    Enkuan dena metachu happy birthday mahi 😘🥰 yemechershaw lebes chamaw wow 👌👌

  • @senayittube8372
    @senayittube8372 3 роки тому

    Happy birthday yene konjo😘😘😘mahi

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ጥቁሩ ያምራል ቀሚሥሁለቱ ያምራል ሱሪዉም ያምራል የመጀመሪያዉ ቦጌነዉ ደመቁ አርጎሻል😀😀😀

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ማሂዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ኤቬን አሳዩኝ ናፍቃኛለች

  • @bezawitwondwossen1012
    @bezawitwondwossen1012 3 роки тому

    🎂Happy birthday beautiful 🍾
    Love u God bless all😘

  • @tigsittesfaye1437
    @tigsittesfaye1437 3 роки тому +17

    ስወዳችሁ መካም ልደት❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷

    • @mekdesmekdes9786
      @mekdesmekdes9786 3 роки тому

      ማሂዬ ፀጉርሺ አበላሸሺው በፊት በተለዬ ሁለት ቦታ ስትስሪው በጣም ነበረ የሚያምረው

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ 2 роки тому

    እኮን ተወለድሽ

  • @itsmetasha3396
    @itsmetasha3396 3 роки тому

    Sera bezetobachew new A😁😁😁mahiya hbd

  • @አሚቲዩብ
    @አሚቲዩብ 3 роки тому +10

    አላህ ሆይ አንተእርዳቸው እስርቤት ያሉትወገኖቻችን

  • @birukty5504
    @birukty5504 3 роки тому +7

    Ene konjo yene asetewaye encuan teweldesh HBD bezi meder yalut melkam negeroc hulu lanci yehun 🍧🍰🍰🍦🍦🍧❤🍧❤❤💓💝💓😱💓💝🍧💝💓💝💝💓💝💓💝💓

  • @workutsehay6397
    @workutsehay6397 3 роки тому

    HBD mahiye yene konjo

  • @tadelumuleta2416
    @tadelumuleta2416 3 роки тому

    Wow yan konjo yamral er kid

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    የኔ ልእልት ምንም ብለሽ ታምሪአለሽ ኮሜንቶች ተርጋጉ የቆየ ቪዲወ ነው ብለው ይቅርታ ጠይቀዋል

  • @dreamteamevents2523
    @dreamteamevents2523 3 роки тому

    Mahiye happy birthday hun hulum yamrbshal tikurun azuresh betekekel lbeshiw on ur birthday gin hulum yamral betam

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 3 роки тому +8

    ግን ማህ ነብስ ጡሩ ነች ወይስ ለኔ ብቻ ነው የታየኚ እባካቹሁ እራስ ወዳድ አትሁኑ በሳውድ እስሮኞች ፍትህ በልሉን 😭😭😭😭😭

    • @አይጊዜ
      @አይጊዜ 3 роки тому +1

      አርግዛለች ባለፈው ተናግራለችእኮ

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 3 роки тому +13

    ጥቁር ቀሚሱ በጣም ያምራል ውስጥ ልብሱ ትንሽ አንሰ እንጂ 😁😁😍😍

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 роки тому +18

    እንኳን ተወለድሽ ማህ በሰላም ተገላገይ ነፋሰ ጡር ነሽ መሰል 😍

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +12

    እራፍት የትናቹ ድምፅ አሰሙ ማሂ ኪዲ ለሳውዲ 😥😥🤔

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    አልሀምዱሊሉህ በስንት ልማነም ቢሆን አንደንድ ዩቱበሮች ድምፅ እየሆነቹ ነው ግን አንደንደቹ በፁፍ ብቻ ፖስት ምተረጉ አለቹ እሄ ለወገን ወይም ለሰው ዘር በቂ አይደለም ሁለቹም በድምፅ ሀለፍትነቸን ተወጠ ሀገርን ከመሰደግ አልፈው ዩቱበሮችን የሰደጉ እህትና ወንድሞች ናቻው ዘሬ የለሰቡት ነገር የገጠመቻው

  • @የድንግልማርያምልጂየድንግ

    እንኮን ተወለድሽ ማሂየ ቆንጆ መልካም ልደት

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 3 роки тому +6

    ኧረ እንዴት ሚሂዬ ውበት😍😍👌

  • @mercyteshite7967
    @mercyteshite7967 3 роки тому

    Happy birthday yn konjo

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 роки тому

    Happy birthday 🎁🎂 haw much wow enzing

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁማሂ &ኪድ
    ድንቡልቃን ሳሙልኝ

  • @mekdes.sileshi2963
    @mekdes.sileshi2963 3 роки тому +8

    ማሂዬ የኪድ ቆጆ ስታምሪ

  • @ቤቲወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋ 3 роки тому +2

    ኤቫ ቆንጆ እግዝብሒር ያሳዲግሺ ማማየ 😍😍😍😍
    ማሒ ግን እወዲሺ ነበር ጠላሁሺ መንጋጋ አለባበሰሺ ሲስጠላ መልቃጣ🤑🤑🤑🤑

  • @serkalemtolla1093
    @serkalemtolla1093 3 роки тому +15

    እደወጣሽ እዳትቀሪ ክክክክክክክ ፈራክ እዴ እዳትጠለፍብክ😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 3 роки тому +1

    ማሂየ ሁሉ ነገር እኮ ነው የሚያምርብሸ

  • @saraethiopia2130
    @saraethiopia2130 3 роки тому

    Happy birthday 🎂🎂🎂🎉🎈🎈 my sweet

  • @seefannuradin902
    @seefannuradin902 3 роки тому

    Hbd 🍰😘 Enjoy your day My sweetheart mahi

  • @tsiondereje4426
    @tsiondereje4426 3 роки тому

    HBD yene konjo

  • @alemasefa4064
    @alemasefa4064 3 роки тому +7

    እንኳን ደህና መጠችሁ በጣም ጠፋችሁ ኤቫና ናፋቀች

  • @mimijerry6331
    @mimijerry6331 3 роки тому

    መልካም ልደት የኔ ሳቂታዬ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому

    እንኳን ተወለድሽ ዉብዬ 🎂🍷🍾🎂🍷🍾🍷ዘመንሽን ይባርከው

  • @mahinasir1603
    @mahinasir1603 3 роки тому +19

    የኔ ቆንጆ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል በጣም ነው የምወዳቹ

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 3 роки тому

    Wow mahi lbsochsh betam yamralu