በ70 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው !|small business |gebeya media | business ideas
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- በ70 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው !|small business |gebeya media | business ideas
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
እስከዛሬ አላውቃችሁም ነበር
አሁን ቤተሰብ ሆኛለሁ
አሪፍ ስራ ነው በርቱ በተለይ ለኛ ለስደተኞች። ሃግረ ገብተን ምን እንስራ እያልን አንጨነቅም በቃ 🎉
ጋዜጠኛዋትመቼኝአለች የወሚያሥፈልገውንሁሉ ታብረረለቺ በርቺ❤❤❤
ፕሮግራም አቅራቢዋን አደንቃለሁ ጎበዝ ጋዜጠኛነሽ ጥያቄሽ ግልጽና ጥርት ያለ ለአድማጭ የሚገባ ነው ተባረኪ።የምታብራሪዋም እህት ጎበዝ ነሽ passion ሽ ደስይላል።በርቱ' ገበያዎች'
ገበያዎች አሪፍ ናቹ በተለይ ስትጠይቂ ገራሚ ነሽ እናም የሱቁ አድራሻ ና ስልክ ካላቸዉ ለጥፋልን
ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል
እናመስግናነለን ገቢያ ሚዲያ. ምንአለ እህቶቻችን እንዲዚህ ጠቃሚየሆነውን ሚዲያ እንየ
ይሄንንስ እኔ ራሱ አስቤው ነበር ጥሩ ነው በርቱ
Thank you Gebeya media🙏 u r doing great things for young generation.
በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
ገበያ ሚድያዎች ለምታቀርቧቸው የቢስነስ ሀሳቦች ትልቅ አድናቆት አለኝ እንዲሁም
በአነስተኛ ካፒታል የሚሰራ ኤርገንዶ ጫማ የማምረት ቢዝነስ ቪድዮ ብትሰሩለን?
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ስራ ነው
አደኛ ነኘ ዋው ገበያሚዲያ ውድድድነው የማረጋችው
በጣም ሀሪፍ ሥራነው በርቱ❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው አናመስግናለን
ጠያቄዋ ጀግና ነሽ ግልፅ ነው❤❤❤❤❤
Arif ye business idea new ❤ thank you gebiya media
መሻላህ በርቱ
አድራሻዉ የት ነው
Great info.💯👌🙏
gobez akerarebeshe hulum endakimu endisatefe giltse bale melku enameseginalen
ሐሪፋ ነዉ
Wow it's very nice ❤❤❤❤
ገበያ ሚድያ አመሰግናለው ለጥያቄው መልስ ስለሰጣችሁኝ
Benate yetenesa hagera gebcha sra mesrat amaregn egziyabhar ystachu❤
Good news ,why in one language only ? Can u making other in english
አድራሻሽን ላኪልኝ
ቪዲዮ ላይ አለ
የአልጋ መውረጃ ይመስላል
ሰርቶ አዋጭ ነው ያለ ሰው ሰምተን አናቅም እናንተ ታይቶላቹ ብር ካገኛችሁ ስለሌላ አገባቹም
Selam endet laggnachu gebiya midiyawoch
Kefelagar lanen endat magegat enchlalan
ለገጠር የሚሆን ስራ ያለ ኤሌክትሪክ የሚያዋጠ ስራ ካለ አቅርቡልን
tufting gun alegn gezche alawatagn begmash kesre migeza kale eshetalew
Ene efelgalw snt nw pls
Geletoma👍💖
Bartu❤❤
ማሰልጠን እችላለሁ??
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
Baxame desi ilalii
Wagawe betam wede new,70000 birr le ande tofting gun,Dubai betam rekash new,ke ezàa masmetate techelalachu
❤❤❤
Artuu turuu siraa no
Arifnew
እኔ 4 ተኛ😂
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
Balatayn lanich mendenew koraji yemiwkilshn bicha Awri siraw tiru new
አረ በኦንላይን እርካሽ ነዉ 😮😮😮😮😮
አዎ በጣም ርካሽ ነው
Mind in nw semu
ስሙን ንገሪኝ
Adrasachew
Adrashw yt new
❤❤❤❤❤❤❤😂
በክር የተሰራ ማንኛውም ነገር ሲያስጠላኝ : ምንጣፍ እንዴት በክር ይሰራል 🙈 ይደብራል አቧራም በጣም ነው ሚስበው
Minxafu iko la deha bet ayidelem😂
@@zamotube5162 ከከ ለሀብታሞች ነው ለጌጥ
የእጅ ስራ ወርቅ ነው ወዳጄ ይኤ አስተሳሰብ ነው ወደሆላ ያስቀን አይይይ
እውቀት የሌለው ሰው መሰናክል ነው ካላጠብሽው የምትለብሽው ልብስ እራሱ ይመነችካል የሚሰራን ሰው ማበረታታት ካልቻላችሁ ዝም
Slkshn ebaksh
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
አበረታቱኝ የመዳም ቅመሞች
ቤተሰብ አድርጉኝ please