TechTalk With Solomon S25 E7 - [Part 2] የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • የፋይዳ ፋይዳው ምንድነው? ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ አርአያስላሴ ክፍል 2 አርብ ምሽት በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!

КОМЕНТАРІ • 17

  • @6679022
    @6679022 10 місяців тому +3

    ሰላም ሰለ መታወቂያ የምትሰጡት ገለፃ በጣም ደስ የሚል ነው። ነገር ግን የካርድ እትመትን በየታው የምትለውን እስቲ የካናዳን የመንጃ ፍቃድ እደላን ተመልከተው። ካናዳ ውስጥ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት በየቦታው ቢሮዎች ቢኖሩም እነሱ ጊዚያዊውን ወረቀት ነው የሚሰጡህ እንጂ ካርዱን የምታገኘው በ15 ቀን ውስጥ የሚልክልህ ከመንግስት ቢሮ እቤትህ ድረስ በፖስጣ ነው። ማለቴ በኛ ክልል እንደምንለው እነሱ ፕሮቪውንስ ይባላሉ። 9 ፕሮቪንስ ነው ያላቸውና እነሱ ብቻ ናቸው የሚያድሉት። ከዛ በተረፈ ደሞ ዋናው ሶሻል ኢንሹራንስ ነበር የሚባለው ነው። ያ ደሞ ቁጥር ብቻ ነው። ለማንኛውም በርቱ በጣም ቆንጆ ነው።

  • @semierfaris4455
    @semierfaris4455 10 місяців тому +1

    National ID in Ethiopia for example can be used as a tool for control and surveillance, potentially infringing on privacy rights. It enables the government to monitor citizens' activities more closely, raising concerns about personal freedoms.

  • @YonasElias
    @YonasElias 10 місяців тому +3

    መታወቂያውን ማውጣት ችለናል ግን ንግድ ባንክ እንደ መታወቂያ ሊቀበሉን አይችሉም ለምንድን ነው ❓

  • @visiteth251
    @visiteth251 10 місяців тому

    Brilliant!

  • @BizuayehuKore
    @BizuayehuKore 2 місяці тому

    ጥያቂና መልሱ አስፈላጊ ነው ግን ።
    ግን የተመዘገበት ሌላ ክልል ሆኖ መኖሪያ ክልል ቢቀይር እንዴት ይሆናል?

  • @khalinumani
    @khalinumani 10 місяців тому

    you are right about that

  • @user-ge9wc6tk3w
    @user-ge9wc6tk3w 10 місяців тому +1

    ከቴክኖሎጂ በፊት ሰላም ፍቅርና ደህንነት ይቀድማል ለህዝብና ለወገን ተቆርቆሩ።

  • @alulateklay5685
    @alulateklay5685 10 місяців тому +1

    ባለፉት 2..3 አመታት የትግራይ ተወላጆች እና ትግራይ ውስጥ ያወጡት የባንክ አካውንት ማንቀሳቀስ ሲከለከሉ ነበሩ እኤኛው ጉዳይም እንደዚ አይነት እንዳይፈጠር በምን ማመን እንችላለን

  • @AlhamduIbrahim-zl6iu
    @AlhamduIbrahim-zl6iu 4 місяці тому

    የኔ ጥያቄ አይድዮ የድሜ ስህተት ነበረው እንጄት ማሰቸካከል ይቻላል

  • @getanehworkineh8439
    @getanehworkineh8439 10 місяців тому

    አስደናቂ ጥያቄና መልስ ነው።

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 10 місяців тому

    what about when we go from earth or by easy language when we die ⚰️⚱️ Egypt 🇪🇬 pyramid mummy identity after death we can continued life immortality like when we identified by smart data center intelligence working with human culture laws of Ethiopia

  • @idontknowname-rl8yb
    @idontknowname-rl8yb 10 місяців тому

    Yes there are Benefits but the cost is making it very easy forevil gov to control us Ethiopian . In Canada the closed people bank accounts bc they said they don't want to take the covid Vac .

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 10 місяців тому

    የህዝቡን ነፃነት መገደቢያ መንገድ ነው አያስፈልግም😢

  • @idontknowname-rl8yb
    @idontknowname-rl8yb 10 місяців тому

    22:24 American gov been hacked. Drug users Ethiopian govs could be better 😅